Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yonas_habtamu: እድል ሲያመልጥ መከራን ተክቶ ነው @ቃልዬ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral #yoniisha
♟️YONIISHA♟️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 August 2025 14:13:55 GMT
1068646
84614
1308
5320
Music
Download
No Watermark .mp4 (
21.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
19.58MB
)
Watermark .mp4 (
43.88MB
)
Music .mp3
Comments
leule mesi 2121 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-08-07 13:09:01
266
, ok :
አትጃጃሉ
2025-08-05 22:21:43
9
Prince🤴 :
ፈጣሪ ሆይ የእናቴን ክፉ አታሳየኝ🥺🙏
2025-08-05 14:51:38
1260
Ermon✨ :
አስተሳሰብ ያነሳቸዉ ሴቶችን ማዝመት ነዉ
2025-08-05 14:19:11
567
JOJO🇪🇷 :
እንደዚ አይነት ወንድ ግን አለ
2025-08-05 16:06:43
255
baki 2112 :
እንደዚህ ድርሰትም፣ታሪክም የለም😏😏😏
2025-08-06 07:10:10
68
YONAS BERTA :
በፍፁም ተደርጎም ሊደረግም የማይችል ነገር ነው ለዛውም በእናቱ የሌለ ነገር አትስሩ ስትደብሩ ቺስ
2025-08-06 04:06:00
77
dibo 🌧 🌦 :
ene sayew 76 like neberew enante sitayutis😂
2025-08-05 14:23:20
7
አብዲ የቸሀው :
ሴትን ልጅ የሰማ ሁሌም ገደል ነው የሚገባው ሴት ትተካለች እናት መተኪያ የላትም
2025-08-06 08:26:36
9
Meri Ye Mariyam Lij :
አይ ሴት😭
2025-08-05 14:24:23
20
Nani💃 :
ድራማውን አይደለም መስራት ማየት ሲከብድ 😭
2025-08-05 18:47:14
89
ᴅ ѕ 𝙪 🌂 :
እንኳንም የእውነት አልሆነ ቢሆን አስባችሁታል ታንቄ ነው ምሞተው🥺
2025-08-05 20:28:56
24
m22 :
አረ ጭራሽ እንደዚ አይነት ወንድ የለም ካለም ከዚ አለም መወገድ ኣለበት
2025-08-05 19:07:15
47
betilham :
ለእናት መስጠት እንጂ መቀበል አያስፈልግም።
2025-08-06 03:21:13
19
ሠሉ አለን ነቢ :
ለሴት ብላችሁ እናታችሁ አታስከፉ ያለፈው አልፏልና ለወደ ፊቱ ተጠንቀቁ
2025-08-06 09:56:28
13
ሚጡ🌸💟 :
እንደዚህ አይነት ልጅ አይወለድ
2025-08-09 07:32:49
5
... :
endi aynet wend ygedel
2025-08-05 20:43:23
6
Eyob :
አደለም እውነት ሆኖ ውሸት ሆኖ ራሱ ለማየት ሲቀፍ
2025-08-06 08:28:05
6
[email protected]
:
የኔን መናደድ ምን ይሉታል
2025-08-07 12:17:27
9
መዲ✨ :
አዶናይን አፍቅሬዋለው☺
2025-08-05 15:56:56
6
chera 12🛖c7⛹️ :
አዶት ሺ አመት ትንበር😭😭
2025-08-05 22:49:01
4
Yared kirar :
Enate😔
2025-10-12 02:33:04
0
house mhmdi :
እናቶች ለዘላለም ትኑር
2025-10-18 16:05:28
0
meseret ☦️🇪🇹💍 :
ልክ ነህ ዬንዮ
2025-10-21 09:39:57
0
Samson :
awe koshasha nesh😂😂😂😂
2025-10-19 19:20:07
0
To see more videos from user @yonas_habtamu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut
richmond holds its colour for about two more weeks 🍂 libby hill goes blue twenty minutes after sunset and the river picks up every light #richmond #virginia #photospots #rva #fallphotography
The Supermarket at the Big Pyramid gets me scrap in the game Rust. (1)
#تصمم_فيديوهات🎶🎤🎬 #سودانيز_تيك_توك🇸🇩 #المصمم_السفاح🔥
Xệ Xệ em bé chất khoe căn phòng ngập tràn ảnh G-Dragon, hé lộ ước mơ năm 8 tuổi #8tuổi #embechat #top1severkid #gdragon
#fypシ゚viral #جمعة_مباركة #fypシ゚viral🖤tiktok #unfreezemyacount #gullabbo08
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy