@bman137: Replying to @tazeta0 #የአይምሮጤናወሳኝነው #MentalHealth #StressRelief በግጥም :-ጭንቀትን እንቀንስ 👉ውዱን ስጦታ ከአምላክ የተሰጠን በማስተዋል ሆነን እንጠብቅ አይምሮን ከትላንት ተምረን እናሳምር ነገን የሆነው እንደሆነ ለልብ እናሳምን 👉በተሰጠን ሂወት መቶ በማይሞላ አይምሮን እንጠብቅ በበጎ በመላ እኛው ራሳችንን ነን የጤና ከለላ መመለስ ከባድ ነው ከተጎዳ ኋላ 👉 ጭንቀት ስናበዛ ጤና ይረበሻል በመፈትሄው ፈንታ ችግሩ ይብሳል ቤተሰብና ሀኪም እረፉ ተዉ ሲል ለራሳችን ጤና መተው ይታደጋል 👉 ምን ኑሮ ቢፈትን ህመሙ ቢበዛ ባለን መደሰት ነው ጤና እንዲበዛ የጭንቀትን ነገር አንይ እንደዋዛ ከባሰ ግን ያስፈልጋል የሀኪም እገዛ 👉 በነገራችን ላይ አለ ጥሩ ጭንቀት ልብ የሚቀሰቅስ የሚያስገኝ በረከት ተጨንቆ ተጠቦ ለተራበ ማብላት አይምሮን ማሰራት ለበጎ ትሩፋት 👉የታመመ መርዳት ከሆስፒታል ሄዶ በሀይማኖት ተቋማት በማለዳ ሄዶ ባግባቡ ተጭንቆ ደሀ እንደራስ ወዶ ማልበስ ማካፈልነው ከያሉበት ወርዶ 👉 የተመጠነ ጭንቀት ወሳኝ ለኑሮ ስራን በመፍጠር መቀነስ እሮሮ ችግር ለመቀነስ መኖር ተከባብሮ ጭንቀት እንቀነስ ሳይጎዳን አምርሮ 👉በህይወት በመኖር ቀኑን ካየን ዛሬ ተመግበን ከዋልልን የምድረን ፍሬ በደስታ በፍቅር ህይወቴን አስምሬ በቃ እኖራለሁ ጭንቀቴን አብርሬ። #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #አመሰግናለሁ #Copylink
BMAN-ሰዋዊ-ጤናዊ-HEALTHY-❤
Region: AE
Sunday 03 August 2025 10:55:42 GMT
Music
Download
Comments
My Shewa 💚💛❤💪 :
በዚህ ሰመን የማይጨነቅ ካለ እሱ እራሱ ጤነኛ አደለም😂😂
2025-08-03 15:35:28
220
ሀይሚ የአርሴማ ልጅ :
አንድም ቀን ጠይቄ የመለሰልኝ ዶክተር የለም ከቻልክ አንተ መልስልኝ 5 አመት ሆነኝ እንቅልፍ ካጣሁ ለሊቱን እያየሁት ነው የሚነጋው ግራ ገባኝ በዛ ምክንያት የራስ ምታት ታማሚ ሆንኩኝ ፀጉሬ ልክ እንደ ካንሰር ታማሚ ነው የሚነቃቀለው ገና ጠዋት ካልጋዬ ስነሳ ነው የሚደክመኝ ምን ላድርግ እባክህ ዶክተር መልስልኝ
2025-08-03 17:07:36
35
Rabo man :
በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች በጭንቀት ልናብድ ነው
2025-08-03 11:45:06
62
ወዲን ቀብሮነዉ ማመን😭💔 :
😭😭😭😭😭😭ወላሂ እኔም ዝብሎ በጭቀት ላብዲነዉ እዲሜ ልኬን🥺🥺🥺🥺
2025-08-03 15:51:40
5
Biruk :
አመሰግናለው
2026-03-13 20:05:47
1
እማ የኔ ጨረቃ✍️🦋🌹💘 :
እኔም በጣም ይጨቀኛል አንዳዴማ ለብድ ነዉ የሚመስለኝ😭😭
2025-09-05 02:28:29
5
ፍቅር ነው መንገዴ :
ዶክተር እኔን እዳታልፈኝ የልብ በሽታ መፍትሔው ምንዲነው
2025-08-10 21:38:00
1
ህሊና ነው ዳኛ146🇪🇹🇦🇪💚💛❤️ :
ዶክተር ሰላምክ ይብዛ እባክህ የተረከዝ ህመም የውስጥ እግር ማቃጠል መፍትሔ
2025-08-08 04:43:37
2
gutunahom6 :
ዶክተርዪ የአእምሮ ህመም ተጠቂ ነኝ 😭ለብዙ ዓመታት በዚህም ምክንያት ከቤተሰብ ጋር ሳልስማማ ጎዳና ለይ ወድቅያለው ህክምናውን ተከታትዪ ነበር ግን ዶክተሩ እዳለኝ መድሃኒቱ ብቻ ብትወስድ ጥቅም የለውም ብሎኛል እየው ተባብሶብኛል ምክርህን
2025-11-26 15:03:15
1
Saadah A :
እኔ ልቤን አፍኖ ይዞኛል ጭንቀት ይሆንዴ
2025-10-02 09:07:19
1
sweet :
ሰላም ዶክተር እባክህ እኔ ከባሌ ገረመስማማት አልቻልኩም እባክህ እሪዳኝ እኔ በሰዉ አገር ነኝ
2026-02-04 12:07:33
1
ኡሚዋ ናፍቆቴ الله☪️ይጠብቅሺ🇪🇹🦋🦋 :
ሙሥሊሞች ሢጨቃችሁ ቁሩአን አዲምጡ ወላሒ በተለይ በሥዴት
2025-08-03 11:05:56
38
0 :
እኔ የሴትዩየጩኸት ሊሳብደኝነው
2025-09-03 17:54:48
0
زهب محمد🇪🇹 :
ያአላህ እኔብቻ አይዴለሁም የምጨነቀዉ😢😢😢
2025-08-03 12:11:04
6
ችርስ ቲክቶክ ለማንጠቀመዉ😏S🧕😍 :
አይምሮየ ረፍት የለውም😥 አንድን ነገር ደጋግሞ ማሰብ . ላብ ላብ ይለኛል. ጭንቀት ሁሌም 😥😥
2026-02-06 12:49:45
2
ስቅታ🧕 :
አረ የጭቀቱስ ነገር ሁሉም ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ እናመሰግናለን
2025-08-03 14:47:14
9
Life is best techer :
አካውቱን አሳድጉለት ሳይሰለች መልስሚሠጥ ትሁት ነው
2025-08-03 16:55:14
8
abe :
እናመሠግናለን ትልቁ ፈጣረ እዲያረጋጋን መፀለይ መቅረብ ነው ይመመስለኝ
2025-08-03 17:38:08
5
የ💪ወ🫵ዶ🥷ች 💝አ👮አ👊ለ🕵️ቃ🤝 :
ዶክተር ተማሪነኝ እናትምርት ቤትስገባ
ጩሂጩሂ ይለኛል በቃበጣምእጨነቃለሁ ቃላትየለኝም ሰውነቴን ይወረኛል🥺🥺🥺
2026-03-05 13:04:44
1
H ነኝ ያባቴ ናፍቂ 😍😍 :
አረ ዶክተር ተባበርኝ ያስም መዳኒት ምድነው አባቴን አሰቃየብኝ 😥😥😥
2025-09-02 17:42:08
2
ዱኒያታእብለሠውሞትአነሰው :
ባፍደምሲመጣመልስልኝወድም
2025-11-19 16:04:57
0
ራቢ አ :
አረኔም ዶክቶር ይጨንቀኛል
2025-09-15 05:02:01
2
zed ወሎ ደሴ የዉቦች መንደረ😍😍😍 :
እኔ ላብድ ነዉ በጭንቀት ብዛት
2025-08-22 07:45:19
0
💫 susu የሀይቋ🦋💫 :
ሁሏም የማዳም ቅመም በጪቀት የተከበበይ ናት🥺😢
2025-09-27 08:46:42
0
𝑦𝑎𝑙𝑡𝑒𝑓𝑒𝑡𝑎 ህልም :
አረ ዶክተርር በፈጣሪ ከቻልክ መልሥልኝአሞኝ ነው አገቴን በጆሮየበሁለቱም ወደታች ያመኛን አሁን ደሞ ማጅራቴን በጣም ያቃጥለኛን እግርና እጀን ይበዲናል ነርብ ነውደ ሠወቺ ነርብ ይሉኛን
2025-08-08 04:16:41
1
To see more videos from user @bman137, please go to the Tikwm
homepage.