@abdu_kings: ያአላህ ልባችን ደማ አንተዉ እገዛቸዉ 😭😭😭ያረቢ ዱእ እናርግላቸዉ አቅም ያላቸዉ ሀገራት ነገ እንጠይቃቹሀለን ብለዋል #viral #fyp #foryou #freepalestine #ፈለስጢን🇸🇩 #oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 abduking Abdu King ቻግኒ

abdu king 👑
abdu king 👑
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 26 July 2025 19:30:52 GMT
297148
44369
4446
17131

Music

Download

Comments

s835722
susu✌️💖 :
አብዛሀኛው ክርስቲያን ለምን ለዚህ ህዝብ አዘናችሁ ብሎ እኛን ሙስሊሞችን ይጠላናል አእምሮ ላለው ሰው ልብ ይሰብራሉ🥺🥺🥺🥺
2025-07-26 22:29:20
113
faalktbeia
one love 🙏🏾 :
ትግራይ እደዚ ነበር 😥😥😥😭😭🥺🥺
2025-07-27 05:51:42
26
gelila1921
Gelila :
አረብ ሀገራት ለዚህ እንኳን መሆን አቃታቸዉ ?
2025-07-29 17:00:35
0
yegla6
yegla6 :
የእግዚአብሄር ቁጣ ነው ፀልዮ ይቅር በለን በሉት
2025-07-27 05:10:29
17
user1547712308812
የአራዳው :
የመድሐኔአለም ያለህ የት አገር ነው ? እግዚኦ እግዚኦ
2025-07-29 18:17:11
0
user6046891184196
ኡሙ ሂባ🌺🌺 :
እኔስ በስቱ ላልቅስ ያረቢ ከዱአ ውጭ ምን ማድረግ እችላለሁ ያኢላሂ አተው እዘንላቸው😭😭😭😭😭
2025-07-26 19:42:02
45
user5745420554288
marta :
እግዚአብሔር ይርዳቸው ለተራቡት ለተጠሙት ኡፍፍፍ😭😭😭
2025-07-26 20:02:17
96
user7365456344992
user7365456344992 :
ሰማይ እና መሬት የፈጠርክ መዳሃኒኣለም ኣባቴ እነዚ ህዝቦች ድረስላቸው 😭😭😭😭ምን ልናዪ ነው ዘንድሮ ፈጣሪ ወይ ወረድ ወይ ፍረድ 😭😭😭
2025-07-27 10:36:34
48
hu94609
Z ነኝ ጎንደሬዋ :
ያረብ እኔ የጠየኩህን ሁሉ ተወዉና ለነሱ ድረስላቸዉ ወላሂ እኔስ ሆዴ አልቻለም ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
2025-07-27 05:30:50
46
ziada.mo3
Ziada Mo :
ሙስሊም ሆኖ ምን ማድረግ አለመቻል ያማል። ያረብ💔💔
2025-07-27 06:43:26
13
henok2175
henok21 :
ያሳዝናል በታሪክ ኢትዮጵያ ም አሳልፋለች ፈጣሪ ለህፃናቱ ይድረስ
2025-07-27 05:00:36
6
agaba856
agaba :
please let two countries sign peace agreement for the well-being of her citizens 😄😄😄
2025-07-29 12:20:51
0
silaw35
Silaw :
Really, I hate this world. Shame on you. USA.
2025-07-27 07:38:47
5
yostina388
Yostina🦋 :
እረ መድኃኔዓለም ድረስላቸው በስመአብ!😥😥
2025-07-27 15:20:43
14
user2040907977245
አማማው አርጎባው :
እኔ ግን ተገርሜ ባቸው ጉድ አልኩ ኢቶብያውስጥ የተቸገሩ በጦርነት ምክናያት አሉ እሞት ደረጃ ግን አንድም የለም
2025-07-29 08:37:06
0
user20270994786120
A ነኝ ጎጃሜዋ💓💓 :
ኡፉፉፉፉፉፉ ያረበ አተው አግዛቸው😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-26 19:36:45
6
dawitgere948
Dawit Gere💛❤️ :
በዚህ ልክ ሰው ስወድቅ ማየት በጣም ያሳዝናል በጣም አዝኛለሁ ለእነዚህ ፎጥሮች ሰው ባይደርስላቸው አዛኙ እና ሩህርሁ ፈጣሪ ይድርስላቸው ምንም ለማያቁ ህፃናት 😭😭😭😭
2025-07-27 19:38:08
2
dessu19
D.E.S.S.U ዘ.ሐራ :
አለም በሰለጠነበት ዘመን እንደዚ ስታይ ፍትህ ያለው ክንድህ ላይ ብቻ ነው ወገን ታገል ዝም ብለህ ለነሱ እንደዚ የሆኑ ለኛ ሀገርማ እንዳለን እራሱ አይቆጥሩንም እኔ ከየትኛውም ወገን አይደለሁም ፍትህና ፍርድ ላጣ ግን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥለት
2025-07-28 14:31:30
4
hasen.mohammed8
Hasen Mohammed :
ቃላትም የለኝም ወሏሂ
2025-07-27 06:44:56
7
sara.yemaryam5
sara yemaryam :
እረወይኔ የማያልቅብህ ቸሩመድሂኒአለም አንተመግባቸው😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-27 15:45:51
6
emruendbu
emruendbu :
አዎ ያአውሮፖዎች ጭከኔ አንዱ ማሳያ ነዉ ለራሳቸው ልኖሩ ሌሎችን ይፈጀሉ ናግ በኔ ነዉ ልብ ያለው ልብ ይበል ።
2025-07-28 12:26:01
4
meseret.abebe14
mesi dire እናቴ ፩፬ :
እግዚአብሔር ይድረስ ምንም ለማያውቁ ህፃናት😢😭😭😭
2025-07-27 09:25:55
8
user225684063
Hayat :
እንደኔ አጀቱ ያረረ ማነው እኔ ማረግ የምችለው ዱአ በቻ ነው ያኢላሂ ድረስላቸው
2025-07-27 11:27:03
5
user1161362025608
yareb :
ያረቢ ያአሏህ የረህማን ያረሂም ድረስላቸው
2025-07-27 19:52:25
3
jemalsulengo
Jemal Sulengo :
አዎ ከኛ ቀንሰህ ለነሱ ስጣቸው ያረቢ ?
2025-07-27 11:43:45
18
To see more videos from user @abdu_kings, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About