@amanuel_abunehara:

አቡነ ሐራ አባቴ
አቡነ ሐራ አባቴ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 15:23:16 GMT
79302
10029
489
455

Music

Download

Comments

mebri.mom
Mebri mom :
ከመጠምጠም መማር ይቅደም።😏😏😏😏😏😏
2025-08-29 06:05:40
139
dez4109
dez :
😂😂😂😂😂😂 እረ እንዴት ቻልክበት እግዚአብሔር መዳፈር
2025-08-29 07:42:53
125
mam09122
Calvinism :
ወደ ጌታ ና ለፍጡር መዘመር ይቅርብህ ።
2025-08-29 09:57:40
1
aseaseasf
sebli ዘብሔረ ቡልጋ💚💛❤️ :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መጋቢ ,ማለት ትልቅ የቤተክርስቲያን መምህር የማዕረግ ስም ነው ሲቀጥል ቄስ ለመሆን ማግባት አለበት እንዴት ነው የርሶ ነገር ድብልቅልቅ ያለ ሆነ🤔🤔##
2025-08-29 09:14:13
25
user9454271021978
@Afomi 23 :
ቀጣይ ፈለገ ነው ውስጤ አይወደውም
2025-08-29 14:28:20
0
terylove3
ኑንዬ🦋 🌊 :
ምን ብዬ ልኮምት 🤔🤔
2025-08-29 10:08:22
12
almaz.yimer47
almazyimer7 :
ወንድሜ አንተን በግል ማዋራት ፈልጌነበር የት አገኝህ አለሁ
2025-07-31 05:33:05
0
user4791739412199
user4791739412199 :
አካውንታቸውን ይዘጋ የምትሉ ዳይ
2025-09-05 17:41:44
3
user5125664822139
kdus :
ቤተክርስትያንን የምናሰድበው እኛው ነን ይሄን ቀጣፊ ዝም ማለት ሌላውንም ማበረታታት ነው
2025-09-05 17:24:51
1
elsabet546
@Elsi27✝️ :
ነጠላ ለብሶ እሚያስመስል ሠው አይመቸኝም
2025-09-05 21:38:13
1
nahutsegahu
መ/ር ናሁ :
ተባረክልኝ ወንድሜዋ
2025-07-29 15:53:02
0
abreham.tesfaye38
Abresh እናቴ 21⚔️⛪⛪⚔️ :
እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንቁ የተዋሕዶ ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርልን ቀሪው ዘመንክ ከዚ በላይ የምትአገለግልበት ይሁንልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 18:50:11
1
user5921241451895
lid :
ፈጣሪ ይጠብቅህ
2025-07-29 18:22:44
0
zeryellben
zeryellbenገብርኤል አባቴ❤❤❤19 :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ
2025-07-29 21:25:45
1
yekfaw.adane
Yekfaw Adane :
እኔ ሚገርመኝ ከሰዉ ጋር ነዉ ከፈጣሪ ጋር ነዉ ዉድድሩ ሰዉ ሚናገረዉ ነገር ከፈጣሪ ጋር ያስታርቃል ግን ሰዉ ስለተናገሪኝ ብሎ ያዉን እልክ መያዝ ከሰዉም ከፈጣሪም ያጣላል
2025-09-06 14:47:30
0
fozih65
fozi h :
እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🥰🥰
2025-07-30 01:47:21
6
iamorthodox50
fke ባለማህተቡ💒❤👌 :
ግን ይሄ ሰውየ ቤተክህነት ተምሯል ካህን ነውን ሻሹስ🤭🤭🤭🤭🥺🥺🥺🥺
2025-09-05 14:44:35
0
intercept20
Gondar :
ከመጠምጠም መማር ይቅደም
2025-09-05 05:35:39
0
hailu932
ye hailu lij♥️ :
መምህር ወላዲት አምላክ በተቀደሰው ቀሚሷ ሽፍን ክልል ታርጎት እውነት 🙏እንዴት መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🥰
2025-08-04 16:19:39
0
zmariam_girma
አሜን 🇪🇹🐯 :
@🦋ናቲያል:ክርስቶስኮ ሲሰቅሉት ሲደበድቡት ሲቸነክሩት የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ አለ ዘማዊቷንም ሴት ከእናንተ ሀጢያት የሌለበት ይዉገራት አለ። ቤቱን መቅደሱን ሲነግዱበት ግን ጅራፍ አነሳ አይደል እንዴ ታዲያ በቤተክርስቲያን ተሸፍኖ። መፀሐፉን እናንብበዉ ተንተርሰነዉ ከምንተኛ።
2025-09-04 21:45:31
2
buze859
Buze ዘ ገብርኤል :
እንቁ የተዋሕዶ ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርልን ቀሪው ዘመንክ ከዚ በላይ የምትአገለግልበት ይሁንልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 16:48:13
0
menberework1
Mየተክልዬ :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
2025-07-30 05:58:09
2
To see more videos from user @amanuel_abunehara, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About