Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yenekibe: የተነጠረ ቅቤ #yeneKibe#EthiopianButter#HomemadeButter#AddisAbaba#Habesha#fyp#viral
Yene Kibe(የኔ ቅቤ)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 August 2025 09:04:48 GMT
59940
1690
282
281
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.02MB
)
Watermark .mp4 (
21.94MB
)
Music .mp3
Comments
AB :
ጭራሽ ቅቤላይ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይገባም
2025-08-02 06:20:54
78
itisme1988 :
እርግጠኛ ነኝ ክትፎ አትበሉም😂😂 እንዴ ዝንጅብል፣ነጭ ሽንኩርት 🤔🤔🤔 በራሱኮ ወጥ ሆነ😂😂😂
2025-08-02 12:59:48
33
Yeti :
ሴቱ ግን ምን ነክቶት ነው??? ቅቤ ያለ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ይነጠራል እንዴ??? ካላወቃቹሁ እና ካልተመቻቹሁ ዝም ማለት ነው ያለባቹሁ። ቢጨመርበት ምን ጉዳት አለው???
2025-08-03 19:52:07
24
maya :
ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርትን የምታወግዙት ሴቶች ከትችታችሁ በፊት ሞክሩት
2025-08-03 10:44:28
7
ምቾት ፋሽን MECHOTE FASHEN :
ጉራጌዎች እንዳይሰሙሽ እንደዚ አይነጠርም
2025-08-02 12:41:37
36
Bonne 🥰🥰🥰 :
ጅንጅብል ነጭ ሽንኮርት ቀይ ሽንኩርትስ ተዉሽዉ 😂 ይህ ሁሉ ለቅቤ ነዉ ለወጥ 😂🤭 ቅቤ ኮረሬማ፣ትንሽ ነጭ አዝሙዴ እና ጥቁር አዝሙድ እና ኮሰረት ብቻ አንጥሬ። እዘዙኝ hmmmmmm አስተካክለሽ አንጥሬ እንጂ ለዛዉም እዘዙኝ እያልሽ እንዴ።
2025-08-02 06:20:38
21
Mahi💃🌸 :
ወጥ ነው ምሰሪው ቂቤ ነው ምታነጥሪው
2025-08-02 12:02:03
15
sky angle 🇱🇷 :
ሽንኩርት እና ቲማቲም ነው የቀረው 😔
2025-08-02 17:18:58
7
Bety Bety :
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል🤔🤔🤔
2025-08-02 07:05:05
13
የማር ውሃ :
ቅቤ ግን በ ፕላስቲክ እቃ ማስቀመጥ አይመከርም በንኬል እቃ ወይ በጠርሙስ
2025-08-14 12:06:45
7
ሮ_Man🏖 :
በጣም ምርጥ ነዉ ያስታዉቃል እኔም በነጭ ሸንኩርት ነዉ የማዉቀዉ ወደሰሜን እንደዚ ነዉ ሚነጠረዉ🥰 ለክትፎ ለብቻዉ ማነጠር ነዉ እንጂ ልክ ሙያ ያነሳት አታስመስሉት እንደዉም ሞክሩት
2025-08-19 06:37:12
5
JESUS MY EVERLASTING HOPE :
የኔ ባለሞያ ጌታ የእጆችሽ ስራ ይባርክ የማያውቁ ዝንጅብል ነጭሽንኩርት እያሉ ነው አትስሚያቸው የኔ ውድ እህት
2025-08-03 13:11:01
7
Asegedech :
ፕላስቲክ ማስቀመጫ ባትጠቀሚ።
2025-08-02 21:18:04
11
sem boontuu oromo :
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ከተሽ እያነጠርሽ ጭራሽ እዘዙኝ 😭😭😭😭
2025-08-02 17:23:41
6
wubit :
የተነጠረ ቅቤ በንኬ ል ወይም በጠርሙስ ነው የሚቀመጠው ላስቲክ ነገር ቶሎ ያበሻል አይደረግም
2025-08-03 15:04:58
6
feti⚡ :
ቅቤ ላይ ነጭ ሽኩርት ዝጅብል አይጨመርም
2025-08-03 17:27:15
5
hiwi :
እኔ በቂቤ ነጭ ሽኩርት እዴት ይግባል???
2025-08-02 06:56:04
5
genet :
ወጥ ነው ቀይ ሽንኩርት እረስተሻል
2025-08-02 07:41:31
6
arsema :
ዝንጅብል?
2025-08-01 12:18:04
10
jemu እንዴ ተዝም ኤባሥ :
ክሎርና በርበሬ ረሥተሻል ልገርሽ ብዬ ነዉ🤔🤔
2025-08-02 16:32:58
0
@batybirgu :
የኔ ቆንጆ በፍጹም ነጭ ሸንኩርት ዝንጅብል አታርጊ ለምን ለክትፎ ለአይቤ አይሆንም ጥሩ ጠአም አይሆንም እሺ ጎበዝ ነሽ መጨረሻ ላይ ኮሰረድ አሸተሽ አርጊበት 🥰🥰🥰
2025-08-04 06:47:53
1
mesertkebede6 :
ዝንጅብልና፡ነጭ፡ሽንኩርት፡ቅቤ፡ላይ፡አይገባም
2025-08-02 12:39:31
2
kokii :
ቅቤ በፕላስቲክ? ጠረኑን አይቀይረውም ? በብረት ሳህን ቢሆን ይመረጣል
2025-08-02 15:19:33
4
Serki T :
ቆሮሪማና ኮሰረት በቂነው ይሁላ ቅመም አያስፈልግም
2025-08-05 23:29:45
4
Gzhsh Zph :
ኧረ በስማም ነጭሽኩርት ዝጅብል ለጉፋን ሻይ ነዉ የመሠለኝ😂
2025-08-02 06:30:33
4
To see more videos from user @yenekibe, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ملكة عتابا #مجرد_ذوق_لا_اقل_و_لا_اكثر #مجرد________ذووووووق🎶🎵💞 #مجرد________ذووووووق🎶🎵 #طربيات_الزمن_الجميل_🎼🎶🎻♥️🌹 #دقة_قديمة🎻 #ترندتيكتوك #عتابا #طربيات #مجرد_ذوق #اعادة_النشر🔃 #اعادة_نشر🔁 #مواويل #fyp #video #VoiceEffects #viral
Love hug🫂🫶🏻❤️🩹 #CapCut #foryou
Fact |😂😂#iamfelly3 #Gehgeh
PROMOÇÃO SOMENTE HOJE #fy #tiktokshop #tiktok
kucH loG hamari Qadar iSs liye nhi krte 🥺💔🙏 Dear Tiktok team please unfreeze my account 🥺💔🙏 #future #brokenheart #burhan_tv #foryou #foryoupage #viral #standwithkashmir #findyoursexy #xxx
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy