@fariso_: stop the war😭#fariso #alhamdulillah❤️

fariso_
fariso_
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 28 July 2025 12:46:49 GMT
556858
73827
969
4715

Music

Download

Comments

yemayalkbereket
የማያልቅ 👑 በረከት :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣት ዊልቸር ላይ አይቀመጥም 🔥 ሰላም ፀዴ ነው
2025-07-28 16:43:20
3176
makibeze
መፅሀፍ ቅዱስን እናንብብ❤ :
ሸኔ ህዉሀት ፋኖ እግዚያብሄር አምላክ እናንተን አጥፍቶ ሰላማቺን ይመልስልን .....🥰
2025-07-29 06:02:00
493
user19086275943822
𝚝𝚎𝚍𝚍𝚢 𝚛𝚊𝚢𝚊 :
ለካ ይሄን ሀሳብ ለማምጣትነው የጠፋሽው
2025-07-28 16:04:09
993
akerm8418
𝐀𝐤𝐞𝐫𝐦 ቤ 🦴 :
❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ
2025-07-30 06:02:37
330
binthussen13
✨ Lily online shopping🛖🛖✨ :
💚💛❤በአማራም ክልል ጦርነት ይቁም በትግራይ ብቻ አይደለም👍no war❌ in Ethiopia
2025-07-29 08:00:04
59
zedo945
🇪🇹⛪@zedo__444⛪🇪🇹 :
:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 19:43:12
74
liverpooooooooooll
liverpooool :
እነሱ ሳይሆን! አብይ ነው ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂ!
2025-07-28 21:29:27
59
zoskalestesfaye4
Zose :
የት ነበርክ እስከ ዛሬ 🤣መንግስት ሲጨንቀው የመዘዛቹት ካርድ ናት😂
2025-07-29 08:02:58
8
user7xtrvgnny2
zouzou mare :
ትክክል ጦርነት ይብቃ🙏🥰
2025-07-28 14:32:38
146
nigstzuzu
ye mariyam :
ሰዎድክ ያኔም ምንም ክፉ ሳይዎጣክ ይመችክ
2025-07-28 16:52:25
34
julax0058
🪐𝗔𝗕-ᴋᴇʀɪᴍ :
ይሄ የትግራዋይ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነዉ
2025-07-28 21:54:57
145
emama878
вєℓα 🦁☦️ :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣት ዊልቸር ላይ አይቀመጥም 🔥 ሰላም ፀዴ ነው
2025-07-30 14:21:44
6
nunu21b
✨Nunu🦋 :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣት ዊልቸር ላይ አይቀመጥም
2025-07-29 09:34:27
16
useryidna4
ሀ እና ለ :
እሄንን የሰላም ቻሌንጅ ሁላችንም መቀላቀል አለብን ጦርነት ይብቃ ሰላም ሰላም ሰላም ለሰው ልጆች
2025-07-28 16:26:26
82
tad.man67
tad man(አነ ዘክርስቶስ) :
this message is so deep...እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ አኛ ዊልቼር ላይ አንቀመጥም... ይኣክል ኲናት✊✌️
2025-07-28 17:01:54
59
yabkalabey
lil yaba🏊🏼‍♂️🏊🏼‍♀️ :
❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ
2025-07-30 16:19:46
10
abreshe
አብሪሎ የ አማኑኤሉ 🤙✌️ :
እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ እኛ ዊልቸር ላይ አንቀመጥም stop the war 👌👌👌
2025-07-29 08:41:05
61
tigisttmamo
Tigist Mamo 🙋🙋🙋🙋 :
የአማራ ክልልም ጦርነት ይብቃ
2025-07-29 15:55:32
11
zene.tefera
Zene Tefera :
እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሳንሃል ህዝቡ ከደነዘዘበት እየነቃ ነው👍✊💪
2025-07-30 12:12:19
5
putin7570
eyob4470 :
ህወሃትና ብልጽግናን በአንድነት ማስወገድ አለብን ብቸኛው መንገድ ፋኖ ነው!!
2025-07-28 18:20:16
36
dani_251_
dani_251 :
እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ እኛ ዊልቼር ላይ አንቀመጥም 💯
2025-07-29 05:06:46
9
zelalemdj
D J :
ዊልቸር ላይ እራሱ እድለኛ ከሆንክ ነው😭😭😭😭
2025-07-29 14:34:24
11
slowlybbbb
mono :
ለሽማግሌዎች ወንበር የወጣቶች ደም መፍሰስ ይብቃ✌
2025-07-29 10:32:10
7
dagmawet0
𝑯𝑼𝐷𝘈𝑁✅❤🔐🎼 :
ግን ለምንድነዉ ጦርነቱ🤔
2025-07-28 15:01:09
38
To see more videos from user @fariso_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About