@martha_fit: የበዓል ዶሮ ወጥ/ Doro wat is a spicy, onion-based chicken stew that is a national dish of Ethiopia and Eritrea. It's often eaten with injera, a fermented flatbread, and is commonly served at gatherings where people share a communal bowl and basket of injera. Doro wat typically includes chicken, eggs, onions, and a blend of spices called berbere, which is made with chili peppers, ginger, coriander, fenugreek, cardamom, and cinnamon. #tiktok #beauty #culture #chicken #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #beauty #viral #viralvideo #viraltiktok #health #life #Lifestyle #humor #capcut #trending #routine #time #Love #like #live #happy #wow
Marseewt1
Region: US
Wednesday 06 August 2025 14:24:11 GMT
Music
Download
Comments
user96254306850331 :
መቸም አማራ ነሽ ይሄ ሴትነት ሙያ ዋው ባልሽ እድለኛ ነው🌷🌷
2025-08-07 10:42:23
27
Simbo koo Yesus :
be blessed marti 💞
2026-11-12 16:39:55
0
one day :
ሁሉም የራሱ ክልል ሙያ አለው ዶሮ የታወቀ የአማራ በአል ነው ማንም እንደ አማራ አርጎ አይሰራውም ለምድነው ኮሜት ምትጫጩት አማራ ነሽ ስትባል ለምሳሌ ክትፎ የጉራጌ ነው ማንም እንደ ጉራጌ አርጎ ጣህሙ ላይመጣለት ይችላል ዶሮም ማንም ይሰራል ጣህሙ ግን የአማራን ያክል ሚመጣለት የለም የአማራ ሲባል ለምድነው ሚያማቹ
2025-08-18 12:24:47
44
ሸጌቱ :
ምነው የአባይ ውሀ ሆነ😂😂😂😂
2025-09-10 17:41:19
6
👑👑👑 Baki :
ቆንጆ ንፁህ ባለሙያ ሴት ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-08-07 07:40:28
120
አብሲኒያ (Abyssinia)💚💛❤️🇦🇺🦘 :
It's too oily
2025-08-24 13:47:07
2
God is good :
ወጥ ነው ወይስ ውሃ ነው የዶሮ ወጥ ወፈር ስል ነው የምያምረው
2025-09-12 07:18:01
13
ነገሬ ሁሉ ለጌታ ነግርያለው :
ጡሩ ምግብ ማመገብ ከፈለጉ ፋራጆች ሁሉ ኢትዮጵያው ሴት ያግቡ በዑነት ተባረክ እጅሽ ይባረክ
2025-08-11 14:51:40
0
seny :
የዘማሪዋን ስም ፕሊስ
2025-10-03 03:27:16
0
ጀግንዬ :
ገፈል ብሎ ብል ጥሩ ነበር ጮሮሬ ሆነ
2025-08-07 19:43:21
1
بوشرا :
ሁለት ብልት ሁለት እንቁላል በላሽ በጤናሽ ነው🤔
2025-08-24 05:48:53
1
M :
ፈረጅ ነው ብለሽ ተጫወሽበት
2025-08-07 15:33:55
11
Zinash Kidest :
ግልፅ እኮ ነው ዶሮ ወጥ አማራ ይሥራ ክትፎ ለጉራጌ
2025-09-11 01:49:03
8
Selam :
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ🙏❤️
2025-08-07 08:03:56
9
Ayine Tadesse :
ባለሙያ እወድሻለው በጌታ ፍቅር❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
2025-08-09 10:13:48
2
Selam :
menew wefer ataregiwum neber
2025-08-22 11:51:58
2
Lidet Tefera :
ዶሮ በ 5 ኪሎ ሽንኩርት ምሰሩ ሰወች እዪት
2025-08-19 14:08:22
3
𝒹𝒶𝓌𝒾𝓉 𝓎ℯ𝓀𝒾𝒹𝒶𝓃𝒾 ℒ𝒿 :
2ኛ 𝑁𝑎𝑟𝑑𝑖𝑦𝑒
2025-09-15 06:55:01
1
Hayat Hayuti :
Wandim yelawum
2025-08-27 19:25:38
1
fire :
የኔ ቆጆ እጅሽ ይባርክ ያምራል ተባርኩ 🥰🥰❤❤
2025-08-09 11:17:45
2
Dani coffee :
ዶሮሽ ይለያል በተለይ የምወደው አይነት ነው ሽንኮርቱ የበሰለበት መንገድ።
2025-08-15 15:38:04
2
🅔🅜🅤 :
𝕫𝕞𝕖𝕟𝕖𝕤𝕙 𝕪𝕓𝕒𝕖𝕣𝕜𝕖😇
2025-08-26 11:00:06
1
Hope life :
Tadelashe
2025-08-09 05:12:54
1
MercyHaset :
Wowwwwwww ባለሙያ🥰🥰
2025-08-10 22:33:04
1
Dona_wxnted💜 :
በጌታ ስለሁንሽ በረከት ይገባሻል ተባረኪልኝ👑👑👑👑🥰🥰
2025-08-13 13:27:50
1
To see more videos from user @martha_fit, please go to the Tikwm
homepage.