@dagi.212: #ethiopian_tik_tok #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #habeshatiktok #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር

Dagi ዳግ
Dagi ዳግ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 06 August 2025 12:09:44 GMT
207777
34034
1767
42496

Music

Download

Comments

elusha64
☠️𝗟𝗮𝗴𝗮𝘁𝗮☠️ :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄን ልጅ ምወደዉ😘
2025-08-07 18:51:16
273
debebe.tesema5
Abrham te 12@16@21@ :
ወደደም ጠላም ማርያም አማላጅ ናት ንገረው
2025-08-06 19:35:14
223
user7947482943381
Malkawakana plus :
እኔም ዘራፍ ብዬዋለሁ አዎ እንደ እየሱስ ያሌ መንም የለም ! ወንድሜ እየሱስ ይወደል!
2025-08-06 12:27:10
11
user16723452475915
user16723452475915 :
እሄ ሰውየ ሰርጌላይ ይፎክርልኝ ጥሩት
2025-09-27 20:07:35
9
abunu49
A.B :
አንተ ልጅ ግን ልዪ ነህ
2025-08-06 12:38:37
65
babaye.love1
great man :
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😁😁😁
2025-08-06 12:56:03
37
wbalem.basazn
lji wubit :
ጭራሽ ሽለላ ጀመሩ ጉድ እኮ ነው😁
2025-09-27 10:08:57
13
muluhailu4031
Mulu Hailu :
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆኩኝ
2025-09-28 23:20:41
6
ab1919196
Abrham ከዱርቤቴ አጠቃላይ የኮሚሺን ስራ :
በዚህ ነበር
2025-09-25 16:45:31
9
jesus._.is._.love1
Alem :
ዘራፍ አላለም እናቴን ስንት የተመታ ሰው ነው ሀገሬ ተሸክማ ያለችው አይ በጋሻው !!! እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን🥰
2025-09-23 06:23:34
9
habtee.yamarayam
Habtee Yamarayam lij :
እትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
2025-09-27 17:50:12
4
alemutt
የበለሳው ታዳጊ🇪🇹❤👈 :
ማርያምን ጴንጤ ባይናር በምን እንስቅ ነበር🤣🤣
2025-08-08 11:55:57
11
ada27367
ADA MAN :
ቀላል ሰው እንዳልመስላቹ ማርያምን ኦርቶዶክስ እኮነኝ🙏🙏🙏🙏
2025-08-07 07:55:26
7
user53713740302480
ሥላሴ ዘአርያም :
ድንቅ ልጅ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!
2025-08-07 19:26:11
6
selamawit.fikadu0
selamawit fikadu :
የ2017 ምርጡ ንግግር ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳንም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆን ወገን🥰🥰🥰
2025-09-10 19:44:02
8
thegasew
Meazi ☦️❤የማርያም❤ ልጅ🤲🤲🙏☦️ :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ ጉድ እኮ ነው ዳጊ ምነው ባይዘልብን🤣🤣🤣
2025-08-06 12:20:00
5
admik.alemayehu
መንገደኛው :
የዳኘ ዋለ ሊዘፍን መስሎኝ
2025-09-26 18:49:11
4
user5977616556814
Fasika kal :
በበሽታ አይሳቅም እኮ ልቦና ይስጠው
2025-09-28 08:57:37
3
elaye0712622833
@Eliyas Getaye :
እኔ ግን አንድቀንም የአንተን ቪድዮህን አሳልፌው አላቅም በጣም ነው የምትገርመኝ ለነገሩ እግዚአብሔር ነው ያደለህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-07 04:22:17
4
user6551865172386
እናቴ ሂወቴ :
እረ ጴጤ ፈታ አደረገኝ
2025-09-27 22:44:27
1
eyerus8137
Eyerus :
እውነት ትለያለህ ባይገባቸውም ልክ ልካቸውን ንገራቸው
2025-08-13 05:51:19
3
user1371174813805
ቀና በል ቀን አለ :
አንተ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና በሰፊው ይስጥህ
2025-08-17 15:48:52
3
To see more videos from user @dagi.212, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About