@betselot_as: Replying to @matiyosteka 💟"ድንግል ሆይ እኛን ትባርኪ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደኔ ነይ።" ✨እመቤቴ ማርያም ሆይ እንቺን በሙሉ ልቡና በሙሉ እምነት ነይ የማለት አቅም ማነንቴ ውስጥ አለ ለማለት አልደፍርም። ግን መጥተሽ የልቤን ትርምስምስ ጓዳ ታሰናጅው ዘንድ ናፍቄያለውና እመቤቴ ሆይ ወደኔ ነይ እልሻለሁ፤ ብትመጪም አንኳን ምንም አንቺን ከልጅሽ ጋር ለማስተናገድ የሚችል ልብ ባይኖረኝም ግን ነይ የማለት ጩኸቴን አላቆምም፤ ከካህናቱ ጋር ያለመታከት እመቤቴ ሆይ ነይልኝ እልሻለሁ፤ ሁሌም እምነት በጎደለውና በአፉ እየተናገረ በልቡ የማያምነው ማንነቴ ውሸታም መሆኑን ባውቅም ግን ከጥሪዬና ከእሮሮዬ ብዛት አይተሽ አንድ ቀን በሙሉ እምነት ነይልኝ እንደምታስብይኝ ስለማውቅ አልታክትም፤ ነይ እመቤቴ እልሻለሁ፤ ስለዚህ እንዳትቀሪብኝ መጥተሽ በትእቢትና በራስ ወዳድነት የደከመችውን ነፍሴን በፍቅርና በትህትና እረፍት ስጭልኝ፤ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ለነፍሴ እረፍት ትሰጭልኝ ዘንድ ነይ.... "ድንግል ሆይ እኛን ትባርኪ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደኔ ነይ።" #yourpageforyou

በጸሎተ ሚካኤል🥀
በጸሎተ ሚካኤል🥀
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 July 2025 18:23:57 GMT
19700
2277
157
317

Music

Download

Comments

mehalye_
MEHALYE COLLECTION :
ፍልሰታ ሰዐታት Loading❤️‍🩹
2025-07-31 18:28:23
13
d.nbresh1905
D. abresh1905 :
በእውነት እህቴ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በደንብ ነው የቀሸርሻት
2025-08-01 08:55:11
7
user4757598817232
ልዑል :
ኧረ ልዩ ነው በእውነት ደሲ የሚል ወዝ
2025-08-07 09:09:37
2
gebrewel
Dagim KM :
ዋው ከምር እመቤቴ ከአባ ጊዮርጊስ ጋር ይባርኩሽ ብያለው
2025-08-01 10:18:41
7
nob_23_21
🅽︎🅾︎🅱︎👑♍ :
🥰 wow
2025-08-15 06:15:23
1
tseada24
Rigb Tseada :
እሰይ ጀግና በርቺ እሺ በጺ
2025-08-04 19:07:04
2
user58001499020274
ተስፋ ሕይወት :
በጣም ቅሺርነው ያደረግሺው እመቤቴን እሷ ትጠብቅሺ☺️
2025-08-04 06:17:00
3
user7226823144835
ናዛዚትነ እመሐዘን :
part 2
2025-08-02 20:08:19
2
gebretsadik16
gebre tsadk yekidane mhret lji :
አቤት metadel እግዚአብሔር ይባርክሽ
2025-08-04 08:25:38
2
dani.weretaw
ይብል አብድ በልቡ አልቦ እግዚአብሄር :
እመ አምላክን ድንግል ማርያም ትባርክሽ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ
2025-08-01 06:48:56
2
habte7313
አኅለፍከነ ማእከለ እሳት ወማይ።🙏🙏🙏 :
ኧረ ትለያለሺ በጣም ሙህር ፈጣሪ ያሳዲግሺ
2025-08-06 18:50:21
1
user741652158406
ደብረ ሲናየ :
በጣም ግሩም ነው በርች ወዙን ጠብቀሽ ነው ያዜምሽው ደብረ ዓባይ ፀጋውን ያብዛልሽ።
2025-08-14 16:29:06
3
eph394
Ephrem ዘአቦዬ :
ለኖህ ሐመሩ በይልኝ🥰
2025-08-02 11:01:41
1
abel.zeyohns
Abel Zeyohns❤ :
በደንብ ነዉ ያልሽዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
2025-08-03 20:43:35
1
tarik.ye.dingil.l
Tarik ye dingil lij :
ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ🥰🥰🥰🥰
2025-08-06 18:52:52
2
user44662018492174
z mom :
መጨረሻሽን ያሳምርሽ
2025-08-07 06:37:58
1
user4757598817232
ልዑል :
መታደል
2025-08-17 18:44:41
1
tibebuyeab
Tibebu :
ቃላት የለኝም ላንቺ በፀሎት ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰
2025-08-02 10:11:01
3
user7225855510744
user7225855510744 :
ቃለህይወትያሰማልኚ
2025-08-02 12:05:08
1
hibru.2127
D.hbru :
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
2025-08-03 14:19:04
2
waht2323
DejenWAHT :
ግሩም ነው።
2025-08-22 03:33:48
1
merawe3
merawi21 :
እመቤቴ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
2025-08-05 04:21:15
1
edisol2
✟ THEOSIS-CHRISTIAN ✟ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ እህት🥰🙏
2025-08-01 17:54:55
2
eshema1
D/n Eshete :
ጀግና🥰🙏🙏🥰
2025-08-25 18:16:16
1
To see more videos from user @betselot_as, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About