@mearg14.19: #viral_video #fyp #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #foryo

mearg14.19
mearg14.19
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 July 2025 17:18:37 GMT
1054218
117546
8121
23655

Music

Download

Comments

tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
የእነዚህ እናቶች እንዲህ መሆን በጭፍን የድጋፍ ሰልፍ የወጣን የእኛ እጅ አለበት 😭😭
2025-07-29 20:16:07
6215
habite292
ለመኖር ተስፋ :
ምን እደምትል የማይሰማ ሰው ካለ ቢሰማ በጣም ነው የሚያዝነው ምን አለች መሰላቹ የሚጦረኝ ነበር ግን የወደቀበትን ሳላየው እያለች ነው ውይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 20:15:08
1177
zeldaaaron
zeldaAaron :
የሁላችንም የኢትዮዽያውያን እጅ አለበት። አደይ ይቅርታ ያድርጉልን 😭
2025-07-30 08:31:01
1097
tg...25
እናቴ ለእኔ... :
offf የኔ እናት ፈጣሪ ያበርታሽ ምን እየተሰማት እንዳለ የምታቀው እሷ ነች ድንግል ማርያም ታፅናናሽ😭😭😭😭
2025-07-29 17:27:48
1843
fob070
peace ✌️ :
መድሀኒአለም የህውሀትን መጨረሻ ያሳየኝ ማርያምን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 19:17:47
505
yimamrig
ሳቅ በተራ ነው። :
እኔም ተጠያቂ ነኝ ይሄን ጨፍጫፊ መንግስት የዛኔ ደግፌ መውጣቴ
2025-07-30 06:34:10
218
user461433958134
user461433958134 :
ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን ።
2025-07-29 20:59:59
1014
big_g.19
🇨🇦🇦🇷🇬🇧🇪🇸 :
በመላው ኢትዮጵያ ሰልፍ መውጣት አለብን
2025-07-30 08:02:56
515
amanuel_abako
Amanuel abako Delelew :
ወይኔ እናቴ .....ቋንቋውን ባልሰማም, ህመሞ, የልብ ስብራቶ, ተስፋ ማጣቶ ምንኛ ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭😭 ሰው መሆን ከንቱ, እግዚአብሔር ያጽናኖት, ወይኔ አምላኬ💔💔💔💔
2025-07-29 18:56:02
423
adilyrics5
adi_lyrics 🎵 :
ይቅርታ አርጉልን ተጠያቂዎቹ እኛ ነን
2025-07-30 10:35:59
384
daruselam991
ombolch :
stop war in tigray❌ stop war ሙሉ ኢትዬጵያ✅
2025-07-30 05:37:59
706
gashu_pillu
pillupader(ፒሉፓዴር) :
ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን የትግራን እናቶች እንዲህ ለመሆናቸው 😭😭😭😭
2025-07-30 04:39:33
81
heyselamgosh
selam :
የልጅ ነገር የእግር እሳት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-30 02:58:20
156
wow.mekdi
mekdi 😘😘 :
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-30 10:33:35
16
birukketema22
Biruk ye Afomia 🫶 :
stop war 😢😢😢😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እናቴ ጦርነት መርገምት 😭😭😭
2025-07-30 10:40:16
25
fekerlezelalmyash
ተስፋዬ ሸገርያንስ :
እኔ እርር ልበልልሽ የኔ እናት🥺🥺🥺
2025-08-04 09:20:54
9
hidotawmanegesha
temesgan mangesha🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ለአደይ ስንል ጦርነት ይብቃን በፈጣሪ
2025-07-30 08:00:31
55
mamaki290
kal dire :
የኔ እናት እኔ ልንገብገብልሽ😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 19:18:12
56
fiya2721
fiyameta🦋 :
🥺😭😭😭 ይሄን ከማየት በላይ ህምም የለም ያማል
2025-07-29 20:07:38
34
papa80949
Nahom ⛓🗣🤫 :
እና ይች እናት ደግማ ታልቅስ ነው የምትሉ ጦርነት ይብቃ🥺🥺🥺
2025-07-30 10:49:42
21
capiabaye
Capi abaye :
ደቂ 70 ክነብሩ ደቂ 20 ኣይንሞትን 😢🥺🥺😭😭
2025-07-29 19:11:54
271
user2768608079233
ቁራሽ ዳቦ :
ህውሃት መሬት ተከፍታ ትዋጥህ😭
2025-07-30 18:45:17
133
tedrosguesh7
Teddy man ♦ :
ኣብይ ኣህመድ ፈጣሪ በልጆችህ ይፈትንህ ቤተሰቦችህ ረግፈው እንደምያድሩ ተስፋ ኣረጋለው😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-31 05:18:20
17
To see more videos from user @mearg14.19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About