@jesus.saves723:

JESUS SAVES!
JESUS SAVES!
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 30 July 2025 21:37:08 GMT
284014
18177
2132
7172

Music

Download

Comments

user2109152842091
user2109152842091 :
ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም
2025-07-31 03:21:09
371
yonas.degu97
Yonas Degu :
እንደ ትዝታዉ ግን ደደብ ሰው የለም 🥰🥰🥰
2025-07-31 04:18:03
192
eyesusegatanew2
ወንጌል በጉራጌ :
ትዝታው ጀግና የወንጌል አርበኛ ውሾቹ ይጮሀሉ
2025-07-31 04:20:24
160
lalen254
🦋🦋Lalaan🦋🦋 :
ተመልሶ የሚመጣ ኢየሱስ ብቻ ነው
2025-07-31 07:45:25
141
user2208101178348
𝑔𝑒𝑎𝑧 ግያዝ :
ማርያም አትመጣም
2025-07-31 05:09:50
100
birukhaile362
❤️Bekilove❤️ :
ታድያ ጌታ ሰርቀህ አመስግነኝ አለህ እንዴ 😂😂😂
2025-07-31 02:09:04
109
user3511724133813
asme belay :
በቃ ለማንኛውም ግን ማርያም አማላጅ ናት።
2025-07-31 07:13:07
76
user36077073901998
Addis :
የዘመናችን ጳውሎ ስ
2025-07-30 22:10:10
86
user3511724133813
asme belay :
ኧረ የኔ እናት ትመጣለች ማርያምን እርግጠኛ ነኝ ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆን ማርያምን
2025-07-31 05:20:31
38
mesfin341
መስፍኔ :
" አትስረቅ " ይላል መፅሀፉ !
2025-07-31 02:19:09
83
k.sew.mamen.mognu
k sew mamen mognu😎 :
ke 10ቱ ትህዛዛት ውስጥ አንዱ አትስረቅ ይላል😂😂😂
2025-07-31 02:28:04
78
eyesugetanw
ትግራዋይ ጴንጤ :
ትግራይ ወንጌል ያስፈልጋታል🙏
2025-07-31 08:56:07
81
mekonnen.yeshaw
m@z :
የኔ እመቤት, የኔ ንግስት በርግጥም ትመጣለች
2025-07-31 01:51:10
20
fisumesamule2
fisumesamule157 :
ናና እየሱስ ማለት ቀላል ነዉ ግን እዉነታዉ እኮ እየሱስ ከ እናቱ ጋር እንደሚመጣ አለማወቃቸዉ ይገርመናል
2025-07-31 11:30:36
12
garamog
Garamo G :
ምንም ፀብ መጫር አይደለም ተመልሶ የምመጣዉ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ለምን ስባል ሞቶ የተነሳና ሊመጣ የሚችለዉ እሱ ብቻ ስለሆኔ
2025-07-31 00:55:43
39
tomas0990
Tomes :
የስድብ መንፈስ ያለባችሁ መዳን በኢየሱስ ብቻና ብቻ ነዉ
2025-07-31 10:50:39
41
alexoyedengelmarym
ALEXO የማርያም :
ጥያቄው የሰው ዜማ ለምን ሰረክ ነው ? ማነው የሚመጣው ተብለህ አልተጠየክም 🤔
2025-07-31 04:34:15
20
nick643492
ሞላልኝ 1223 :
መጠንባት! መግማማት! መከርፋት! ለየሱስ ብሎ አይኑን በጨው አጥቦ የተነሳ እምነት!
2025-07-31 04:47:26
5
bazakonjo
baza konjo :
እመቤቴ ትመጣልናለች እሰከልጇ አትደንግጡ
2025-07-31 03:55:09
7
user2878856505627
ልጄ ህይወቴ :
ከእውቀት ነፃ የሆንክ ሰውዬ
2025-07-31 04:58:04
7
abinet.gashaw0
Abinet Gashaw :
መጽሐፈ መክብብ።ም፦9፥4-6 የሞቱ ሰዎች ከፀሐይ በታች እድል ፈንታ የላቸውም። በመዝሙር ሲጠሩም አይመጡም። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በመላእክት ታጅቦ በክብር ይመጣል።ሃሌሉያ!!!!!!!❤🥰
2025-07-31 03:22:58
25
motiv4christ
motiv4christ :
አዋጅ.....አዋጅ.....አዋጅ እውነት ነው ና ሲባል የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው😘😘
2025-07-31 04:30:51
58
equaliser64
Equaliser :
መንገድ ላይ ሰዎች ሰለፍቅር ሲያወሩ ማንም ዘወር ብሎ አያያቸውም። ነገር ግን ቢደባደቡ መንገደኛው ሁሉ ይሰበሰባል። አየህ ፀብ ሲጫር ሰዎችን የሚሰበስበው መንፈስ ቅዱስ አይደለም(ያውም የሚሰበሰቡት ለማስታረቅ እንኳን አይደለም)። እርሱ የፍቅር አምላክ ነውና ከፀብ ጋር ህብረት የለውም። የግል ፍላጎትህን በመንፈስ ቅዱስ ሰም አትዘብት። ከግለሰቦች ጋር እልህ ውስጥ ልትሆን ትችላለህ። የፍቅር አምላክ የሆነው ክርስቶስ ልብህን በይቅርታ ይሻርልህ።
2025-07-31 05:17:30
15
melakubireda31gmail.com
Melaku Bireda :
ሰው አልገባውም እንጅ የአዕምሮው መታወክ ተፈጥሮበታል
2025-07-31 02:41:46
15
user713468819
የጃንደረባዉ ትወልድ ነኝ🥰🥰 :
ለምን ሰረቅክ ነዉ ጥያቄዉ 🤭😂😂
2025-07-31 08:32:17
21
To see more videos from user @jesus.saves723, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About