@ethio.matrix: The war will end The leaders will shake hands, That old woman will keep waiting for her son That girl will wait for her beloved husband And those children will wait for their heroic father. I don't know who sold our homeland, But I saw who paid the price. Mahmoud DarwizM
Ethio Matrix
Region: ET
Saturday 26 July 2025 17:38:13 GMT
Music
Download
Comments
ThE Y𝑎𝑠𝙞𝑛𝙤 🔥 :
ይህ መንግሥት ይውረድልን የምትሉ እስኪ 👍💀✌️
2025-07-26 17:49:08
7471
ራኢ_ 𝕫𝕖-𝕞𝕦𝕣𝕒𝕖𝕝 :
ሰለ ጋዛ ፍሊስጢም እስራኤል ደሞ ይጨነቃል ደና አገር እንደያዘ
2025-07-26 18:02:38
4249
@simont219 :
Stop war
2025-07-29 19:07:14
0
Michael 1 :
አምሐራ ላይም እኮ ጦርነት አለ አላረፍነም bro
2025-07-26 17:55:13
419
Abenezer :
አትዮፕያዉያን ፀልዩልን ምንም ቢሆን ወንድማችሁ ነን 😭😭
2025-07-26 17:55:34
193
@ Ĥěľĩ Hëĺï 21 🙏 :
እኛ የትግራይ ወጣቶች ጦርነት ኣንፈልግም 🙌🙏🙏🥺
2025-07-27 10:03:23
539
😣😣😏 :
ከሰው ነብስ ይልቅ ለ ሺቲ ፍርድ የሚሰጥበት ሀገር ላይ ነው ያለነው 😭😭
2025-07-26 17:56:43
1869
Müller :
አትግማማ
2025-07-26 17:54:17
7
Dani 21 :
stop war😫😫😫
2025-07-29 18:54:16
1
s@mri :
የምር ለስንት ሰው ድምፅ እንደሆንክ ብታቅ🙏እግዛብሔር ያክብርህ
2025-07-26 18:46:28
891
ᑎᗩTI :
"ለዚች ሃገር እንኳን ህይወቴን እንቅልፌን አልሰዋም" ስብሃት
2025-07-26 19:02:53
449
Erimias Ayehu :
የኢትዮጵያ ህዝብ ዲቃላ ነው ወንድሜ ብትነግረው ቀርቶ ቂጡን ብትወጋው አይሰማም
2025-07-26 18:48:34
269
Anteneh ki :
አማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት አልሰማሁም ለማለት ነው?
2025-07-26 18:45:36
419
ሰናይት :
አብይ የተባለ የሰይጣን ተላላኪ እርግማን ተጥሎብን ነው ወንድሜ😥😥😥😥😥😥😥
2025-07-27 04:20:46
126
Milu@27 :
እናመሰግናለን ግን ተረግመናል ወንድሜ ትግሬዎች ተረግመናል
2025-07-26 19:08:48
36
fu_ad22 :
የውስጤን ነው ያወራህልኝ 👍
2025-07-26 18:10:11
566
🔑 OMAR 🔓 ☦️ يسوع هو الرب ☦️ :
አብይ ተው እያላቸው ነው ወደ ጦርነት እየገቡ ያሉት መንግስትን መውቀስ አቁሙ
2025-07-26 18:30:48
46
Fikerab12 :
ይቅርታ ግን መርጠን አንጩህ🙏
2025-07-26 18:13:18
42
Firomsa Feyissa☦️ :
እኛ ወጣቶች ለሼባዎቹ ፖለቲካ ብለን መሞት የለብንም።😢
2025-07-26 17:58:34
654
እስከመቼ?🤔 :
ባለፈው መለስን ስታሞካሽ ነበር እኮ ይሄ ሁሉ የሱ ስራ ነው ገና ደሞ ይቀጥላል ማንም መሪ ጥሩም መጥፎም ሰርቶ አልፏል መለስ ግን የሰራው ግፍና መከራ ተወርቶ የሚያልቅ አደለም
2025-07-26 18:05:17
20
🦋🦋💕💕 :
እንደ ትግራ እናት የተገሳቆለ አሳዛኝ ምስኪን የለም አላህ የእናቶቻችንን ለቅሶ አያሳየን
2025-07-26 18:47:33
477
Melak :
እውነት ግን አማራ ክልል ያለው ጦርነት እረስተኸው ነው ይቅርታ እንጅ
2025-07-26 18:31:47
126
Teklie Koyew :
በአማራ እና በኦሮሚያ ያሉ እናቶቻችን እለቅሶ እና ሀዘን😭 ኖርማል ከሆነ ቆየ
2025-07-26 20:01:53
60
Bike G/micael :
አማራ ክልል የሚካሄደው ጦርነትስ እና ኦሮሚያ ላይ የሚደረገው ጦርነትስ
2025-07-26 20:12:55
99
A𝘣el ፂላ💊 :
ወንድሜ ድምፅ ስለሆንከን በጣም ነው የምናመሰግነው ሰላም ሰላም ሰላም🙏🙏🙏
2025-07-27 06:05:12
80
To see more videos from user @ethio.matrix, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.