Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@natan.mitiku1: እመኑኝ🙏🏽 እና የምታወጡ ሰዎች ምስክርነት በcomment ስጡ.
Nacho🌝
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 03 August 2025 18:43:14 GMT
422007
90408
1050
9613
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.14MB
)
Watermark .mp4 (
3.66MB
)
Music .mp3
Comments
ቤቴልሔም የማርያም ልጅ 💖 :
ማርያምን እዉነት ነው በዛላይ ጠዋት ዳዊት ሳትደግሙ አትዉጡ ህወታቹህ ይቀየራል
2025-08-04 05:50:03
2386
ማናለብሽ🤍 :
እውነትህን ነው ማርያምን እኔም
2025-08-03 19:38:57
1219
Adolf AJ :
ሁሌ አስበዋለሁ ግን እፈራለሁ
2025-08-03 19:49:01
326
Serki :
ስግብግብ እኔ ነኛ እረ ልቦናን ስጠኝ
2025-08-04 16:55:08
306
yared :
አስራት ግዴታ እኮ ነው ወገኖች
2025-08-04 04:35:19
253
LeNa 🌸የኑንዬ ልጅ ❤😢👩👧😢 :
😢😢😢አምላኬ ሆይ እኔንም ለሀስራት በኩራት እኔድዘረጋ ስራ ስጠኝ እና ላውጣ😭🤲
2025-08-04 03:57:19
234
hageren :
ጌታሆይ🙏አስራት በኩራትህን ለማውጣት እርዳኝ😥😥😥🙏
2025-08-04 04:24:47
72
ገብረማርያም :
እግዚያብሄር ይመስገን እኔንም ከ 700 ብር አስራት በወር (7000ብር እየተከፈለኝ) ዛሬ ላይ ወደ 77000 ብር ደመወዝተኛ (7700 ብር አስራት ክፍያ በወር) አሸጋግሮኛል። ፈጣሪ ይመስገን ቸርነቱ የማያልቅበት። ስለዚህ ትክክል ነው አስራት ክፈሉ
2025-08-06 05:34:19
51
ኩኩሻ :
ጌታ ሆይ ሰጪ አርገኝ
2025-08-05 01:56:19
11
እኔ ነኝ :
ይኸው ሰጥቼ መጣሁ ያንተን ቪዲዮ አይቼ 🥰
2025-09-01 16:05:38
6
Gammbey family 👨👩👧 :
የመወሰን ችግር ነው እንጂ ምላሹማ የታወቀ ነው
2025-08-04 07:28:48
10
MissNatra :
እውነትህን ነው ማርያምን እኔም🥰🥰
2025-08-04 10:55:24
10
elsi :
እግዚአብሔር ይርዳን
2025-08-04 05:53:18
24
Sara Danieal :
እኔም ምስክር ነኝ ያትረፈርፋል
2025-08-04 13:00:11
20
ብላኪ(YARED) :
እውነት ነው! የሚያውቀው ያውቀዋል
2025-08-04 06:39:54
23
Mahi birkneh :
💯 Betam ewnet birru rasu bereket ynorewal
2025-08-04 15:44:00
21
😎 yopanda :
የእንጦጦዋን ኪዳነ ምህረትን ሳታዉቋት እንዳትሞቱ🙏🙏🙏
2025-08-04 15:03:28
52
ቤቴልሔም የማርያም ልጅ 💖 :
እኔ በፊት አስራት በኩራት አወጣ ነበር ስራየም የተባረከ ነበር ከዛ በመሃል እየተዉኩኝ መጣው ከዛ ጭራሽ አቆምኩ ፈጣሪንም እረሳው ማለት ይቻላል በሰው መተማመን ጀመርኩ ሰዉን ከፈጣሪ አስበለጥኩኝ ከዛ ፈጣሪ አስተማረኝ ብዙ ነገሮች ተበላሹ የተማመንኩባቸው ሰዎች በሚገርም ፍጥነት ካጠገቤ ጠፉ ክደታቸዉን አሳዩኝ ከብዙ ፈተናዎች በሁአላ ወደ አባቴ ቤት ተመለስኩ ይቅር እንዲለኝ ለመንኩት በተግባር ይቅር እንዳለኝ እና እንዳልተወኝ አሳየኝ በሚገርም ፍጥነት ከዛ ነገሮች ተስተካከሉ ግን ቤቴ በረከት ጠፋ ለካስ የ አምላኬን ለራሴ እያደረኩ ነው አስራት በኩራት ማዉጣት ስጀምር ቤተ ተባረከ አሁን ደሞ ዳዊት መድገም ስጀምር ስራዬ ቀኔ ህወቴ ተለወጠ ሲወራ ቀላል ነው የ እግዚአብሔር ተአምር ግን ከባድ ነው እና እባካቹ ቢያንስ YouTube ላይ የየቀኑ አለ ዳዊት ክፈቱትና ጠዋት ፀልያቹ ዉጡ ማርያምን በረከትን ታገኛላችሁ መጥፎ ነገሮች እናንተ ጋር ሲደርሱ በጥሩ ይቀየራሉ ስላበዛሁባችሁ ይቅርታ ለኔ የጠቀመኝን ላካፍላቹ ብዬ ነው 🙏🙏🙏
