@bekalu4061:

B . . .❤
B . . .❤
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 August 2025 05:54:19 GMT
891125
30675
364
11861

Music

Download

Comments

amilove033
Ami~☆ያባቷ☆👑💯 :
ወንድ ልጅ ግን ከልቡ ያፈቅራል እን..???
2025-08-07 23:15:29
83
semegnat.ayenew
Semegnat Ayenew :
:ሁላችንም የሆነ ስልክ አለ አደል? ይደወልለናል ብለን ከዛሬ ነገ እምንጠብቀው…እኛ ብንደውል የማይነሳልን…በተደወለ ቁጥር እነሱ በሆኑ የምንለው…መልክት በተላከ ቁጥር ከእነሱ በሆን ብለን እምንመኘው…እኔ አልዋሽሽም አለ…አንቺስ ግን
2025-08-25 09:36:27
67
filimonhappy
ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🧣 :
ሁላችንም የሆነ ስልክ አለ አደል? ይደወልለናል ብለን ከዛሬ ነገ እምንጠብቀው…እኛ መደወል የማንችለው እነሱ ግን እንዲደውሉልን የምንጠብቀው…በተደወለ ቁጥር እነሱ በሆኑ የምንለው…መልክት በተላከ ቁጥር ከእነሱ በሆን ብለን እምንመኘው…እኔ አልዋሽሽም አለ…አንቺስ ግን?…አለ አደለ?…" khs
2025-08-20 19:03:53
7
zeyinebaawela
አላህ ወኪል :
ወንድ ማለት እኮ ማታ ላልጎዳሺ ቃል እገባልሻለሁ ብሎ ጠዋት ብሎክ የሚያደርግ ዲጋይ እራስ ነው😂😂😂
2025-08-17 22:27:01
9
0949azwebarhe
barhe :
እዮብ አይዞህ
2025-08-25 16:48:56
3
liyawit12
L𝓲𝔂𝓪🦋🦋 :
ስልኬ እንዲህ ብላኝ ነበር ጠፍታ የቀረችው 🙌😥
2025-08-14 19:24:55
12
abi_ta4
አቢ_ታ :
ሀአብዛኞቻችን የአንድ ሰው ህይወት ውስጥ መጥፎዎች ነን
2025-08-10 20:44:55
5
user9269546368834
user2127 :
በጣም እምታፈቅረኝን ልጅ አስከፍቻት አሁን ፀፀቱ ሊገለኝ ነዉ እሱዋም ዝምታን መረጠች ምን ላርግ መልሱልኝ ?
2025-09-03 07:54:17
4
beliyu29
kiya :
ውንድ ሲያፈቅር በምን ያስታውቃል
2025-09-08 17:17:01
2
fullgad69
fen.bull :
ውስጣቹህ የተጨነቀ
2025-08-24 21:05:23
4
user8861716740925565913
user8861716740755 ታለጌታ ኢየሱስ ብቻ :
ወታደሯ ሚስቴ ትዝ አለቺኝ😊
2025-08-09 17:13:47
4
the_lonely_lover98
Abrshe :
🥂🥂 ለሌለን
2025-09-08 14:50:56
2
leul_78
leul_ :
ሁሌም እወድሻለው የኔ ጥሩ ሴት Ts 🙌❤️‍🩹👸🏼👸🏼
2025-08-30 22:47:23
2
man_incredible
Phenomenon :
በጣም ቅን የቤተ ክርስቲያን ልጅ ናት በጣም እወዳታለው የፈጣሪ ስጦታዬ ናት ግን እኔ ልቤን ያመኛል እንቀልድ ለሁሉም ነገር ጠንካራ ሁኝልኝ ስላት በጣም አዘነች ራሷንም አሟት ነበር😢😢 እውነቱን ብነግራት ትሞትብኛለች ብዬ ፈራሁ
2025-08-19 22:54:50
3
user7823365813600
waga :
ወንድ ከልቡ አያፈቅርም እህቴ በዚህ ዘመን አትሸወጅ ሴት ሁሉ
2025-09-07 12:10:43
2
neg.339
@ቋ :
እናቴ
2025-09-07 18:58:02
2
heyatumeki
ሀያቱ መኪ 👕👖👔🥾 :
ምናልባት አንድ ቀን ሳልሰናበትሽ ልሞት እችላለሁ ነገር ግን መቼም ቢሆን የሰጠሽኝን ፍቅር አልረሳውም ጥሩ ሰው ነሽ እሱም መቼም አትርሽ...❤️ሀያት ግን ይቅርታ ስለሁሉም ነገር 😌
2025-12-05 15:07:11
1
user7486005558567
እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል 🙏♥️ :
አንድ ቪዲዮ ስርልኝ ብቻ እሷን የሚርሳት ምስሌ የሚሆንልኝን እባህን የኔ ወንድም
2025-08-20 15:36:40
2
abrhamayenew49
abre :
enate nurilgn
2025-09-04 08:54:31
1
fita16217
Gebe🦅👑 :
ሴት አታፈቅርም ገንዘብ ነው ምታፈቅረው😂😂😂
2025-08-20 05:06:41
3
user2770211743739
🍫liddy🤗🌹 :
ayzuwachu wendoch 👌🙏🫶
2025-08-11 18:16:41
3
samiz1212
𝙨𝙖𝙢🌸🌸 :
ከእግዚአብሄር ካልሆነ ቢሄድ ምን ይገርማል
2025-08-09 19:00:29
3
meseret5088
Mssi :
የምወደውን ሰው አተጠብቅልኝ 😥😥😥
2025-08-08 14:47:26
4
To see more videos from user @bekalu4061, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About