@lidetekal_7: #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #lidetekal_7 #vira @ተመስገን የጌታ ልጅ @EL Janah_9 @Abreham yetewahido lij @besye19🦅

Lidetekal_7
Lidetekal_7
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 04 August 2025 09:09:41 GMT
181122
39765
1095
7430

Music

Download

Comments

el.janah_9
EL Janah_9 :
የቤተክርስቲያን እንቁ ልደትዬ እንወድሀለን 🥰🥰🥰🥰🙏
2025-08-04 09:14:19
362
yougotme380
Dani Sparta :
ማታነቡትን ማደል ግን አይነፋም😏
2025-08-04 09:20:34
9
tseyonhaylu
አይናችነሽ ማርያም :
እረ ለኔም ስጠኝ ተከብባለሁ ማምለጫው ጠፍቶኛል
2025-08-31 20:45:54
0
zeki1221mr
ጁዳ 21 :
ልደት በዚሁ ከቀጠልክ ጴንጤ ሚባል ቫይረስ ከአዲስአበባ ይጠፋል😁😁🥰🥰ልደት ተጽኖ ፈጣሪ🥰🥰🥰
2025-08-04 11:12:20
90
netsifree1
ነፃnet :
መጽሐፍ ቅዱስ ስጥ እንጂ የኦርቶዶክስ ደብተራ የበራረዘውን ድርሰት ተው።
2025-08-05 02:55:38
2
yegebrel18
Endi viva :
ልደት በማርያም መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ማወቅ እፈልጋለው በማርያም ባዛኘቷ ያልህበት እኔ እመጣለሁ ስጠኝ.
2025-08-04 10:41:59
7
mmowu0
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 :
ለኔም ስጥኝ ልደታ ነኝ
2025-08-28 16:55:52
0
fikirneqn365day
creator.search .insight :
ቀድሞ ተነግሯቸው ሳይሆን ድንገቴ ቢሆን ጥሩ ነበር!!
2025-08-04 10:01:46
55
fasika1898
Fasika asnake :
መቼ ይሆን የእኔ ተራ😭😭😭 እባክህ ወድሜ እርዳኝ
2025-08-28 10:00:31
0
q1w33e
የዱሮ አራዳ!! :
ልደት እኔ ጴንጤ ነኝ ያንተ እንቅስቃሴ እጅግ የሚደንቅ ነው እባክህ ወንድሜ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል መጽሐፍ ቅዱስ ይገባዋል እባክህ ወንድሜ???❤❤❤
2025-08-04 09:51:27
3
user1298320656112
biruk :
ልደትዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በዚሁ ቀጥልበት ልልህ ወዳለሁ ግን እንደ ሀሳብ መፅሀፍ ቅዱስ በጣም ውድ ስለሆነ መግዛት ለማይችሉ ቢሰጥ እላለሁ።
2025-08-05 06:22:23
5
buni8991
buኒna :
በቃ እኔ ሸገር መምጣቴ ነው አንተ ካልመጣ
2025-08-29 21:33:59
0
alex.jah
alex@19 :
ልደትየ በማርያም በሁድሁድ ላክልኝ ሶማሌ ክልል ጎዴ ነኝ በናትህ።
2025-08-04 14:20:31
7
eldu21195
Ėldu🌸 :
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ እናመሰግናለን❤🙏🙏 ደስ ብሎናል!💕
2025-08-04 09:23:55
18
twahedo
የኢቶዮጵያ ልጅ :
ልደትን ተረባርበን 1ሚሊየን እናስገባው
2025-08-04 09:13:44
28
user9329408568107
ኬርኦድ :
ጥሩ ነው ደስ የሚል ነገር ነው ነገር ግን በፊት 81 አሃዱ መፅሐፍ ቅዱስ ለምመኑ አይሰጥም ነበር አሁን ግን እየተሰጠ አለ ምክንያቱ ሚነግረኝ አለ??
2025-08-26 11:28:19
1
mitiku.woldesenbe
YOBE :
ሰላም ልደተቃል በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ !!! እኔም እድሉ ቢደርሰኝ ደስ ይለኛል !!!
2025-08-30 07:25:20
0
fayselanbezi
fayselanbezi :
ልደትዬ እኔ ከሌላ እምነት ነዉ የመጣሁት እና ከናተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ መፃፍ ቅዱስ ባነብ ደስ ይለኝ ነበር ከቻልክ ብትረዳኝ ደስ ይለኝ ነበር
2025-08-04 14:57:03
4
melaku.bekele
@Melak B :
ፔንጤዎች በጣም ነው በኦርቶዶክስ ሚቀኑት pls የሆነ ነገር አርግ
2025-08-04 14:55:14
30
user4930688540420
Creator.search. insight :
እሄን የተባረከ ወንድማችንን ማበረታታት አለብን ሼር ኮፒ በማድረግ ትልቅ ሀይማኖታዊ ተልዕኮውን እየተወጣ ስለሚገኝ ።
2025-08-30 06:56:07
0
birtu010
birtu010 :
ወደ ባህር ዳር አትመጡም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ።
2025-08-31 14:48:31
0
ashe_ye_lidaw
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 Àśĥë Mäň ✌ :
ለጴንጤዎችም አድልልን እስኪ ቀልባቸው ከተመለሰ
2025-08-24 21:41:06
1
dejenetufa5
.Dajane :
Ana kennaa malee maali Ani dubbisuu qabuu
2025-08-29 20:10:29
0
user5618380220729
abaye000305 :
ኤረ በማሪያም መቼ ነው ሚሰጠኝ
2025-08-30 14:38:41
0
yohannis.bashaw
Yohannis bashaw :
ልደትየ ወንድማችን አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጸልህ
2025-08-26 20:39:23
0
To see more videos from user @lidetekal_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About