Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@anteneh810: ለሰርጓ ጠራችኝ #ግጥምለምትወዱ #ኤልያስ_ሽታሁን #ዘውድአክሊል #እሁድንበኢቢኤስ
Antu tips
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 06 August 2025 19:49:33 GMT
1264497
96315
1365
13141
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.87MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.01MB
)
Watermark .mp4 (
7.21MB
)
Music .mp3
Comments
Tetu :
ውስጣቸው የ ወጣትነት ህመም አለ 😔
2025-08-08 16:21:44
1093
Ruth🛖🛖 :
የኔ ጉራጌ አባት ድረድግ
2025-08-07 09:21:36
404
flay adiss consult :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-25 16:45:49
63
𝐃𝐚𝐧𝐢 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬👨🍼💵💃✌✅ :
እንደኔ በፍቅር የተጎዱ እውነተኛ ኣፍቃሪ እንደሆኑ የተረዳ
2025-08-09 05:01:03
273
Nafkot@12 :
uuuffff yane abat rajim idme yisxilen🥰🥰🥰🥰
2025-08-07 06:37:16
86
GAŞĤAŴ MOBILE⚡📵 :
ይህ ሰውየ ማንን ይመስላል.... እኔን የመሰለኝ አርቲስት አብርሀም አስመላሽ 🥰🥰
2025-08-07 16:34:34
181
edmialem :
ይህ ፍቅር ግን ስናረጅም አይተወን
2025-08-07 13:10:59
42
user50105578744704 :
ይሀሀሄነገረ፣መንፈስነው።❤❤❤
2025-08-07 11:45:55
10
Wagwan🤙🤙 :
"🥶🥶🥶🥶1111111111🥶🥶🥶🥶
2026-01-12 10:56:54
1
Abubeker Arga(Bereket) :
ድረድግ ማለት አያድርስ ማለት ነው
2025-08-08 12:36:02
22
Kidu612 :
ኦም ድረድግ 🥰🥰🥰
2025-08-07 09:35:04
17
𝕸𝖆𝖙𝖎 :
አቦ ይመቾት 👏👏
2025-08-07 20:54:35
17
abdure :
እንዳልስቅ እንዳዝን ነዉ የሆንኩት ትክዝም ፈገግም ነዉ ያልኩት አላህ ይጠብቆት
2025-08-09 18:39:32
10
kal :
10 newa🥰🥰
2025-08-07 09:34:37
13
የሥላሴ ባሪያ yoni :
አብርሃም አስመላሽ መስሎኝ ነበር 👏
2025-08-08 04:47:36
13
teklubinwvc :
የኔ አባት ድረድግ ነው እጂ
2025-08-07 09:12:39
8
Nuri Aman :
ቀጣ በebs ይቅረብ የምትሉ🥰🤔
2025-08-10 06:08:11
8
neim717 :
uuuuuuufffff yene abat erjem edm yesxlen abate 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-07 07:34:33
9
Nej :
እንደ እኔ አርቲስጥ አብረሃም አስመላሽ የመሰለ😥
2025-08-13 18:06:35
5
Katib Eman ✒️📜 :
የራሳቸው አካውንት አለ ግን በአላህ ንገሩኝ??? 🙏
2025-12-08 07:38:25
2
𝕒𝕞𝕒𝕣 🚭⚔️⚔️ :
ቆለጥ ይሚነዝር ታሪክ 😭
2025-10-05 19:18:23
2
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም🥰 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ❤🥰
2025-10-04 11:03:43
2
◄⏤͟͟͞🩷🫧͓̌͢ ⃪ѕεɓɾιη ꯭🤍꯭᪳𝆺𝅥 :
ያ አሏህ የወጣትነት ህመም እስካሁን☹️☹
2025-09-26 10:13:50
4
USA🇪🇹🇪🇹 :
10👏👏👏👏
2025-10-08 01:34:25
1
Bayew :
11 ይገባዋል የኔ ታሪክ እንዳልል ቀደምኳት
2025-08-16 15:44:15
4
To see more videos from user @anteneh810, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
⌚🏎️ Yo mete yon Bugatti sou ponyèt ou! Jacob & Co. Bugatti Tourbillon lan gen 557 pyès mekanik, yon 30-second flying tourbillon ak yon mini V16 engine automaton ki gen 16 piston sapphire ki aktyèlman deplase. 💰 Vèsyon Black Titanium lan liste anviwon $374,000 kounye a. Si w gen $374K: mont lan oswa yon kay? 👀😂 #Itpoupepla #JacobAndCo #Bugatti #BugattiTourbillon #LuxuryWatch
لما التقينا بجده 😉💛#explore #fyp #الاتحاد #النصر #بيرقوين
😁🐶 #smilingdog #funnydogs #bordercollie #smileface #akwardmoments
#فرنسا🇨🇵_بلجيكا🇧🇪_المانيا🇩🇪_اسبانيا🇪🇸 #بيبي👼🏻💙 #صنعت_بحب من تجهيزاتي لحفل استقبال مولود🦋🐣
#future #toxic #quotes #infuturewetrust #blowup?
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy