@samichekol: stop war #fyp #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #peaceforall #views ሰላም ለአራችን ይሁን #foryou ጦርነት ይብቃን @Alexis Alex ii(Aletube Twitch) @Adonay @Brook News @Temuniguse @B-baby studio

Sami Chekol ዮስቲና
Sami Chekol ዮስቲና
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 August 2025 19:10:27 GMT
1578150
187239
2857
42719

Music

Download

Comments

lukii.boy
lukas 1 2 3 4 5 :
ቃል አጣው ብቻ እግዛብሔር ያሳድግሽ
2025-08-02 05:23:22
3034
habib_tekola
Habib Tekola :
❌ህወሓት ❌ፋኖ ❌ሸኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያ ብቻ
2025-08-02 12:27:32
1065
abu.mekonnen
እየሱስ ጌታ ነው ው :
እቺ ህፃን በማሰብ ትብለጠን ያሳዝናል ተባረኪ
2025-08-02 07:23:14
1119
blacki44mulie
mulie :
እኔ ብቻ ነኝ ሰውነቴን ነዝሮኝ እምባዬ የመጣው ኡፍፍ
2025-08-02 09:04:56
765
user7067435301523
Hani 💝💝 :
እውነት ነው ጦርነት አሰከፊ ነው
2025-08-01 19:16:14
124
yoniieiy3
astu&yoni 🤩👫 :
የኔ ውድ የሀሳበሰሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ
2025-08-02 07:43:08
115
firol45
@A&T💝 :
የኔ ቆንጆ እግዝያብሄር ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏🙏
2025-09-02 09:43:59
6
tgamw80
Nina Abe :
ተባረኪ አንችን የወለደች መሀፀን የተባረከች ትሁን
2025-08-02 07:26:35
92
user7336167451023
sayfa :
የኔ ቆንጆ ልጅ እውነት ነው ደከመን ከሐገር ሐገር ወቶ መግባት ናፈቀን የንፅሐን ሞት ይብቃ ጦርነት ደከመን !!!!!!!!!!!!!!
2025-08-02 04:25:59
75
user88583244619106
seble seble :
እውነት ነው ጦርነት ይብቃን
2025-08-02 04:15:22
48
atomsa.elala
Atomsa Elala :
ፈጣር ይስማሽ ማማዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-02 15:29:55
10
user9379952276307
Binl 🙏🙏🙏 :
እውነት ነው ጦርነት ያሰከፋል እግዚአብሄር በቃቹ ይበለን የኔልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-02 01:22:00
33
user6170299914611
Peri 3721 :
እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ🥰🥰
2025-08-02 18:36:33
5
kibru854
kibru :
💔😭😭💔 ጦርነት በቃን🙏
2025-08-02 08:26:16
16
abeba467
Abeba fantahun :
እውነት ነው ጦርነት ያሰከፋል እግዚአብሄር ያሰበን
2025-08-01 20:02:29
13
user9199110770540
abdu rak :
መልዕክትሽ ይጣፍጣል ቀጥይበት
2025-08-02 12:01:44
19
user1453381813120
user1453381813120 :
የኔ ውድ አቺኮ ማለት ህዝብ ነሽ እንጎዳብሻለን ውድድድድድድድድድድድድድድ
2025-08-02 19:37:58
14
birukfafi
Biruk Aneteneh :
ዘረኝነት ይቁም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ✊✊✊🌺🌸
2025-08-02 20:52:47
25
yetim.yeti
yetim ይመቸኛል🇪🇹 :
እኔን የኔ ቆንጆ እኔ ልሙትልሽ እኔ አንቺንና ሀገሬን ልጠብቅ የወጣዉ እያለዉ አንቺ ትሞቺብኝ እኔ ልሙትልሽ እናቴ🥰🥰🥰😭😭😭
2025-08-02 16:40:52
32
tiztaylma
የረዳኝ እግዚሃብሄር ነው። :
የኔ ቆጆ የናተ የእፃናት አምላክ በቃ ይበለን
2025-08-02 12:04:47
12
marta.martina12
ከነዓን&በፀሎት👩‍❤️‍👩🎀 :
ጦርነት ይብቃ😥😥
2025-08-02 07:07:37
8
genelove6644gmail.com6
Geni-ye -Maryam-Iij ☦️💞 :
የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ለናተ ሲል አንድ ያድርገን 😳 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭
2025-08-03 21:38:43
8
tesfayetes12
ኤልሻዳይ💯 አዶናይ💯 ኢየሱስ💯 ክርስቶስ 💯 :
የኔ ውደ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
2025-08-02 14:59:23
8
user2438037373883
እንደ ፍቃድህ ይሁን :
አትሞችም የኔቆንጆ ከፈጣሪ በታች እኛ ወታደሮች ልንጠብቅሽ ግዴታችን ነውና እኛም ቢሆን ውግያ አንፈልግምና ሰላም ለኢትዮጵያ stop war
2025-08-03 01:04:49
159
user5007160774807
meba :
ያሳድግሽ
2025-08-02 08:15:58
13
To see more videos from user @samichekol, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About