@melegnaa: ሩዝ በእንቁላል @Melegna መለኛ ቀለል ያለ ሸዋርማ ሸዋርማውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - 1 የዶሮ መላላጫ የዶሮ መላላጫው ላይ የሚገኘውን ስብ እና ስር ከውስጡ ማውጣት ዶሮውን ለመቀመም ፡ - 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ - 1 የቡና ማንኪያ ላም ተደርጎ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ወይም ከዚህ በፊት ያሳየናችሁን የነጭ ሽንኩርት ዱቄት መጠቀም - 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ ንፁህ እርጎ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ከዚህ በፊት በገፃችን አሳይተናል ከላይ በተዘረዘሩት ግብዓቶች ብቻ ከቀመማችሁት በቂ ነው ተጨማሪ ጠዓም እና ቃና እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ደግሞ - ግማሽ የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ - ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ - የሀበሻዊ ጠዓም እንዲኖረው ከፈለጋችሁ 1 ቁንጥር ኮረሪማ - ዶሮ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ ከፈለጋችሁ ትንሽ ሚጥሚጣ መጨመር የማባያ ስልሱን እና ሸዋርማው ላይ የምትጨምሩትን ስልስ ለማዘጋጀት - 2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ - 1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ - 1 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ - ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ - ጣፋጭ እንዲሆን እና አሲዱን ለማስተካከል 1 ቁንጥር ስኳር ሽንኩርቱን ለመቀመም - 2 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ሽንኩርት - ግማሽ ፍሬ የሎሚ ጭማቂ - 1 ቁንጥር ጨው - ግማሽ የቡና ማንኪያ ሽርክት በርበሬ - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ማባያ - የድንች ጥብስ - ሰላጣ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 August 2025 08:09:26 GMT
731876
23249
227
5714

Music

Download

Comments

enanax10
እናና 💞 :
በቀላሉ ብለህ ዶሮ ስታሳይ ነው ቀላል እንዳልሆነ ያወቅኩት
2025-08-05 17:44:41
336
haniredi9
H'R,🍋🍋🍋 :
ሻውርማ ድሮ ድሮ በጣም ይጥም ነበር ግን ሓበሻዊ ቅምም እየከታችሁበት በየ እሬስትራንቱ ጠአሙ ጠፋ የኛ ቅመም ለኛው ወጥ ጠአም ይሰጣል እንጅ ያቦታው ይደብራም''''?ሻውርማ በእሳት ተለብልቦ ሲሰራ ነው ጠአሙ ሚመጣው
2025-08-05 10:57:30
34
mis19pirasa
Misgun@ :
ሲካበድስ...?
2025-08-05 10:42:23
61
naye_et1
𝒩𝒶𝓎𝑒 :
dorow lay yazlgn kelal alalkm ende
2025-08-13 10:32:52
0
amanawit.asefa
Amanawit :
ሲካበድስ እንዴት ነው????🤔🤔🤔🤔
2025-08-05 18:24:52
18
amiroball
@amiroyedrow :
🤙አንደኛ ዶሮ ባሎድም አይቸዋለው
2025-08-05 08:25:16
5
haju596
haju :
save ማድረጊያዉን ክፈትልና
2025-08-05 11:09:58
10
helloeveryonn
eeeejjjjjjj :
ብታካብደው ምን የተለየ ነገር ትጨምር ነበር
2025-08-05 15:50:09
4
m.queen0759
Maki🍁 :
ይሄ ሳይካበድ ከሆነ ሲካበድ እንዴት ሊሆን ነው🥺
2025-08-06 09:56:47
0
nadhihailu1
Nadhi hailu :
wow
2025-09-10 15:44:17
1
abubeker.ahmed610
Abubeker Ahmed :
ሳይካበድ እንዲ ከሆነ እስቲ ደሞ ሲካበድ ምን እንደሚመስል ስራልን እስቲ
2025-08-05 15:57:36
4
birkedires
🎉 ጎደሬዋ🎉ነኝ🎉 :
ሰረውት
2025-08-07 13:19:52
0
haliteey
haluuu :
ጥቅል ጎመን በቀጭኑ
2025-08-05 11:25:17
0
skillcore_gonder
Skillcoregondar :
ዶሮ የሌለው?
2025-08-15 17:48:24
2
banchi8693
Ba ye mariam lij 💞 :
be asa yehonal
2025-10-21 10:56:21
1
rezika89
Rezika :
ye mendi aserare asayen
2025-09-14 20:20:23
2
seada.queen
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ🦋💖
2025-09-16 16:22:22
6
nardosge
Nadi :
አንዳንድ ሰዎች ግን ከመተቸት ዝም ማለት አይሻልም። ማመስገን ማድነቅ ዘራቹን ጨርሶባቹዋል እንዴ?
2025-08-14 10:36:53
3
divaiconic16
moonlight 🌙 :
በጣም ሲካበድስ?
2025-08-30 17:21:33
0
dannyvibes99
danny vibes :
ከዚህ በላይ ቀለል ብታደርግልን, አስታየት ነዉ
2025-08-07 10:00:38
1
nanimesi
nanimesi :
እናመሰግናለን በበሬ ሥጋ አይሆንም እንዴ?
2025-08-22 17:10:00
0
mahi32041
mahi :
🥰ሰራውት
2025-08-06 09:51:40
1
puhkiller
puhkiller :
be ashewa ayhonm
2025-08-07 13:00:29
0
muke.king020
መካሪው :
እንኳንም በቀላሉ አሳየህን
2025-08-06 15:13:13
1
abebrazio
abeliverpool die hard Kopites :
አሪፍ ነው ሼፍ
2025-08-13 10:57:51
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About