2025-08-04 20:45:42
33
Merry12.16 :
እውነት ነው ዙርያዬ ላለ ሁሉ ነው ምናገረው🙏🙏🙏
2025-08-05 22:03:19
6
Bantegize ♾ :
ልጀምር አስብና በኋላ ሲቸግረኝ ባቋርጠው ብየ እፈራለሁ
2025-08-04 17:49:22
42
Tsigereda Hagos :
እዉነት ነዉ እኔ ምስክር ነኝ በሂወቴ
2025-08-04 07:52:57
8
ተመስገን ብቻ 🙏 :
የነበረችኝ ብር 70 ነበረች ለታክስ ብየ የያዝኩዋት ☝️ከዛ መንገዴ ላይ 🥹እርዳታ እሚጠይቅ በጣም የታመመ ሰዉ ኣየሁኝ 🙆♀️ብር ኑሮኝ ባሳከምኩት ብየ ተመኘዉ 🙏 የነበረችኝ ኣቅም ያለችኝ ሰጠሁት እና ለፈጣሪ 🙏 ኣንዱ ሃብታም ሰዉ ላከለት ዱህነትህም ላክለት ብየ ፀልየ ኣለፍኩኝ 🙏 እኔ ደሞ እምሄዱበት ግዴታ ስለነበረ 10 ብር ለታክስ ተባበረኝ ብየ ላገኘሁት ሰዉ ጠየኩኝ 🤷♀️እንካን ኣስር ብር ያለኝ እሰጥሻለዉ ብሎ ኪሱ የነበርዉ 400 ብር ኣዉጥቶ ሁሉም ዉሰጁ ኣለኝ 😳 እኔ ምፈልገዉ 10 ብር ብቻ ነዉ ስለዉ 🤔 ኣይሆኑም እንደዉ ከባንክ ኣዉጥቸ ልጨምርልሽ ሲለኝ 🥹 የፈጣሪ ስራ ገርሞኝ🙏 እምባየ መጣ መቆጣጠር ኣልቻልኩም 😥 ለምን ታለቅሻለሽ 🥹ምን ልርዳሽ ኣለኝ 🙏 እኔ እማለቅስዉ የፈጣሪ ተኣምሩ ነዉ ብየ በሆዴ ሳልነግረዉ ዝም ኣልኩኝ 🥹 እሱ ግን እያለቀሽ እማ ኣትሄዱም የሆንሹ ንግሪኝ የፈለግሹ እረዳሻለዉ ኣለኝ 🙏 የሆንኩት ነገር የለም 🥹ስልክ ቁጥርህን ስጠኝና ብርህን ሌላ ቀን ልመልስልህ ስለዉ ኣልሰጥሽም ብሩም ላንቺ ዉሰጁ ኣያስፈልገኝም 🙆♀️ኣሁን ግን እምረዳሽ ካለ እባክሽ ንገሪኝ ኣለኝ 🙏 እሺ የሆንኩት እንዱ ነግርህ ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ ብየ ተቀበልኩት 😉 ኑሮኝ ላረገልኝ ነገር ክሸዉ ባየዉ 🙏 ደዉየለትም ኣግኝቸዉም ኣላቅም 🥹 ግን ለሰክንዱ ግን ከኣምሮየ ኣይጠፋም ☝️የፈጣሪ ታኣምር ሁሌም እምያስታዉሰኝ ሰዉ🙏
2025-08-04 07:58:38
545
ka kali :
እኔም ለውጦኛል በበረከት ተትረፍርፊያለው🥰🙏
2025-08-05 16:30:50
7
Thtnaesu@21 :
እናመሰግናለን እኛም አውጥተን እንዲንባረክ እግዚአብሔር ይርዳን ።
2025-08-06 10:47:00
5
Cher.Nsr :
አዎ አስራትን ማውጣት የማመስገን የመታዘዝ እንዲሁም ለአምላክ ቃል የመገዛት ምልክት ነው። ይህ ከሆነ ደሞ ልንፈፅመው የግድ ይለናል በጥቂት ያልታመነ ለትልቅ ነገር አይሾምም እንደሚባለው።
2025-08-04 12:45:02
9
To see more videos from user @natan.mitiku1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #viral #pink
I hate you, makima. #powerchainsawman #denjiandpower #fyp #chainsawman
#sonic #sonicthehedgehog #music #ost #foryou #fyp
FvRt KaLaM 💔🙌...... @LUTFI.JAN #shia#muhibban_e_zahra #unfreezemyacountplz🙏🙏🙏😭😭😢 #
Đi xe đẹp cùng @DIBAO Việt Nam #xediendibao #dibaovietnam
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy