@respectus123: Respect and kindness 👍💯Great ♥️♥️#respect #fyp #foryou #viral #trending #help #usa 🇺🇲🇺🇲

Respcet♥️🇺🇲
Respcet♥️🇺🇲
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 29 July 2025 13:54:10 GMT
67991
1300
46
39

Music

Download

Comments

sergeantz
Sergeantz :
THANKS 🫵🏼 ❤️👍
2025-07-29 14:15:03
1
user8179816653765
Lawbè senegal :
❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-08-07 22:03:17
1
ssebagaradan
user3440426403663 :
🙏🙏🙏🙏 Amen Amen
2025-08-03 08:32:28
1
heikefrster3
Heike 😘 :
🥰🥰🥰
2025-07-29 14:11:07
1
thata_simborio
Thata_simborio :
Respect then shar other ho need Muse 🙏🙏🙏
2025-07-29 22:23:41
1
jennifercarter368
Ngô Hà Anh 🥰😍😘 :
❤️❤️❤️
2025-07-29 19:06:36
1
monax_oleg
🇲🇩Монах🇲🇩 :
👍👍👍
2025-07-29 18:30:20
1
janpavelka905
schrek2 :
🥰🥰🥰
2025-07-29 18:30:06
1
user2045179904677
TAG :
Sharing and respect each other is A Bliss. Good begets Good and Heaven bestows abundance of good fortunes 100 folds to those who deserves it. God bless us 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🌎🌈🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-29 17:04:50
1
markarlin43
markarlin43 :
🥰🥰🥰
2025-07-29 14:56:38
1
myotihalin
💔💔💔တန်းဖို့မဲ့အချစ် 💔💔💔 :
🥰
2025-10-18 02:33:58
0
kizakambalekiza
kizakambalekiza :
🥰
2025-08-03 06:08:28
0
anita.luz972
Anita luz :
nmn f. k m nnĂą
2025-08-03 18:30:01
0
zogba.rmy
Zogba RĂŠmy :
🥰
2025-08-06 20:57:31
0
carry.perofeta8
luvforhunny :
❤️
2025-08-07 08:43:16
0
andreyn057
andreyn057🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-02 20:32:00
0
fely.dumo
FeLY :
🥰🥰🥰🙏
2025-08-09 05:08:46
0
remyalbor
✨ remgelle ✨💫❤️‍🔥💗🌟 :
🥰🥰🥰
2025-08-16 07:42:58
0
user2162465928368
أبو رودينا :
🥰
2025-08-16 16:09:30
0
fafi_konjo_
Fafi Sweet :
🙏
2025-08-17 09:11:42
0
areefarosielove
roselove :
🥰🥰🥰
2025-08-20 13:09:20
0
ndiaye.yaya07
Ndiaye Yaya :
❤❤❤
2025-08-24 11:54:07
0
renettehill572
renettehill572 :
the lady ♥ has a good heart
2025-08-24 16:01:20
0
ajahntabrahim
Ajahn Tabra Him :
❤️
2025-08-26 09:19:56
0
To see more videos from user @respectus123, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#post 1072 | ከሐዋርያውያን አበው አንዱ የሆነው ቅዱስ አግናጥዮስ  የአሕዛብ ቤተ ክርስቲያን እናት በተባለችውና የክርስቲያኖች ሁሉ  የስማችን መነሻ በሆነችው አንጾኪያ በቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የተተካ የቤተ ክርስቲያን የሐዋርያነት ድልድይ አባት ነው። ቅዱስ አግናጥዮስ የትውልድ ቦታው በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተመዝግቦ አይታወቅም ፣ ያገለገለባት አንጾኪያ ሰማዕት የሆነባት ሮም ከመሆኗ በቀር። ድሮስ ለጳጳስ ምን የትውልድ ስፍራ አለው ፣ ሀገሩስ ቤተ ክርስቲያን ዘሮቹስ ክርስቲያኖች አይደሉምን?  ይህ አባት ቅዱስ አግናጥዮስ ፍጹም እግዚአብሔር ያደረበትና በክርስቶስ ፍቅር የተመላ ለእርሱም የሞተ በመሆኑ  ለባሴ እግዚአብሔር ተብሎ ይጠራል። እንደ ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያንን የጠበቀ፣ ለቤተ ክርስቲያን የኖረ፣ ለቤተ ክርስቲያን የጻፈ፣ ለቤተ ክርስቲያን የሞተ ቅዱስ ሰማዕት ነው። የቤተ ክርስቲያን ፍቅር ግድ የሚሰጠው አባት ነበረ እና ከሀገረ ስብከቱ ውጭ ላሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንደ ምጥ ያስብላቸው ነበር። ለዚህም ምስክር የሚሆነን እስከ ዛሬ ድረስ በእጃችን የሚገኙ ለአብያተ ክርስቲያናት የጻፋቸው መልእክታት ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ የኤፌሶን መልእክት ነው።  ቅዱስ አግናጥዮስ ምንጊዜም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚያያት እንደ ተራ ስብስብ ወይም ተቋም (simple organazation) ሳይሆን  እንደ ክርስቶስ አካል ነው። ስለዚህም ስለ ቤተ ክርቲያን አንድነት ደጋግሞ ያሳስባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ መከፋፈል እንደ ቡድን ቡድን መከፋፈል ሳይሆን የክርስቶስን አካል የመክፈል ድፍረት ነውና። በመሆኑም ጳጳሳትን ማክበር ራሱን ጌታን ማክበር በመሆኑ ጳጳሳትን በማክበር  የቤተ ክርስቲያንን አንድነት እንጠብቃለንና ጳጳሱን እንደ ጌታ እናክብረው ይላል። እንደ ጌታ ሲል ጳጳሱን  የጌታን ያህል እናክብረው ማለቱ ሳይሆን የጌታ ፍጹም ማደሪያና ሙሉ ባለ አደራ የበጎቹ ጠባቂና የክርስቶስ እንደራሴ አድርገን እናክብረው ማለት ነው።       በመልእክቱ ሲገልጽም እንዲህ ይላል፦ “For we ought to receive every one whom the Master of the house sends to be over His household, as we would do Him that sent him. It is manifest, therefore, that we should look upon the bishop even as we would upon the Lord Himself -  ቤቱን ያከናውንለት ዘንድ የሾመውን መልእክተኛ ባየን ጊዜ የቤቱን ጌታ (ባለቤቱን) እንከብረው ዘንድ እንዲገባን፣  ጳጳሱንም በተመለከትነው ጊዜ  እንደ ራሱ እንደ ጌታ ልናከብረው ይገባል ” (To Ephesians ch.6)  ይህንን የቅዱስ አግናጥዮስን መልእክት ያነሣሁት ስለምን ነው? አንድ የተወደዱ፣ በእድሜ ሸምግለው በፍቅር ገና አዲስ የሆኑትን የአንድ ኢትዮጵያዊ ቸር አባት ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስን እንኳን አደረሰዎት ለማለት ብወድ ነው እንጂ። ስለ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ እንዲህ ሳልዘጋጅ የሕይወት ታሪካቸውን ሳልጠይቅ እገረድፋለሁ ብየ አልጠበቅሁም ነበር። በሕይወቴ የመልካም አባት መርሃግብር እስከ ማዘጋጀት የምመኝላቸው ሊቀ ጳጳስ እንደሆኑ ግን ልቤ የሚያውቀውን እግዚአብሔር ያውቀዋል።  ሳላስበው ይህ መርሃ ግብር እንደተዘጋጀ ለአባቴ ሳርም ቢሆን ቀንጥሼ እንቁጣጣሽ ለማለት ነው እንጂ። የጵጵስና ልክና መልክን ከብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ያነቡታል። በወንጌል ትርጓሜያቾን ባለ አምስት መክሊት የተባሉት ሊቃነ ጳጳሳት እንደሆኑ ከአበው እግር ሥር ተምረናል። የአንድ ጳጳስ አምስት መክሊቶቹም ማስተማር ፣ ማጥመቅና ማቁረብ፣ ዲያቆን መሾም ፣ ቀሲስ መሾም ፣ በኅብረት ጳጳስ መሾም ናቸው።       እነዚህን መክሊቶች በብፁዕ በአቡነ ቀውስጦስ ትከሻ ተደራርበው ሲታዩ በንጽሕና የተለበሱ ናቸውና የመወደድ ግርማቸው አይጠግቡም። ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ  ሐዲስ ኪዳንን ከሐዋርያት ጋር የነበሩ መስለው አጥንተዋቸዋልና ሲጠቅሷቸው ዘመነ ሐዋርያት ላይ ወስደው ያስቅምጡናል። የቅዱስ ጳውሎስን መልእክታት ሲጠቅሷቸው ያ ምርጥ ዕቃ ዕለቱን በጀሯቸው እየነገራቸው ይመስላሉ። ጥቅስ ከብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ  ሲወጣ ሥጋ ለብሶ በእግሩ ነው የሚመጣ ፣ በማስመሰል አይጠቅሱትምና።  ኖላዊነታቸው እንደ ጳውሎስ በእንባ ነው። ከአንድ አሥር ዓመት በፊት አንድ መርሃ ግብር ላይ “ ልጆቼ በእግዚአብሔር ይዣችኋለሁ በምን* ፍቅና እንዳትወሰዱ ” ብለው ሲያለቅሱ “ ልጆቼ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል ” ያለውን ሐዋርያውን ይመስላሉ። ክርስቶስ በነፍሱ ያደረበት ቅዱስ አግናጥዮስ “ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንድሆን ጸልዩልኝ ” ብሎ ነበር። ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ  የዚህን አባት መልክ ይዘው ይታያሉ። ከቤታቸው አንድ ጊዜ ለመባረክ  ሒጄ መጽሐፍ ሲያስነብቡኝ ፣ የመምህራንን  ትምህርት እንደሚሰሙ መጽሐፍ እንደሚናፍቃቸው ሲነግሩኝ ወይ ትሕትና ሰው መምህርነትን በሕይወት ጭምር ጨርሶ ደቀ መዝሙር መሆን ይቻለዋልን? ያስብላል።  መጻሕፍትን እንደ ገነት ጓሮ ይናፍቋቸዋልና። ብፁዕ አባታችን ትሕትናን የራሳቸው አድርገዋታል። ባገኘኋቸው ቁጥር በጸሎት አስቡኝ ዛሬም በደለኛ ነኝ ሲሉኝ ራሴን አስቤ አፍራለሁ። በእውነት እግዚአብሔር እንዳደረባቸው ትሕትናቸው ራሱ አሰምቶ ይናገራል። እንደ እውነቱ ከሆነ አባትነት በብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ያምራል፣ የአባት ሽታ፣ የአባት መዓዛ በቤታቸው ይታወዳል። ልባቸው ሰፊ ከተማ ነው፣ ለቤተ ክር ስቲያን ያለ አጥር ያስባሉ። ማንም ምንነቱ ሳይመረመር የፍቅር ድግስ አጋፔ ከአቡነ ቀውስጦስ ፊት ይጠግባል። እንደ እኔ አባት ለናፈቀውና  አባት ለራበው ሁሉ አባት ፈልጎ ቀና ሲል የርኅራኄ እጅ የዘረጉ አባት ብፁዕነታቸው በፍቅር ፊት ይጠሩታል። እንኳን የሕይወት ታሪካቸውን ሳልጠይቅ ለእኔ ያደረጉትን እንኳ አልነካሁትም። አንዱን ግን ልናገር። አንድ ጊዜ ልጠይቃቸው ሂጄ  ቆብ ስጦታ አሰፍተው ቆዩኝና ባርከው አለበሱኝና መጠኔን እንዴት አወቁ ስላቸው “ ተክልየን ለምኜ ” ሲሉኝ ፍቅራቸው ልቤ ድረስ ነበር የተሰማኝ። እንደ ጌታ የአባት እናት ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ! ብፁዕ አባታችን ለእኔ ብርታቴ፣ አጽናኜ፣ አቡነ ተክለሃይማኖትን ማየት ፈልጌ በፍቅር የሚያሳዩኝ ነዎት ነገ በደብረ ሳሌም ቦሌ መድኃኔዓለም ተገኝቼ ቢባርኩኝ እወድ ነበር። አለመቻሌን ይቅር ይበሉት። ብፁዕ አባታችን በዚህ ቀን እርስዎን የምንሸኝበት ቀን ሳይሆን አባታችንን በደንብ አውቀን አብረንዎት ልናመሽ እርግናዎትን ልንከባከብ የምንሰበሰብበት ቀን ነው ፣ እንኳን ደስ ያለዎት። ቅድስት ቡራኬዎ  ለኃጢአተኛ ልጅዎ ትድረሰኝ አባ ገብረ ኪዳን ከርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም አራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ቤተ ጉባኤ መስከረም ፳፬ -፳፻፲፱ ዓም #አሼ_ነኝ✌ #ቤቱን_like_share_follow_copylink_repost_ማድረጋችሁን_አትርሱ🙏 #አባገብረኪዳን

About