@dodo.gebeya.hulegeb: #creatorsearchinsights #dodogebeyahulegeb #ethiomuslimstudents #MicikAweke #abudhabi ሼር ኮፒ ሊንክ ፎሎ

Do Do GEBEYA HULEGEB
Do Do GEBEYA HULEGEB
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 29 July 2025 14:43:01 GMT
208340
7841
168
1073

Music

Download

Comments

fawuzi63
foge🇶🇦🇶🇦🇶🇦😍 :
ወላሂ ሲነዳ ያለው ሰላም ሁሉንም መኪናዎች ነው የሚያስንቀው ማሻአላህ
2025-07-29 20:16:25
14
tankeyougad
kaled Aiman :
6840000 በኢትዩጵ ብር ኤክሰፔሲቪ ነው
2025-07-30 00:10:09
7
.20058467
CR7. ፋራ ሲሰለጥን እዳው ላራዳ ነው :
እይታው ዝቅ የሚለው እኮ ብር ስለለንን ነው😅
2025-07-30 07:06:09
1
sms.love2
SSS :
በቀላሉ ኢቶ ሁሉንም 8ሚሊየን እናርገዉ ምን ሊሠራበት በሰዉ ለቀማ እርሜልክህን ቢሰራ አይመልሰዉም
2025-07-30 09:05:26
1
lig.saiya
ልጅ ሰያ :
ስሙ በቃኝ ብየዋለሁ ሀቢቢ አሊያ ሙህድንን ሸር አርጉለት አኔ አጣሙህድንነኝ
2025-07-29 18:38:24
3
dodo.gebeya.hulegeb
Do Do GEBEYA HULEGEB :
የስራ መኪና ቤንዚል ወይም ዲዝል መግባት ይችላል።
2025-07-30 10:10:10
1
wegenetaye
4G family :
ምርጥ መኪና ነው እግሩ ላይ ግን በጣም ችግር አለበት ለቅንጦት ካልሆነ ለቢዝነስ ብዙም አልመክረውም
2025-07-31 07:36:48
2
werktysawq
werktysawq :
ግማሹን 100ሺሪያል ከፍየ ሌላውን አዲስ አበባ ታክሲ እየሠራሁ ብከፍልህስ ብሮ
2025-07-29 20:25:11
1
malkamentlaresnawe
መልከምናት ለራስነው :
አልትናደም?
2025-07-29 22:12:36
1
daniboss208
daniboss,💪 :
ውድ ነው ጣጣውን የጨረሰ ባልከው ዋጋ አዲስ አበባ እየተሸጠ ነው
2025-07-29 20:35:21
2
firstandlast.nam
Firstandlast Nam :
መኪና ብሎ ዝም ነው።ዜሮ ዜሮ ነው?ለአትዮጲያ የተመረተ የለም?
2025-07-30 16:03:25
1
atbere
ሸምሱ ሰይድ :
ሞዴል ስንት ነዉ
2025-07-29 20:10:19
0
user7002978356808
የስራኤል ጌታ :
ወንድሜ ከይቅርታ ጋር መኪኖች የሚመረቱበትን ሀገር ለምን አትገልፅም
2025-07-30 04:03:03
1
mulereto
anwar aib :
ማሻ አላህ በየጊዜው አየጨመርነው ዋጋው መኪና በሳውዲ ሀቢቢ
2025-07-29 15:35:31
1
go_out_from_my_life
ጃጕዋርJaguar🐅𝓐𝓫𝓭𝓾𝓵𝓪𝔃𝓲𝔃 :
መግዛቱን ላብ ጨርሰን ብንገዛው ምን ያደርጋል የሀገራችን ቀረጥ ደም ያስጨርሳል ከዛ == ሞት + መቀበሪያችን አዲስ አበባ ጉምሩክ ካምፕ ነዉ 🥹🥹🥹
2025-07-29 22:45:01
1
kaayoosabaa
kaayoo sabaa :
mashallaah wagaw sint new?
2025-07-30 07:23:35
0
alitadsse
alitadsse :
ወድሜየ የሠራ መኪና ማስገባት ይቻላሎይ መልስልኝ ብሊስ
2025-07-30 07:55:11
0
kedir7783
kedir7783 :
በሳውዲ አረቢያ የቫት ተመን ስንት ነው
2025-07-30 05:10:33
0
alpha8469
BEREKET :
land cruiser single cab kene wagawu
2025-09-07 20:38:57
0
user7831673384799
የቆየ ብዙ ያያል :
162000 ሁሉንም ችሎ ነዉ
2025-09-02 22:30:06
0
sada...195
sada 195 :
አላህ ይስጠኝና እገዛለሁ አገሬላይ
2025-09-21 03:00:32
0
andualemgetnet8
Andualem getnet :
ይሔን ሀይሩፍ በኒሀይ ማስገባት ይቻላል አይቻልም ወንድም ???
2025-09-16 19:46:11
0
negisethiopia
Bint☪️Muhammad ☪️😍 :
😂😂😂😂 ግዙልኝ ኢበከቹ
2025-09-04 11:32:16
0
abo.solih
Abo Solih :
isuzu የሰራ ስት 2017
2025-09-17 17:46:36
0
jdiebev293
muhammed :
vat snt % new?
2025-07-29 14:54:03
0
To see more videos from user @dodo.gebeya.hulegeb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About