@sereke.birhanu: "ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?" መዝ.8፥4 የሚታዩ ፍጥረታት ኹሉ የተፈጠሩት ለሰው ነው ። ከአዳም አንሥቶ ጌታችን እስከሚመጣበት ድረስ ያለው ጊዜ የተሰናዳው ለሰው ነው ። ገነት የተዘጋጀው ለሰው ነው ። ትእዛዛት የተሰጡት - የሚሰጡት ለሰው ነው ። ተግሣጻት የተዋደዱት ለሰው ነው ። ተአምራት የሚከናወኑት ለሰው ነው ።ሕግ ከተሰጠ በኋላ (ሲጥሰው) የሚቀጣው ሰው ነው ። ሲተገብረው የሚሸለመውም ሰው ነው ። አምላክ ሰው የኾነው ለሰው ነው ። በወዲያኛው ዓለም ይወርሰው ዘንድ ስለተዘጋጀለት በጎ ነገርማ ማን አምልቶ ሊናገረው ይችላል ? ክቡር ዳዊት ❝ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?❞ ማለቱ ፦ ‟እንደዚህ ዕፁብ ድንቅ የኾኑ ልዩ ጸጋዎችን ትሰጠው ዘንድ ሰው ምን ቢኾን ነው ?” ብሎ በሕሊናው እያሰላሰለ ነው። እኛም ብንኾን እስከ አሁን ድረስ ለሰው የተደረገውን ነገር ስናስበው ፣ የተደረገው ነገር ሁሉ ለሰው ጥቅም ተብሎ የተደረገ እንደኾነ ስናስተውለው ፣ ገና በወዲያኛው ዓለም ሊደረግለት ያለውን ነገር ስናስተነትነው ፥ ፍጹም በኾነ መደነቅ እንያዛለን ። ከዚያም ይህ ፍጥረት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ያኽል ልዩ ክቡር ፍጥረት እንደኾነ እናስተውላለን ። አስተውለንም አንቀር ❝ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?❞ ብለን እንደነቃለን ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopianorthodox #coptic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ማርያም #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ሠረቀ ብርሃኑ
Region: ET
Saturday 02 August 2025 15:09:56 GMT
Music
Download
Comments
ከለሜዳ :
ታዲያ ፕሮቴስታንቶች የትኛውን ኢየሱስን እንድንቀበል ነው ምጠሩን?🥰🥰
2025-08-05 17:11:30
20
ዳግም :
ሙሉ የት ይገኛል
2025-08-26 19:45:26
2
Werkaferahu Wuletaw :
እኔን ደካማዉን ቀኝህ እያገዘኝ
2025-08-05 09:31:26
24
Abity / የቁስቋም :
Anen
2025-08-05 17:05:25
1
Liduyana@15 :
ኦርቶዶክስ ምትሰብከው ኢየሱስ ይሄ ነው...❤❤🙏🙏
2025-08-28 07:12:39
0
Dagne :
thank you, father!
2025-08-02 19:59:02
5
ኅሪት የምኩራብ እህት :
AMEN
2025-08-04 17:26:13
3
d.samuel :
እረ በማርያም ሁሉን ተርጉማችሁ ዩቲዩብ ላይ ለቀቁልን
2025-08-23 10:25:12
0
ገብሬ የመድኃኒአለም :
አሜን
2025-08-04 19:15:15
1
Dawit mekuanint🦅 :
እኔ ደካማውን እየኝ
2025-08-05 10:04:55
2
Abe.21 :
thanks🥰🥰🥰 priest!
2025-08-15 08:41:24
0
@ዘማሪት ለምለም ተመስገን 2112 :
Thanks to the God🙏🙏 we have not seen in our debt🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-07 13:34:16
1
Sosina :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-08-23 14:12:17
0
NO ONe :
save me father
2025-08-15 20:16:42
0
action :
prayer for me father
2025-08-16 19:35:27
0
tirhas :
amenn
2025-08-06 06:57:49
1
🌺🦋✝️ :
amen 🙏
2025-08-22 21:15:51
0
M :
thanks
2025-08-13 21:11:11
0
mule :
the hopefully word🥰🙏
2025-08-07 17:52:53
1
EMANDA 👸 :
እሱ የሚወደው እኔ ነኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 he is my lord
2025-08-11 20:52:26
1
ድላለ በስምህ :
እስከ መጨረሻ የሚወደን አምላካችን የተመሠገነ ይሁን አሜን
2025-08-16 18:13:47
0
user541466348hani :
ለኔ ነው እኮ🙏እጠብቅሃለሁ አባቴ😭
2025-08-06 13:24:50
4
MINTE :
አሜን 🥰🥰🥰
2025-08-05 09:13:49
1
Liza Ayele :
Amen
2025-08-14 01:08:14
0
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm
homepage.