@love_motive: Sile hiwot tv #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopianmotivation #silehiwettv #bisratgemechu

ፍቅር
ፍቅር
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 03 August 2025 04:50:36 GMT
432725
31041
504
3848

Music

Download

Comments

user90722798
እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ🙏 :
የተጎዳቹ የተሰበራቹ የተታለላቹ የተከዳቹ ደጋግ ልብ ያላቹ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ቸሩ መድኃኔዓለም የእረፍት እጀራ ይስጠን በጠላቶታችን ፊት ከፍ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
2025-08-03 11:46:08
184
sifenmitiku
Ⓢⓘⓕⓔⓝ :
ምን አለ የቅርቤ ሰው ብትሆኚ😌
2025-08-03 05:07:28
261
abdimurga2
𝕒𝕓𝕕𝕝 በኔ ከምትናደዱ ምከሩኝ ልታረም :
ከዚች ልጅ የስነልቦና ህክምና እየወሰድን ነው🙏🙏🙏
2025-08-03 13:57:33
197
kidist932
kidist932 :
ትክክል መስጋና እንኳን አናገኝም
2025-08-03 16:35:14
20
user5170122341861
Yabu_@ :
ምነው ከረፈደ ነቃው ረፈደ ጉልበቴን ከጨረስኩ በኋላ በትክክል
2025-08-05 06:46:45
29
user3940381717341
user3940381717341 :
ልክነሽ ባለሙያ አድራሻ ስጭኝ ለተደጋጋሚ ጠይቄሻለሁ እርጅኝ
2025-08-27 21:42:15
2
jaguwar71
Jaguwar :
ወይ ከዛ ከዋልንለት ሰዉም አልሆን በተቃራኒዉ ጠላት ይሆንብናል
2025-08-05 10:05:56
11
tg.1257
Tg ፩ 🦋 :
ማርያምን እውነት ነው 😭
2025-08-03 08:45:44
24
getahun.kebede5
Getahun Kebede :
መተው ያልቻልኩት ባህሪ ነው ምን ማድረግ ይቻላል እህቴ
2025-08-05 18:18:34
1
mekete.kifle
Mekete Kifle :
በቃ ስሜ ቀረሽ እኮ😭 ምን ላርግ
2025-08-05 16:10:35
10
asneeeee
user3629887360874 :
አመሰግናለሁ
2025-08-06 16:52:38
3
helenita__28
Helû💎 :
ለምን ስሜን አትጠሪውም🥺
2025-08-03 12:57:09
14
user9995099519974
w :
ሰለኔ የተናገርሽኝ ነው የመስለኝ
2025-08-07 12:38:58
6
z.su.mom
سبحان الله :
ማንን ላማክር ወላሂ ያልሹ ሁሉ ደርሦብኛል አለው አሁን ዝብዬ🥰
2025-08-03 13:10:03
7
kaleyehune
Ťsi🍫Flips :
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ የላከሽ አማካሪዬ ነሽ
2025-08-08 13:44:32
3
queenozill
Queen 👸 :
እች ሴትዮ ግን ምክሩን ላራስዋ ትጠቀምበት ይሆን 😊🙈
2025-08-04 15:02:30
5
rejab056
Rejab :
እኔም እንደዛ ሆኜ አለሁ
2025-08-03 13:15:56
6
genet.biru8
Genet Biru :
እውነትሽን አኮ ነው
2025-08-03 11:22:51
5
user1933985590411
نجاة الحبشي 💘 :
እውነት ከረፈደ ነው የገባኝ😢😢😢
2025-08-26 21:11:15
1
user1124378768150
mesaki new amele :
አንች ጎበዝ እህቴ በሪቺ
2025-08-10 07:56:37
3
kalkidan7576
Kali :
እቺ ልጅ ስለኔ የነገራችኃት ነገር አለ እንዴ 😳😳
2025-08-10 18:59:43
3
619at
Amanick :
it's me
2025-08-19 18:19:33
1
belutu.ayele
bethelem Ayele :
እውነትእኔ
2025-08-03 11:34:12
3
kiyu_rage
kiya :
🥰🥰batkekil🥰🥰
2025-08-11 12:57:56
1
mahi.2109
Mahi 21 :
እውነትሽ ነው እህቴ እኔም አሁን አሁን እየገባኝ ነው 😏😏😏😏😏😏
2025-08-04 10:43:43
3
To see more videos from user @love_motive, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About