@www.micael.com: ☞ሐምሌ 25 ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት አመታዊ በዓሉ፡፡ ☞ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ያደረገው ይህ ነው፡፡ ☞ጸሎቱ በረከቱ ከሁላችን ከምንሰማውና ከሚያነበው ጋር ይሁን ለዘለአለዓሙ አሜን፡፡ ☞ቅዱስ መርቆሬዎስን የማያውቅ አንድ ገበሬ ነበር፡፡ ☞የቅዱስ መርቆሬዎስ በዐል በሆነ ጊዜ ወርሐ ሐምሌ 25 ቀን ነበር በዚያም ቀን የቅዱስ መርቆርዮስ የቤተክርስቲ ቅዳሴ ቤት አመታአዊ በዓሉ ነበር፡፡ ☞ያ ሰውም ዝናብ እንደአባራ አየና ዘር ሊዘራ ወጣ፡፡ ጎረቤቶቹመም ተው ይቅርብህ ዛሬ የሰማዕቱ መርቆርዮስ አመታዊ በዓሉ ነው አሉት እሱ ግን ምክራቸውን አለሰማም፡፡ ሰውነቱንም አያውቅም ነበር፡፡ ለዘሩም እጅግ ይቸኩል ነበር፡፡ ከችኮላውም የተነሳም ይዘራ ጀመር፡፡ ☞ በዚያን ሰዓት ፀሀይም ነበር ደመናም ሳይኖር የእግዚአብሔር እጅ በላዩ ወረደች እርሱም በሬዎቹም በአንዲት ጊዜ መብረቅ መታቸው፡፡ ታላቅ ፍራትም ሆነ፡፡ ☞ሐዋርያው ጴጥርስ ከሚስቱ ጋር ያትክልት ቦታ ፍራፍሬ በሰረቀው ሰው ላይ ተአምርን ባደረገ ጊዜ እንደሆነው እንዲሁ ታላቅ ፍርሀት ሆነ፡፡ ☞ይህን ተአምር ያዩ የሰሙ ጎረቤቶቹ ሁለ አደነቁ ከመቼውም ጊዜ በላይ የቅዱስ መርቆርዮስን አመታዊ ብቻ ሳይሆን ወርሐዊ በዓሉንም ዝክሩ እያዘከሩ ያከብሩ ጀመሩ፡፡ ☞የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆርዮስ ልመናው አማላጅነቱ ከሁላችን የጥምቀት ልጆች ከሰማነው ከአነበበነው ጋር ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ☞(ገድለ መርቆርዮስ) ☞ሲራክ ተክላጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ ☞24-11-2017
@እግዚአብሔር ይመስገን#1
Region: ET
Thursday 31 July 2025 16:25:17 GMT
Music
Download
Comments
user2391335329254 :
ለኔ ትልቅ ወለታ ወሎልኛል ክብሩን ይውሰድ
2025-07-31 20:15:44
12
buziiy :
አራብሳ የት?
2025-08-02 07:48:01
3
user865521066970 :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-01 09:49:40
1
መስፍን አያሌው :
ለቅዱስ ሰማዕት መርቆርዮስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ፀጋው በረከቱ ይደርብን።
2025-08-01 19:17:23
2
user8810769468755 :
አሜን
2025-08-01 18:15:52
1
Tigist Solomone :
በአዲስ አበባ በመጀመሪያ የነበረው በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ነው
2025-08-01 09:42:39
3
ye gebreli :
amn. amn. amn
2025-08-02 01:36:14
1
ሊድያ የማርያም ልጅ :
አሜን
2025-08-01 19:39:16
1
ተመስገን ብቻ ነው :
በረከታቹህ
2025-08-01 18:24:21
1
1022 :
እልልል አሜን🙏🙏🙏
2025-08-01 10:55:50
3
hira :
Amen
2025-08-01 09:54:29
1
melak12 :
አሜን
2025-08-01 09:22:53
1
hanagezachew :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2025-08-01 14:32:04
1
user934858834538 :
እልልልልልልል
2025-08-03 19:52:45
2
mesi :
amen
2025-08-01 10:35:11
1
Minalu Gelaneh :
ቅዱስ መርቆሪዎስ ያመቱ ሰዉ ይበለን!!!
2025-08-01 18:13:26
3
ፀሀይ :
አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-08-01 21:03:16
1
እንኳን አደረሳችሁ :
አራብስም እና ኡራኤል አለ
2025-08-01 10:34:20
1
Samuel :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-01 09:38:33
1
ተመስገን ብቻ ነው :
አሜንንንንን
2025-08-01 18:13:00
1
NATAN :
አሜን
2025-08-01 20:12:50
1
Hani :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-08-01 17:30:00
1
@mese1212 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-08-01 20:42:16
1
Alem mereta :
አሜን አሜንአሜን
2025-08-01 14:47:38
1
Marta Mengest :
አሜን
2025-08-01 08:16:25
1
To see more videos from user @www.micael.com, please go to the Tikwm
homepage.