@sig.man56:

ደሮ እርባታ
ደሮ እርባታ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 July 2025 21:36:51 GMT
95336
3127
45
972

Music

Download

Comments

amsalu80
Amsalu የደ/ታቦር ልጅ :
በቆሎ 1 ኪሎ 50 ብር ነው በ5ሰታባዛው 250 ነው ጎመን 40 ነው ገብስ 50 ነው በጠቅላላ 340 ነው በምን ሂሳብ አሰበህ ነው
2025-08-09 17:08:07
9
nabiyu83
Dr Yohanes :
1kg ቦቆሎ 50 ብር ምንድን የምቃዥ 5 ኪሎ ቦቆሎ 250 ብርነዉ
2025-07-29 07:14:59
2
aminahmed4467
ይሄም ያልፋል :
ሙሉውን ሠርተ ልቀቅ
2025-09-08 17:22:31
0
daniibest77
Danii best man :
Daniel Lema best 😁
2025-09-10 04:48:54
0
abdupopotin1
Abdulfetah Teyib Hamza :
በቆሎ 200 ብር ምናምን የምትሉ የተሰራው ለስንት ቀን ይሆናል ብላቹ አስቡ እንጂ ሂሳብ መደመር ብቻ አይደለም
2025-08-11 08:52:13
0
mogesd21
user1618031254932 :
ኧረ በቆሎውን መርጠው አልበላም አሉ እንቁላል ጣይ እናቶች ናቸው መፍትሔ ካለው ንገሩኝ ሙሌ መኖ ነው
2025-08-11 15:19:32
0
user5276021694903
fewzan Razan :
5ኪሎ በቆሎ ብቻ 200ብር ነዉ እንዴት ነዉ 36 ብር
2025-08-09 00:02:28
4
user8410081041496
user8410081041496 :
5. ወር ሁኖቸው። አንቁላል። አልጀምር። አሉ መን ልጠቀም ሳሱ። ነቸው
2025-08-08 14:27:52
1
user523416561314
ሲጨንቀኝ ስለምጨነቅ እንዳይጨንቀኝ እጨነቃለሁ :
ማለት 1ኬሎ በቆሎ ስንት ነዉ
2025-08-23 04:32:28
0
abelchannie
abelchannie :
አንድ ኪሎ በቆሎ ዋጋው ስንት ነው
2025-08-09 05:45:44
0
fkrumeleka
Fkru Meleka :
enamesegnalen😊😊😊😊😊😊
2025-08-09 18:06:53
0
user8049220601307
user8049220601307 :
ውሃ ምን ያክል ነው ምቸመረው ምቀቀለው ሁሉም አንድ ላይ ነው?
2025-08-11 11:28:39
0
user8537706979400
user8537706979400 :
36ብር ?ማለት አልገባንም
2025-09-02 14:13:36
0
ahmed.ayalew5
Ahmed Ayalew :
በ36 ብር ምን ይገዛል
2025-08-11 12:09:52
0
bulgaria1870
buchaye :
አንድ ኪሎ ቦቆሎኮ 55 ብር ነው እንዴት አስበህ ነው ?
2025-08-08 15:09:04
0
pogacaruae
Lotto :
አረ 36 ምትለውን ተወው በቆሎ ኪሎው ስንት ነው ሲጀመር ?
2025-08-09 05:48:24
0
girma.mengistu3
ምን ይሻላል ! :
5 ኪሎ በቆሎ ስንት ነው ? _ብቻውን ከ36.00 ይበልጣል ። ሃሳቡ ጥሩ ነው የሰጠኸውን ዋጋ ተወው።
2025-08-08 17:19:12
0
seid0458
al :
ወድሜ አብሽር
2025-08-13 05:47:20
0
user242117881051
Abershi ❤❤user242117881051 :
ወድም መኖ ሲቀያየር ተጽኖ የለውም ?በቆሎናገብስ ያልሔው
2025-08-22 17:04:10
0
wedi.boro
Wedi Boro :
አናመስግናለን
2025-08-08 17:04:43
0
fekadutesfay3
beke :
እናመሰግንለን
2025-08-17 08:28:23
0
tinahaile0
tinahaile722 :
"ምንም አይነት ግብአት ከውጭ ምታመጡት ሁሉም በቤት ውስጥ ምታገኙት ነው" አላለም ቤት ገዝተህ አስ1ምጠህልናል😳
2025-08-09 15:07:59
1
tagnigtseg
Tagay Nigussie :
ለእንቁላል ጣይ ነው?
2025-08-08 13:33:34
0
teshome.degefa0
፩፪፫፬፭፮ :
እራ የተሳሳተ ማራጀ። ነው ምክንያቱ 400ብር ዳራሰ
2025-08-09 06:44:16
0
amareasefa435
Amare asefa :
በርታ
2025-09-05 06:40:27
0
To see more videos from user @sig.man56, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About