@hana270007: #duet ጓደኝኘነት ማለት እንደዚህ ነዉ በቃ#duet #ethiopian_tik_tok #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር💓ብቻ🥀🦋🥀🕊️🔐

የማዕበል መርከቧ🚣😢
የማዕበል መርከቧ🚣😢
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 02 August 2025 16:52:39 GMT
117498
5522
683
1548

Music

Download

Comments

lij.helen_arsenal
ልጅቷ ነኝ የአርሴናልዋ🤍❤️💫 :
አስመይየ ወች ከሆነ አሉኝ😳😳
2025-08-03 06:24:21
33
user314183024552751
𝐇𝐚𝐲𝐮 🍫 :
የኔ አለች አይደል ስንት ነገር ሁኜላት አንድ ቀን በጣም አሟታል ስትባል እጇ ላይ ያለውን ብር ላኩልኝ ያለች ጉድ 😭😭😭የሴት ጓደኛ መርዝ ነው
2025-08-03 08:00:19
9
64324980887432k
Kokeb 💚💛❤️🇪🇹 :
የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግ ዛሬ መተው ነገ ለሚሄዱ ለምን እደክማለሁ
2025-08-03 17:19:26
19
haiyt47
الحمدلله على كل حال ሱሱ የቦረናዋ :
የለኝም አላህ ብቻነው ያለኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-03 03:24:14
6
userztd07qx42z
🎼ጆን🇮🇱 🎤የራያዉ 🇨🇦💝🦅 :
የለኝም ጓደኛ የናቴልጅብቻነዉ ጌታን ሁሉንም ኣየሁት ጥሎ ያልጣለኝ የናቴልጅ😭ነዉ💪💪💪💪
2025-08-03 13:35:31
5
oneday21_22
Account not found :
የለኝም ☹️
2025-08-03 00:52:41
10
zy6693
@≛⃝🅩≛የከላላዋ● ..🇨🇬 ༄: :
የለኝም
2025-08-03 03:24:16
1
asma_hayder
እድለቢሷ😏 :
ከሀበሻ ጓደኝነት ይሻላል ብቸኝነት🫠👌👌👌👌
2025-08-04 11:07:55
1
m729947
༆🅼➴𝙤𝙣𝙚 𝕕𝑎𝑦🇨🇬◈ :
የለኝም ወላሂ አልሀምዱሊላ
2025-08-08 03:07:13
2
rahmat.rahmat7533
🫯ወሎየዋ 💦💫 :
የለኚም 😢😢😢ወላሂ
2025-08-03 17:57:48
2
458494yahoo.com
𝄞❥⃝ፕሪዝዳቷ❥⃝━━━━𝄞⃟ማኛ :
🍻🥂🍻🥂ችርስ ጓደኛ ለሌለን🙄🙄🙄
2025-08-03 18:01:24
3
user9174140261835
ሪዶን ነኚ የጎጃሙ🥀🔐🕌🇪🇹💚💛❤️ :
ከፈቺዉ ይክፈትሺ እና😏
2025-08-03 08:20:30
0
3214jaman0
ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይንከሰኝ)❤❤❤ :
ያረብ እኔንም ስጠኝ😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-03 19:11:58
0
user6742774170277
እማ በፆሎትሽ❤️🙏 :
የለኝም🥺🥺🥺🥺
2025-08-03 02:30:50
1
helume64
💝A ነኝ ዳይመዷ💘መኖሬንወደርኩት😁😁😁✌✌ :
አስመሳይ ጓደኛ ሞልተውኛል የውሸት ይወዱኛል የእውነት ያርዱኛል. 🤣🤣🤣🤣
2025-08-03 12:07:51
2
.ade192
Ade❤️‍🩹 :
ብቸኛ ነኝ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🥺🥺🥺
2025-08-06 03:59:15
2
seada.seada87
𝐵ⁱⁿᵗ 𝐴ʰᵐᵉᵈ :
የለኝም ብቸኛ ነኝ😪
2025-08-03 14:49:50
4
mak2415
ኑሪልኚእማዬ🌹💋🌹🌹 :
የለኚም
2025-08-05 01:18:59
1
user7544935563040
ዜድ :
የለኝም ደግሞ የዛሬ ጓደኛ እዲኖረኝም አልፈልግም 😎
2025-08-03 20:49:09
0
.23341075
ብሯ እዳለ(📚💛✝️)23 :
እራሴ ነኝ ለራሴ ጓደኛ😌
2025-08-03 10:25:08
2
h3224718
Hነኝየለገሂዱዊ :
የኔውድእህቶቹ🥰F🥰Rእወዱቹሁአለሁ
2025-08-05 08:29:27
1
tigraweyti111
༆𝐆𝐞𝐧𝐢 ✞²¹༆ :
ከዘመኑ ጓደኛ ብቸኝነት ይሻላል🥺😒
2025-08-05 14:07:11
1
susiintallaillu1
ya Allah 🇸🇦🤲🇲🇾 :
rabbin malle Homaa qabu🥺🥺
2025-08-04 10:45:10
1
madena.madena11
I love You Ummi❤🌹 :
እድሌ ነው መሰል የቀረበኝ ሁሉ መጨረሻው አያምርም😭😭 ሁሉም አሰመሳይ ነው
2025-08-03 16:17:54
1
eldu854
Eldu የእመብርሐን ልጅ :
አለችኝ የኔዋ ውድ ጠጀ ባታይውም ግን እወድሻለሁ የኔ ደራሽ እያሰከፋሁሽ እንኳን የማትለወጭብኝ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለሽበት 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
2025-08-03 10:28:03
1
To see more videos from user @hana270007, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About