@abrahamtadesse44: #creatorsearchinsights #fyp #orthodox #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral #orthiodox❤❤ #apostolic

Dn Abraham
Dn Abraham
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 16:10:19 GMT
262298
34097
272
7426

Music

Download

Comments

yaboos0
yaye :
እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-28 16:14:42
221
abkd48
mimi :
ፍስለታን ሱባኤ መግባት ፈልጌ ነበር ግን በፍስለታ ንሰሐ አይሰጥም አሉኝ በጣም ነበር የፈለኩት እባክህ መልሱን ንገረኝ 🙏
2025-07-29 07:58:59
35
panda_4x_xau
𝐏𝐀𝐍𝐃𝐀-𝟒𝐗🐼 :
ለማን ላማክር ስጨነቅበት የነበረ ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
2025-07-30 12:01:47
13
yetnet108
Yet Net :
አመስግናለው ወንድሜ ፍልሰታን አመቤቴ ከፈቀደች አርሴማ ነኘ 🙏
2025-07-29 06:47:22
34
selamabrha588
selu :
ቤት ውስጥ ስቡኤ መግባት ይቻላል ወይ?
2025-07-30 06:36:50
36
daeldai2
dael dai :
ቃለ ሂዎት ያሰማልን🙏🙏🙏እናመሰግናለን
2025-07-28 21:20:03
10
zerfezerfe498
ZoZo :
አየጠበቁት የነበረ ትምህርት ወይም ምክር ቃል ህይወት ያሰማልን
2025-07-29 11:42:05
6
just16_24
Do it :
እባክህን ከመድረሱ በፊት ሌላም ሌላም ነገር በለን
2025-07-28 19:52:06
8
ferita__3
ferita_ :
እቤት ውሰጥ መያዝ አንችልም መዉጣት ለማንችል ወንድሜ
2025-07-29 09:07:37
6
yonatan4k
T𝕚𝕘𝕖𝕣𓄂 :
Eshi wendme ንስሀ ላይ ሳለን ማለቴ የንስሀ ፆም ስግደት ሳንጨርብ ሱባዬ መግባት እንችላለን??
2025-07-28 23:26:01
8
enkahye
Enkuaye :
ሰላም ወንድሜ የፍልሰታን ሱባይ በቤቴ ልይዝ ፈልገ ነበር ግን ተማሪ ነኝ ቤቴ መያዝ እችላለዉ
2025-07-29 04:46:04
7
user1307526870459
Heaven :
ሱባእ ስንገባ ቤተ ክርስትየን ተቀምጠን ነው ወይ መመላለስም ይቻላል
2025-07-29 13:42:02
1
tinsaegetu816
tinsaegetu816 :
ኦላይን ስራ መስራት የምትፈልጉ አናግሩኝ🥰
2025-07-30 09:16:48
0
herutget
Rut getachew mamo :
7 ቀን ብቻ ነዉ የሚገባዉ እኔማ ፍልሰታ 16 ቀኑን ልገባ ነበር???
2025-07-29 12:04:47
2
bezamesert075
maki bezit :
ውድሜ ለሊት ቤተክርስቲያን አድሪ ጠዋት ስራ ብገባ እደ ሱባዬ ይቆጠራል
2025-07-29 18:53:43
6
hanicho6985
𝑛𝑎𝑓𝑖 💞 :
ከ 18 አመት በታች ንሳሃ መግባት ይቻላል ???
2025-08-02 08:38:18
0
yemaryamsetota
muller🥰 multi :
ሰላም እንዴት ነክ ወንድሜ ንስአ መግባት እፈልጋለውና ንሰአ እንዴት ነው የሚገባው እኔ ሸክሜ የከበደኝ ነኝ እና ምን ማረግ አለብኝ አደራ ወንድሜ መልስክን እፈልጋለው
2025-07-28 20:16:16
25
yeabsragg
Tsega :
ወንድሜ ሁለት ነገር ልጠይቅህ ካላስቸገርኩህ 1, ንስሃ ገብተን ቅጣታችን ሳንጨርስ ሱባኤ መግባት እንችላለን ወይ? 2, በቤት ውስጥ ለ3+ ቀን መግባት ይቻላልን?
2025-08-03 10:34:14
0
milihaftimeri3
𝐌𝐢𝐥𝐢 ᶠᵉᵗᵃʷⁱᵗ 🍫🤗'🎭 :
18 በታች ንስሃ መግባት ይቻላል 🙏
2025-08-02 21:14:21
0
yodit.taddese
Yodit Taddese :
ወንድሜ እቤት መያዝ እንችላለን እንዴት አድርገን እንደምንገባ አስረዳኝ በናትህ
2025-07-28 21:07:25
4
soli333333
mercy :
ፆመ ፍልሰታ ለምንድነው ምንፆመው?
2025-07-30 10:03:08
3
mestu.haylu
Mestu haylu :
እግዚአብሔር ለዚያ ያብቀን
2025-07-29 18:25:38
3
user7138671132978
በቲ የማርያም ልጅ :
ወነንድሜ እባክህ መዝሙር ዳዊት ስጠኝ
2025-07-29 12:50:18
3
wegayehu.dagne3
@123 :
አሜን አሜን አሜን
2025-07-29 02:35:41
3
To see more videos from user @abrahamtadesse44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About