@agabos22: #creatorsearchinsights

አጋቦስ
አጋቦስ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 17:05:08 GMT
74444
10376
588
25376

Music

Download

Comments

yetty_holly
yetty_holly :
እንደ ሀሳብ ግን ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅዱስ ብታነቡ 🙏🙏
2025-07-28 18:46:14
349
abraham_halake
Abraham Halake :
መፅሐፈ ዶሮ እና መፅሐፈ ባልቴት ምዕራፍ 0 ቁጥር 0 እያነበቡ እኮ ነው የተቸገሩት!!
2025-07-28 17:43:34
232
logintolivewithjesus
Boni.. B :
እኛ የምዘመርላትን ማርያም አናውቅም:: የጌታ ኢየሱስ እናት አምላክ አይደለችም:: መስዋዕት ለኢየሱስ✝️
2025-07-29 14:45:29
0
terezavictorio1960
tereza 1960 :
አምላኬ ሆይ ማስተዋል ስጠን🙏🙏
2025-07-29 02:39:35
4
tiktok.jesus2025
ሁሉም ያልፋል🙎‍♂️🙎‍♂️🙎‍♂️ :
እኔ ደስ የሚለኝ ሁሉም የዘራውን የሚያጭድበት ቀን መኖሩ ካልሆነም ጌታ ለክብሩ ሰብሮም አሳምሞም በጤናም በፈለገ መንገድ ይጠራዋል ልክ እንደ እኔ
2025-07-29 08:58:14
1
tsi.wj
Tsi W/j :
🥰🥰🥰wengel yashenfal
2025-07-29 07:17:16
4
hanayegeta443
HANA😍 :
የተነገርው ተቃራኒ ነው በፊት ለጣዖት ነበር የተዘመርው ። ።አሁን ግን ለሚገባ ለጌታ ነው አሁን ባታው አገኛ❤
2025-07-29 11:37:39
1
greatnahom02
N A H O M Fan :
አይ ኦርቶ ኢየሱስ የለም እዛ የምንለው በምክንያት ነው
2025-07-29 11:28:48
1
mignotehirko
Mignote Hirko :
ጌታ እየሱስ ልቦና ይስጠው እንጂ ምን እንበል? ጌታ ሆይ በጣም ነው ያስደነገጠኝ
2025-07-29 10:08:17
3
user94970128585
@DdSsEe Bleasd man. :
እግዚአብሔር ይገስፀው!!! ከኢየሱስ ውጪ ማንም አይመጣም !! አመነም አላመነም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ዳግም ይመጣል።።።።።።።
2025-07-28 18:37:21
8
user3019354132617
PROPHAT NATENALE(KABOD) :
ጌታ እየሱስ ይገስፅህ ጌታ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው የፍጥረታት ሁሉ ቤዛ እየሱስ ነው 🥰 ቤዛችን እየሱስ ነዉ 🥰 ቤዛችን እየሱስ ነዉ 🥰 ቤዛችን እየሱስ ነው 🥰 ማ ራ ና ታ እየሱስ ቶሎ ና🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 13:11:33
1
mesecj7
አዲስ ኪዳን :
ኢየሱስን ጣኦት አይ ኦርቶዶክስ ይቅር ይበላችሁ
2025-07-28 17:49:19
91
user2918356825333
, don't be afraid :
በእኛ በት ሰው ማምለክ ጣኦት ነው በነሱ ቤት ደክሞ እግዚአብሔር ን ማምለክ ጣኦት ነው ልዩነታችን
2025-07-29 11:26:49
4
ashenafi8940
ashenafiashe1646 :
አምላካቸው ማርያም ስለሆነች ልጇን ጣኦት ለማለት ደፈረ ያ ማለት ፍጡራንን የማምለክና ለፎቶአቸው የመስገድ አባዜ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ስለጋረደባቸው ጌታ አይናቸውንም ልባቸውንም ያብራላቸው
2025-07-28 17:53:31
10
tadele7truelike
Tadele @ christianity :
ምንያርግ ድርሳንና ገድል ዝክርና ተስካር ብቻ የሚያቅ ትውልድ ወደ እውነት ማምጣት ዋጋ ያስከፍላል
2025-07-29 01:40:06
6
admasu283
admasu areru :
በደመ ነፍስ የሚኖር ዕውቀት አልባ ስለሆነ ተወው።
2025-07-28 17:34:39
61
lijsinger6
ዜማ ለክርስቶስ :
አልበራላቸውም ለዛነው ወንድሜ በርታ💪
2025-07-29 08:38:51
6
miniko3140
Mine :
ይቅር ይበልህ ወንድሜ 🥰🥰
2025-07-29 13:58:31
1
asegidcfc
Asegid Chelsea :
ተመልሶ የተናገረውን የሚያይ ከሆነ ራሱን ማጥፋቱ አይቀርም።
2025-07-28 17:50:23
52
tamirugos
Tamiru Gos2024 :
ጣዎት ማለቱ እኮ እየሱስክርስቶስን ሳይሆን ለማሪያም የተዘመረው መዝሙር ጣዎቶች ዘመሩት ለማለት ነው😁
2025-07-29 12:59:59
0
godismysavior050q
እግዚአብሄር እረኛዬ ነው :
በእየሱስ ስም ጌታ እየሱስ ምሆረት ያድርግልህ
2025-07-29 11:05:42
1
dereje015
dereje015 :
የምያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው🥰🥰🥰
2025-07-29 10:53:35
1
user5537553175320
sileshi belguda :
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 12:35:34
1
user4584586192210
Elshaday neh :
የምር ግን ይሄ ልጅ መጠየቅ አለበት ምንድነው ዝምታችን በዛ መሰለኝ
2025-07-29 07:01:26
4
To see more videos from user @agabos22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About