@abel_abuna1: ማነው ያላገጠው#abel_abuna

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 August 2025 18:13:00 GMT
1377595
75609
6675
23453

Music

Download

Comments

ababicho5
Ela3780 :
አንተ ተወራለህ እሱ ይቀጥላል በቃ ይሄ ነዉ
2025-08-01 20:48:14
1529
yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘልደታ 19 :
ሰውዬው አደገኛ ነው እባክህ ራስህ ጠብቅ
2025-08-01 18:46:21
3691
saymenakon1
@saymen :
የዩናይትድ ደጋፊ ወይ ጅል ነው ወይ ረጅም ነው አበል ከአስተሳሰብ ሰረዳህ የሰው መጨረሻ ነህ የአንተ አይን ላይ ያለውን ጉዱፋ
2025-09-01 22:52:26
2
deju_s
sol 🇹🇷 :
ውስጥህ በቅንዓት ተቀጥሎል ።
2025-08-01 18:35:18
704
shifarahu.shuguxe
melke melkish :
በጣም ታስጤላለህ እሺ ዮን እኮ የወንገል አረበኛ ነው እሺ
2025-08-01 20:54:47
150
ferezerberhaneu
Ferezer berhaneu :
አንተም በሱ ነዉ ሰዉ የሆንከዉ
2025-08-01 22:10:14
437
nayee0119
Nayee :
በዮኒ አገልግሎት ቀንተህ ልትሞት ነው ስታሳዝን😔
2025-08-03 15:16:04
265
degu652
ኢየሱስ ይመጣል :
ዋጋ ትከፍላለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-01 18:35:12
158
singer.debe
Singer Debe :
ወንድሜ በቃ አንቴ ትችት ትተህ ለምን ወንጌልን ብቻ አትሰብክም?
2025-09-01 15:33:41
0
tewoflosselemon
Tofa :
እሱ ትዉልድን እየሰራ ነው አንተ አወራ 🤗🤗
2025-08-02 18:48:53
147
yaedethiopianist
ያሬድ የድንግል ባርያ :
ጴንጤ ለዘላለም ይኑር ፣፣በምን እንዝናና ነበር
2025-08-02 00:51:12
804
bezatamiru12
bezawit tamiru :
ምንም አያስቅም ባንተቤት አውቀ ሞተሀል ተንትነ ሞተሀል
2025-08-01 18:34:29
42
farfa434
Firan👭 :
😡በመንፈስ ቅዱስ ላይ መሳለቅ ይቅር የማይባል ነው።
2025-08-22 06:17:07
35
chinamesfin3
sancho Mesfin :
ምስጥሩ ቢገባህ ባልሳቅክ ነበር ወንድሜ
2025-08-23 16:03:05
3
bsri774
Bsri 19 :
የምን dj luna ነው 😁😁😁
2025-08-01 19:30:59
1520
eliaskassa1
E l a :
የቁጣ እሳት ይወርድበሀል😌
2025-08-01 20:38:25
3
.sagittarius79
ቲጂ ♐Sagittarius :
ቅናት ልብስ ለብሳ 😂
2025-08-02 06:45:02
76
marven.gay
Marven Gay :
አንተ ልጅ እየደበርከኝ ነው
2025-08-01 18:46:11
52
febenkifle
febenkifle :
በልሳን መናገር መንፈሳዊ ስጦታ ነዉ፣ምንም እንኳን የሚናገሩት ልሳን እንግዳ ቢሆንብህ፣መሳቅ ግን ፈፅሞ የክርስቲያን ባህሪ አይደለም። ብትችል አስተምር ገስፅ! የሐዋርያት ሥራ 11 የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን። 12 ሁሉም ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው። እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ። 13 ሌሎች ግን እያፌዙባቸው። ጉሽ የወይን ጠጅ ጠግበዋል አሉ። 14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከአሥራ አንዱ ጋር ቆመ፥ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ተናገራቸው። አይሁድ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፥ ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ቃሎቼንም አድምጡ። 15 ለእናንተ እንደ መሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደሉም፥ ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነውና፤ 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው። 17 እግዚአብሔር ይላል። በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤
2025-08-01 20:24:39
27
mekditd7
@Mekdi Td 23 :
እኔ አልስቅም ደሞም አያስቅም..በልሳን የቀለደ የዘላለም ምረት የለውም።
2025-08-13 18:07:35
3
my.b.saka
My B.saka😘 :
ለ አቀናባሪዉ እስቲ አንዴ ከተቀመጥንበት ተነስተን እናጨብጭብ👏👏👏😂😂
2025-08-21 14:23:11
30
zaffu50
ZAFU ቤት ውበት :
ዳውት እርቃን ሆኖ የዘመረው አሁን ብሆን ምን ልትል እንደ ነበረ እኮ ገባኝ
2025-08-30 20:31:58
0
blablablablablablabla09
🅂🄲🄾🄵🄸🄴🄻🄳 :
እኛ ጴንጤዎች ኦርቶን የሚሰድብልን ነው የምንወደው እንዳንተ እውነት የሚናገር አንወድም ተባረክ አቤላ
2025-08-01 19:32:21
401
eskeman35
@EskeMan :
እነዚ ናቸው ኦርቶዶክስን ሚሰድቡት🤭😂😂😂
2025-08-03 18:46:08
115
To see more videos from user @abel_abuna1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About