@02miki2: #foruyou #ይሻለናል ሰላም #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #challenge #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ዱርየው #ሸገር #foruyou

Miki Miko
Miki Miko
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 10:55:58 GMT
242892
45855
1266
5342

Music

Download

Comments

fd00000ban
fd :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣቱ ዊልቸር ላይ አይቀመጥ no more war
2025-07-28 12:38:47
613
dawit9417
Dawit :
መርጦ አልቃሽ አትሁኑ የአማራ ህዝብ እንደሰዉ አይቆጠርም እንዴ ጦርነት የሚበቃዉ አገዛዙ ሲወገድ ብቻ ነዉ
2025-07-29 11:21:21
3
user815706821040
Elsa ayele :
ጦርነት ይብቃን
2025-07-29 08:28:50
1
erkiyihun19
እርቅ ይሁን ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ጦርነት ይቁም 🙏
2025-07-28 12:46:00
257
kuchle3
PAPI ፓፕ ስያምሽ ስያምሽ ያመኛል 🤭🥰 :
ለምን ይበቃል የማን ወንድም ሞቶ የ ማን ይቀራል 😭😭😭 ይቀጥል 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
2025-07-28 15:47:12
4
abayy3333
Abay yegeta lej🙏 ⛪️🇪🇹✝️🇪🇹 :
ይብቃ
2025-07-29 10:11:08
1
amanu1425
amanu LM 10🇦🇷 :
ቆይ ግን አርቲስቶች ጦርነትን ለማበረታታት ብቻ ሲሆን ነው እንዴ በየሚድያው ሚያደነቁሩን ስለሰላም ሲሆን ግን ጭር ይላሉ ያስተዛዝባል የምር አንቺ ግን ይመችሽ የአራዳ ልጅ👌
2025-07-28 13:32:25
28
mastewal.kindie
maste ነኝ ሰላም የናፈቀኝ :
ጦርነት ይብቃ የአንድነት ዘመን ፈጣሬ ያምጣልን
2025-07-29 09:36:53
1
user32355701126984
habenom :
እውነት ብልሃል ይሻላል 😭😭😭😭😭
2025-07-29 11:24:08
1
user1abel6
@🫡✌️ÃƁĒĹ✌️🫡 :
miko nurulin 🤝ke tgray 🤝
2025-07-28 11:11:07
99
azmibababa
@Azmi አዚ🦅 :
የአማራ ክልሉ ጦርነት ጦርነት አነበረም እዴ ያሁሉ ንፁሀን ምንም በማያውቀው ሲረሸንና በድሮን ሲያልቅ የት ነበራቹ ወይስ ዜጋ አይደለም አሽቃባጭ ሁላ
2025-07-29 09:50:06
6
leelewakalu1
Yi Umam mali አፍሪዬ🖊🖊iran🖊🖊 :
stop war stop war plssssssssz
2025-07-29 09:54:42
1
mili376152
ሚለን❤️ :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣቱ ዊልቸር ላይ አይቀመጥ no more war
2025-07-28 17:41:20
4
beya24....0
⚔️🪓Beya🗡️⚔️ :
stop war in tigray
2025-07-29 07:59:37
10
mastewal523
Mastewal :
tornet ybkan@🙏🙏🙏
2025-07-29 11:19:17
2
muler.geta
Muler Geta :
ካልደፈረሰ አይጠራም ወንድሜ
2025-07-29 10:25:50
5
marymenate1
Aynuye International 🌍🇷🇺💪 :
stop stop stop stop stop stop stop war 🥲🥲🥲🥲
2025-07-29 11:16:41
1
bire.24
bire 24 :
ካልደፈረሰ አይጠራም ይለይለት ምናምን የምትሉ እስኪ እነ ጋዛን ተመልከቱ የሚበሉት አተው ህይወታቸው ተመሰቃቅሎ ሀገሪቷ ፈራርሳ ንፁሀን አልቀው ግራ ተጋብተው ታዲያ እኛ 130ሚሊየን ህዝብ ምን ልንሆን ነው ይለይለት የምንለው እባካችሁ ቆም ብለን እናስብ እመቤቴ ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢ/ያን ከጦርነት ከእልቂት ትጠብቃት ትጠብቀን
2025-07-29 11:04:53
1
rudwanwanaw1
ሬድ@ቡንዬ👆 :
ጦርናት ይብቃ
2025-07-29 08:00:46
2
hussenshemsu3
ℎ𝑢𝑠𝑢 ነኝ ወታደሩ ህዝቡን አፍቃሪ ፎሎme :
ጦርነት ይብቃ የምትሉ በላይክ ግለፁልን
2025-07-28 17:49:52
4
fasikaw.mequanini
fasikaw mequaninit :
ወንድሙ ልክ ብለሀል
2025-07-29 08:09:00
1
brye.ylal
brye ylal :
ይመችህ ያራዳ ልጅ👌👌👌
2025-07-29 09:44:54
1
robel.germikal
Robel Germikal :
Selam new mishalew lehulu
2025-07-29 15:50:55
2
tigiye72
tigiye :
ይብቃን
2025-07-29 11:33:31
1
yabuyenatulij
yabu yenatu Lij :
stop war
2025-07-28 11:11:27
4
To see more videos from user @02miki2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About