Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lij_ramzi: አድራሻዉ መርካቶ ምናለሽ ተራ ባዩሽ መስጂድ ጀርባ ያገኙታል @አሊፍ ጥብስ እና ክትፎ #lij_ramsa
L I J R A M S A 🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 July 2025 16:05:21 GMT
5134420
188293
2213
8026
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.28MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.11MB
)
Watermark .mp4 (
12.28MB
)
Music .mp3
Comments
Meketaw M 27 :
እኔ ግን የከሥተመሩ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል
2025-07-31 21:36:00
3176
bruh getahun136 :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። 🥺🥺
2025-07-31 17:01:50
485
john🌀 :
ከስተመሩ ሌላም ነገር ይጠቀማል እንዴ😂🗿
2025-08-01 13:46:10
1118
𝐟𝐞𝐳𝐞𝐤𝐢𝐫.🇹🇷 :
አለማድነቅ ይከብዳል
2025-07-31 16:52:52
595
70 እንደርታ ጓል መቐለ :
ሲጀመር ከስተመሩ ጓ ያለው ምን አግብቶት ነው እንዴ በወፈረ ነው እንዴ
2025-08-01 06:42:13
512
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ ,,,,❤️✝️
2025-08-01 15:58:43
47
Meron🦅 :
ማንን አፍቅሬ ልፈምስ🤔
2025-08-01 06:26:04
4
Mitnik :
Bro Need Capcut❌ Capcut Need For Bro✅
2025-09-26 19:55:34
8
It's me :
ማናጀሯ ሴት መሆኗን በምን አወክ 😂
2025-09-04 09:54:42
9
Nenu🎀 :
ችግራችን ከፊልሙ ነው 😁እንጂ ትችላለህ
2025-07-31 19:14:43
240
Tu__Ta :
ሰዎቹስ
2025-07-31 19:35:30
43
𝖆𝖒𝖆𝖗 :
ስራህን አለማድነቅ አይቻልም ትችላለህ 🔥🔥🔥
2025-08-01 07:56:36
6
@yakobe85 :
አጅ አጅ የሚል ማስታወቂያ
2025-08-01 09:59:37
8
ወራጅ-አለ :
የምር እሔን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ🥰🥰🥰
2025-08-01 08:30:14
9
Biruk News Gambella✅ :
ልብ የሚነካ የድመት ታሪክ😂
2025-08-03 11:39:11
46
የማርያም ልጅ ነኝ ማርያምን :
ሁሉም ልክ ገደብ ስነምግባር ሲኖረው ደስ ይላል አንዳንድ ስወች ፕራንካችሁ የስው ክብር እየነካችሁ ነው ይሄ ደሞ አንድ ቀን ውድቀት ይዞ ይመጣል ካሜራማንም ሁን ማን ገደብ ይኑራችሁ
2025-08-01 18:54:45
13
yohana yezengaw 🌛 :
ምንስ ቢያረግ ምናገባቹ ልጅ ራምሴ👌👌
2025-07-31 17:23:35
15
Fuad mobile📲♻️📱 :
ህንድ ፊልም አሀታብዛ🤔
2025-07-31 18:33:31
9
firtuna😘 :
ይሆነገር ተው ትጎዳለህ 🙏
2025-07-31 17:02:17
19
🫰 :
1ቀን ግን ጥርስህ ይረግፋል 😋
2025-07-31 19:55:50
6
Demi Royale 🎭 :
@tofik ahemed:🛑Stop war ❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ሰላም ብቻ
2025-08-01 15:55:16
6
Birhanu :
ከፍተኛ ተመልካች ያገኘው ይሄ ቢዲዮ ነው ልበል ጠብ ስንወድ😁
2026-08-22 04:44:30
1
አሜን አሜኔ :
wow ጎበዝ ካሜራ ማን
2025-08-01 20:37:03
4
one's 1 free life wtf 🤫 :
ከስተመሩ ተመችቶኛል ጀግና ብያለው
2025-08-03 10:52:51
4
RO̶B̲ 🌳 :
ምርጥ ነው bro
2025-08-01 19:58:47
3
To see more videos from user @lij_ramzi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Scorpions- Life's Like a River #Scorpions #rock #hits #Viral #scorpionsband #
#tattoo #xuhuong #xamhinhnghethuat #ho #fyp
00.04▕ Adoo Why Bn ee 😿!? #hiozz_page #foryou #hiphop #quotes #sinhala
Gội xả muối hồng thơm lắm🥰 #taphoasuachua #xuhuong #verdantpark #goixachinhhang #goixa
Fait ca si tu veux etre le maitre dans les reves#tiktokvisibilite #visibilité
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy