@ahadupodcast: Whats your thoughts on this?#personaldevelopment #Relationship #ahadupodcast

KIRUBEL AHADU
KIRUBEL AHADU
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 04:40:54 GMT
43480
4379
122
166

Music

Download

Comments

user9326077105
🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ :
ሁለቱም ያውነው ደሀ ከሆክ ደስታ ከየት ይመጣል
2025-07-28 05:47:34
53
selammarkon0
selammarkon0 :
እሱ ሰዎች ለማነቃቃት የምትሉት ነገርነው ድህነት ደስታን ክብርን ብዙ ነገር ያሳጣል ድህነትን አታሽሞንሙኑት
2025-07-28 10:38:39
25
ailsa.ahmed
Ailsa Ahmed :
በድህነትለኖርሰዉነዉሚገባዉ
2025-08-29 10:16:17
0
ewtiephrem
BEZA :
Someone who puts no effort into improving themselves and lacks enough income should rethink marriage or parenthood…..u have to hear the whole idea of what he said
2025-07-28 05:01:34
6
mytik636
user 687 :
ድህነት ደስታን ያሳጣል ፍቅርን ይነጥቃል
2025-07-28 12:23:44
35
tina7black
ትሁት የጋሽዬ ልጅ :
ትክክል እኔ ግን ደስተኛ ባልሆንኩኝ ደረጃ ነው ያለሁት ምን ይሻለኛል
2025-07-28 10:01:52
1
hani_hunn
H 🦋🦋 :
I think his intention was about being prepared before having kids and he’s ryt somehow. Yes, gr8 people come from poor families, but not every child survives that struggle plus that shouldn’t be used as an excuse to have a child. U don’t need to be rich, but u should be stable enough to provide the basics. Readiness matters.
2025-07-28 08:46:57
1
nile.haile
Nile :
ደስተኛ ያልሆነ ፋሚሊ የሚፈጠረውኮ ከደህነት ነው
2025-07-28 15:44:30
10
yordi3838
Yordi :
ሁለቱም ያውነው ደሀ ከሆክ ደስታ ከየት ይመጣል flagotk sigil new hulun neger yemijemrew
2025-07-28 13:29:51
7
karayinaaaa12412
karayinaaaa1241 :
ድህነት is Trauma bt itself
2025-07-28 13:53:27
7
saaarcho
Sari ⚫️🔴⚪️ :
በደንብ እንወልዳለን ደሀ ጧሪ ቀባሪ አይኑረው ??
2025-07-28 06:29:07
5
redu59082
redu🍟 :
ደሀ አይውለድ ለምትሉእኔ የደሀልጅ ነኝ አባቴየተቀየረው እኔ አተወለድኩ በዉሀላነው ስለዚ የደሀ ሀብቱ ልጁነው🥰
2025-08-24 12:06:07
1
pom.mie
Pommie✨ :
true 💯
2025-07-28 04:44:17
3
user37361391819883
user37361391819883 :
እኔ ደሞ ትክክለኛ ወንድ ማለት አባትነት ምን እንደሆነ የማያውቅ ወንድ ልጅ ባይወልድ እረ እንዲያውም ቢሰለቡ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ጭራሽ የዘር ፍሬ ባይኖራቸው
2025-07-29 16:23:11
2
abi_dem
abi :
deha mewuled yelebetm::
2025-08-01 18:09:18
2
muba.jr13
Muba2 :
absolutely right ✅
2025-07-28 04:44:17
5
gashmindaye
ola.man :
መማር ትቅሙ እዚህ ላይ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ የተማረ ሰው social media ላይ ወቶ ያውራ ሀሳብ ይስጥ የተባለው ለዚህ ነው 😏😏😏😏😏😏
2025-07-28 09:30:34
3
lijmark07
A+ :
ድሃ ሆነው አይውለዱ ስኬታማ ከሆኑ በኋላ ይውለዱ ለማለት ነው ፈልጎ ነው ...እንጂ ድሃ የነበረ ሰው አይውለድ አላለም
2025-07-29 16:50:03
2
taresaboona
tariku :
ደስተኛ የማትሆነው ደሀ ስትሆን ብቻ ነው
2025-07-30 07:26:34
2
martahabte
ማርቲ የኪዳነምህረት ልጅ🙏❤ :
አይገርምም ፈጣሪ ደግሞ ልጅ የሚሰጠው ለደሀ ነው🙏❤
2025-07-30 07:10:05
2
hilina864
12444 :
ያው ነው ደሃ ከሆንን እንዴት እንደሰታለን, ልጅ በድሉ ያድጋል እየተባለ ተወልደን ነው, እንደኔ ሃሳብ በቂ ነገር እስኪኖረን ልጅ አያስፈልግም 🙅🏿‍♀️
2025-07-28 17:52:51
2
ribkayoh
እንዝርት :
ትለያለህ
2025-07-28 13:48:58
1
tigestyelkal
tg :
በትክክል ወድሜ
2025-07-28 12:07:02
2
lewam.nihal
Lewam Nihal :
አንተ ብቻ አዉራ ወላሂ🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 18:24:09
2
habte5676
habte :
🥰🥰🥰በትክክል bro
2025-07-29 06:00:37
1
To see more videos from user @ahadupodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About