@__yohannes__: መደሀኒት💉🛌🖤 “ኮበለልሽ ወይ”This is my Favorite track among the songs sung By ይቅርታ🌕 The depth of the lyrics and the beauty of the melody guide us towards an indescribable emotion as soon as the music begins🚷ከታሪኩ ጋር የሚገናኝ ህይወት ሳይኖረን በአይምሮዋችን ዉስጥ መተወን እንጀምራለን💭 I feel sad when I think about the person in the music🥹 ለምን:እንዴት እያልኩ ማሰላሰል እንደጀመርኩ የ “4 ደቂቃ ከ8 ሰከንድ” የሆነዉ ሙዚቃ ሳልሰማዉ ያለቀብኝ እስኪመስለኝ ድረስ ከገባዉበት ፍልስፍና ሳልወጣ አልቆ አገኘዋለዉ🥲 ለፍቅረኛ ይሄን ሙዚቃ ልከህላት ይቅር ካላለችህ ጥፋትህስ ምንድነዉ? ይቅር ማይባል ጥፋት አለ? ከሆነስ ምንድነዉ? Caption ያነበባቹ ሰዎች Comment ላይ ሀሳባቹን አሳዉቁኝ🙏 ቴዎድሮስ ታደሰ Is 🐐 ✍️ዩሀንስ #onlyሙዚቃ #tewodrostadesse #yilmagebreab