@musictube369: ወርቀ ዘቦ🔥🔥 ሚካኤል ታዬ ወንድሙ (ልጅ ማይክ)🙌 በጣም ሁሌም ስሰማው የሚገርመኝ ስራው ነው በጣም የሙዚቃ ችሎታውን ምን አልባትም የግጥም መፃፍ ስጦታዉን ያሳየበት እስከዛሬ ከሰማኋቸው የhiphop ስራዎች እጅግ የምወድወን ሙዚቃ ባለተለመደ መልኩ ይዤላቹ መጥቻለው ለኔ ወርቀ ዘቦ under rate ተደርጓል ብዬ አስባለሁ ምንም እንኳን በዩቲዩብ 2.2M+ view ቢኖረውም still Its among the best alltime hiphop Ethiopian hits out there🙌🫡 no cap 🧢 🗣ለጥሩ ስራ cradit እንሰጣለን ጥበበኞችን እናከብራለን🙌 ልጅ ማይክ እናመሰግናለን🙏 ብዙ የተሻሉ ስራዎችን ካንተ እንጠብቃለን ለዛሬ አበቃን ፈታ በሉልኝ🥰🙏🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ልጅማይክ #ወርቀዘቦ #lijmicfaf #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Region: ET
Saturday 26 July 2025 20:03:39 GMT
Music
Download
Comments
ታደሠ :
እንደኔ የማይክን የአባቱን ስም የማያውቅ
2025-07-27 07:13:43
54
𝗘𝗦𝗧𝗜𝗙𝗢 ♏ :
2025-07-30 14:20:01
42
aleez555 :
I agree.very underrated song!
2025-07-27 12:31:05
27
Esu_Pop 🦅 :
caption fact 💯
2025-07-29 06:05:46
12
soso teshome :
This is my favorite song keendale zefenu Werke Zebo 🥰
2025-07-29 17:37:33
8
imu :
wowo
2025-07-31 14:32:22
2
💊🛖👑 :
ልጅ ሚካኤል የራፐሮች ንጉሥ 🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 08:21:05
32
oz.robi🧸 :
ወርቀ ዘቦ🔥
2025-07-27 19:29:35
3
ⓩ ነኝ የራሽፎርድ ናፋቂ :
ወርቀ ዘቦ
2025-08-02 19:48:14
5
✞ᴺᴬᵀᵀᵞ✞ :
lij Michael best song for me🔥
2025-07-27 12:55:22
11
kira2114 :
ልጅ ማይክ 😁😁😁😁
2025-07-28 08:23:07
3
Maybe 🤔 :
እንደኔ የማይክን የአባቱን ስም የማያውቅ
2025-07-30 11:58:23
3
ሥበር ራያ :
ልጅ ማይክ ያራዶች ንጉሥ
2025-07-27 18:09:22
9
anwa 55 :
የአባቱን ስም አላቅም ላልከው ልጅ ሚካኤል ታዬ
2025-07-27 21:33:32
4
አልዩ manche👑👑🔱🔱🔱 :
tediyo king👏👏👏👏
2025-09-15 08:05:43
1
(-mahir bull-)🇦🇱 :
kige 👑👑 fafe
2025-07-28 13:38:53
2
ቻቻ16 የዘሜው ግልገል :
ማን እንዳንተ
2025-09-11 13:26:41
1
ya yele lej :
wanaw
2025-07-30 15:26:21
2
tekesh mekonnen :
the rap king
2025-09-29 06:58:47
1
Only ⁺ vibes :
2025-08-09 18:10:55
0
faf :
ያባቱ ስም እንደኔ የማያቅ ያለከው ልጅ ታዬ ነው ያባቱ ስም
2025-09-22 19:00:38
0
1 :
ዘመናይ ማርዬን ጋብዘን በቀጣይ
2026-02-25 15:08:51
0
Anwar :
ትችላለህ የሂፓፕ ንጉስ🥰
2026-04-16 22:55:37
0
ዳጊትንሹ :
የኔተወዳጅ
2025-10-23 14:53:25
0
ሞዐ :
ስሜን አንብቡት...ዕውቀት ታገኙበታላችሁ
2025-08-07 20:08:31
0
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.