@baladeraw: እኚህን አባት አወቃችሗቸው ? #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #kindness #gift #surprise #አባት #father

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 July 2025 07:50:18 GMT
1149074
107368
2197
18823

Music

Download

Comments

gion2421
abrsh@24 :
አቡነ ተክለሃይማኖት በዕለተ ቀኑ በበረከት በቤትህ ይግባ ተባረክ🥰🥰🥰
2025-07-31 08:15:03
1962
fho562
𝐁_࿇ :
esti Baladerawin Endene Yemiwedew
2025-07-31 10:14:55
538
.161073
ኬልቅያስ 16 :
ከንቲባዋም እንዲ ለምታደርገው ነገር ልትመሰገን ይገባል
2025-07-31 14:27:36
692
temesgen.ahsagra
Temesgen ahsagra :
በነገራችን ላይ ከተማ አስተዳደሩንና ክብርት ከንቲባን በጣም ሊመሰገኑ ይገባል
2025-07-31 14:28:47
336
borex22gizaw
borex gizaw :
👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪አንበሳ "ያንተ ውጤት ነው"መባል ደስ ይላል !!!
2025-07-31 10:19:16
182
zersh04
zersh 🤏 :
ዘርህ እንደ አሺዋ ይብዛ ባላደራው 🙏🙏🙏
2025-07-31 15:33:26
132
youtu.bia0
N ለሁሉም ግዜ አለው :
እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ የሰው የደሀ እንባ አባሽ❤❤❤❤❤
2025-07-31 08:02:42
175
serka237
🦋serka🦋 :
ችግር አይንካህ በጤና ያኑርህ🙏🙏🙏🙏
2025-07-31 09:42:20
104
beti.te
Beti Teshome :
ላወቀበት ይሄ ምርቃት ከወርቅ ዕንቁ በላይ ነው! ተባረክ ወንድማችን!!
2025-07-31 17:30:14
97
user8515069570868
kidist nega :
ታድለህ 😍😍😍😍 እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማለም
2025-07-31 09:10:45
49
user799757574
🦋🦋🦋 :
ክፉ ነገር ይጠብቅህ ፈጣሪ መጨረሻህን ይሳምርልህ 🥰🥰
2025-07-31 09:50:42
45
user8658883545002
Nurligne :
ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንወድሀለን ባላደራው
2025-07-31 17:45:49
58
hanutesfaye2
ሀኑ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ፲፪💗 :
ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ሽፍን ያድርግህ በምትሄድበት ሁሉ ጥላ ከላላ ይሁን እግዚአብሔር ይስጥህ🥰
2025-07-31 10:09:14
33
wenderege
wende rege :
የሆነው ሁሉ የሆነው አመስጋኝ ልብ ስላሎት ነው አባቴ እንዳንቱ ያሉ አመስጋኝ ያብዛልን 🙏🙏🙏
2025-07-31 13:34:15
39
kidist.abebe3
16_27 :
የደሀን እንባ የደካማን እንባ እድታብስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
2025-07-31 14:46:59
17
mintamir.abebe
Mintamir Abebe :
እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ!!!!!❤❤❤❤
2025-07-31 08:06:11
25
mekdeswoldemikael19
Mekdes Woldemikael :
ብድሩን በስማይ አግኘው
2025-07-31 13:38:17
15
user4348012061231
ፋራው :
እኔን አፈር ልብላ ዘመንክ በደስታ ይለቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-31 18:23:18
7
addisugonfa06
Addisugonfa@06 :
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስጋና ይገባታል ! ለብዙ ሚስኪኖችን ችግር ደርሳለች
2025-07-31 14:21:57
12
mk17pic
mk17pic :
የኔ አባት አባት እኮ ኣይጣ
2025-07-31 07:55:25
14
ashunet_21
ÂSHUNET :
ኧረ ጋይስ እንዴት ከዚህ ሀገር እንውጣ እስኪ እንወያይ
2025-07-31 07:56:08
88
munit.4
💌MUNIT እና ልጆቿ :
ዉይ ክብር ከንቲባ አዳነች አበቤ አላህ ይስጥሽ
2025-07-31 15:05:53
52
user7218318349411
user7218318349411 :
ባለአደራው ዘመንህ ይባረክ። ቤት የሰጧቸው የከተማችን አመራሮችም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ህይወታቸውን ብርሃን ያድርግላቸው።
2025-07-31 18:04:39
13
yetnebe
HANA 🌺👛COlletion :
ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል ባላደራው ዘርህ ተባርኮ ይቅር ለዘላለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-31 20:57:50
32
absinya.16
Absinya 16 :
እመብርሃን አትርሳህ ልጄ ወዳጄ ትበልህ 🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-31 13:23:39
10
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About