@drlombamomedicalcenter: በዶ/ር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ የምንሰጣቸው የማህፀንና ፅንስ ህክምና አገልግሎቶች ፦ ፨ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት (ኮንዶም፣የ72 ሰዓት እንክብልpostpill፣ ቾይዝ COC፣ የ3ወር መርፌ Depo፣ሉፕ IUCD፣የ5አመት በክንድ የሚቀበር Implanon) ፨ የማህፀን መንሸራተት ወይንም ውልቃት ምርመራና ህክምና (UVP) ፨ የማህፀን ዕጢዎች ምርመራና ህክምና ፨ የቅድመ እርግዝና ምርመራ ፨ የቅድመ ወሊድ ክትትል ፨ በኦኘራሲዮን ለሚወልዱ እናቶች በህይወት ሆስፒታል እኘራሲዮን እንሰራለን ፨የድህረ ወሊድ ክትትል ፨ የመካንነት ምርመራና ሕክምና ፨ የማሕፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ ፨ የወር አበባ መዛባት ሕክምና ፨ የጭንገፋ ምርመራና ህክምና ፨ የፓቶሎጂ ናሙና እና ምርመራ ፨ የአልትራሳውንድ አገልግሎት በማህፀንና ፅንስ ህክምና እስፔሻሊስት ሀኪም በዶክተር ሎምባሞ ሊራንሶ ዘወትር ከጠዋቱ 2ሰዓት - ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ እንሰጣለን አላማችን በደጋግ እጆች ህይወትን ማዳን ነው ዶ/ር ሎምባሞ መካከለኛ ክሊኒክ አድራሻ፦ ሆሳዕና ጎምቦራ ከታክሲ ማዞሪያ ወደ ጎፈር ሜዳ በሚወስደው መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ በ0911512338 ይደውሉ https://t.me/DRLOMBAMOCLINIC#hadiyyatiktok⚪️⚫️🔴 #ሆሳዕና_የሀዲያ_ዋና_ከተማ⚪⚫🔴 ከተማ⚪⚫🔴 #hadiyya⚪️⚫️🔴
ዶክተር ሎምባሞ የህክምና ማዕከል ሆሳዕና
Region: ET
Wednesday 06 August 2025 05:32:28 GMT
Music
Download
Comments
tibu416 :
🥰🥰🥰🥰🥰❤️
2025-08-06 05:41:04
1
Eden :
🥰🥰
2025-08-06 06:03:27
1
Abush :
🥰🥰🥰
2025-08-06 06:03:41
1
yared @ hossana 2211 :
😛😜😜🤑
2025-08-06 07:16:28
1
yoni rodri :
ወድ ያገሬ ልጆች መልካም የስሪ ዘርፍ ይሁንላችሁ
2025-08-06 10:35:12
1
Tedy@1033 :
🥰
2026-01-03 16:03:31
1
IntelligenceBiomedicalSolution :
2025-08-06 17:05:11
0
IntelligenceBiomedicalSolution :
0935935954
2025-08-06 17:05:50
0
To see more videos from user @drlombamomedicalcenter, please go to the Tikwm
homepage.