@nova_h.i: teddy afro poem💝#ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopiamusic #Nova_h.i #viral #teddyafro @Nova H.I

Nova H.I🥇
Nova H.I🥇
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 09:14:57 GMT
1269468
90365
1260
23136

Music

Download

Comments

ghost3xxxc
ĜĤÔŠŤ💀 :
የ አቤል ሙሉጌታ ሙሉ አልም ሚያስንቅ😭😭😭😭
2025-07-29 17:29:14
1760
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
አሁን ያለንበት ሁኔታ😭
2025-07-29 12:15:48
1772
tensu51
tensu51 :
በአመት በዓል ቀን እንኳን አመት በዓል አይደርስም ።አሁን እኮ የአመት በዓል እራሱ ጣሙ ጠፍቷል
2025-07-29 12:20:27
652
bura_inks
𝐁𝐔𝐑𝐀 𝐓𝐀𝐓𝐓𝐎𝐎 🦇(መርሳ) :
ትንቢት እኮ ነው
2025-07-29 10:53:02
501
fanta.sandek
ከማሀይም እርቅ ። :
ቴዲ ንጉስ እውነት ነው
2025-07-29 11:43:54
358
tsgaaaaaddddy
Me :
ወሬ ብቻ አይከብድም
2025-07-29 22:51:02
12
stevenn_d7
Mikaቹ🌴 :
አንዳይዘፍኑብህ😁
2025-07-29 12:24:18
211
samisho710
sami🏀 :
ንጉሱ 🤴 ይምራን የምትሉ 👍
2025-07-30 04:41:04
92
hawae411
Hawa :
አሁን ያለበት ሁኔታ😭😭😭😭😭
2025-07-30 04:45:17
36
tesfaneshi18
Tesfshi yehlme derasi😊☺😘💝 :
ውርር እያረገኝ ሰማሁት🥺🥺🥺
2026-04-18 10:10:51
10
bettyjappy
Jappy :
ይህን ስሰማው እናቴ ድንግልን አለቀስኩ እስቲ ደግማቹ ደግማቹ አድምጡት🥰
2025-07-29 21:35:32
22
user87659395291421
beti lovely mama 💕 :
ቴዲዬ ፍቅር ምንም የሚጣል የለክም 🥰🥰😘😘😘🙏🙏
2025-07-29 12:47:33
91
estube4083
estube 🍫🍫 :
አልበም የሆነ ግጥም 🙏 ቴድ ሁሌም ንጉስ ነው 🥰😘
2025-07-29 23:03:38
29
eyob19_ggmu
𝔼𝕪𝕠𝕓 𝔾𝔾𝕄𝕌 :
ንጉስ ❌ ንጉሰ ነገስት ✅
2025-07-30 05:31:56
6
filafila825
@..🥷.⚡ :
እኔ ግን መሪችን ቢሆን እደ ሀሳብ👌
2025-07-29 19:58:47
33
misrak.teshome
Misrak Teshome :
ንጉሳችን❤👑
2025-07-29 19:47:02
5
ashenafibekele4887
Ashu :
ለአደራ የሚበቃ ሰው አንሷል በሀገሩ፥ ጎረቤት አይመጣም ጠንክሯል አጥሩ። እናቶች በፍቅር ቡና አይጠጣጡም፥ ምን አገባኝ አሉ የሰው ልጅ አይቀጡ ወይ ጊዜ😭😭
2025-07-30 05:10:43
48
yohanis.asefa1234
𝐉𝓸𝓱𝓷 𝓐𝓼𝓮𝓯𝓪 ⚽𝐑𝓲👍ማራኪ :
ቴዲዬ ክበርልኝ
2025-07-29 14:01:47
49
abay.abay550
solomon 🥰🥰 :
ኢትዮጵያ ውስጥ አርጅቶ መሞት መግስትን መናቅ ነው 😥
2025-07-31 02:38:23
8
bini__1_7
Bini_1_7 :
ግን ተስፋ አለ ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል🙏
2025-08-02 13:13:20
5
user6605013366549
semira yeseid :
ግጥም'ከጊዜጋር'ሲገጥም👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 21:12:09
24
lombe353
lombe353 :
ይህን ግጥም 2004 ወይ 2005 አካባቢ ነው የሰማሁት እውነት ግን እዚህ ላይ እንደርሳለን ብይ ለቅንጣት አስቤው አላውቅም ነበር። የእውነት ትችላለህ ቴዲ🙏🙏🙏
2025-07-29 17:10:56
24
haymanothagos3
haymanothagos3 :
የእዉነት ቃል የለኝም
2025-07-29 18:22:55
16
yomeessa
sintayehu Adimasu :
አጨራረሱ ያምራል ተስፋ አለን ሁሉም ለመልካም ይሆናል።
2025-07-29 17:41:06
16
lemiymiki
lemi😘 :
ወይኔ የምር አለቀስኩ 😥💔💔
2025-07-29 12:42:07
14
To see more videos from user @nova_h.i, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About