Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kibromina: #creatorsearchinsights #ትረካ #ክብሮሚና #kibromina
ክብሮሚና
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 07 August 2025 12:13:31 GMT
196485
22517
319
1959
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.05MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.96MB
)
Watermark .mp4 (
2.14MB
)
Music .mp3
Comments
Merishow Milli 16🖤🩹 :
ያውቃል! ሳገኛቸው ምተይቃቸውን ምላቸውን ስለማመድ ውዬ አድሬ አውቃለሁ ቦሀላ ግን ቀስ እያሉ ከልቤ ከአይምሮዬ ጠፉ ራሳቸውን ከእኔ የማይገኝ ፍቅር እና ምቹ ልብ አራቁ ቀረሁባቸው ብዬ ወደፊት መጀመሪያም ከሚገባቸው በላይ ነው የሆንኩት ይሄ ደሞ መሸከም ለማይችል ሰው ፍቅር እና ልዩ እንክብካቤ እዳ እና ሸክም ነው
2025-08-07 13:39:56
123
Tsedi design :
ግን እንኳንም ሄዱ ተመስገን
2025-08-07 12:22:58
130
ዓቕላም ✝️🫶🏻 :
አሉ ግን እኔ እዳላስቀየምኳቸው ስለ ማቅ ጥርግ ይበሉ
2025-08-30 08:21:04
0
redu2123 :
ለዚህ ነዉ ሳልፈልግ ጨካኝ ያረጉኝ እና ገደል ግቡ ማለትን አስለመዱኝ አሁን ማንም መጣ ማንም ቀረ ምንም አይመስለኝም ምክንያቱም ብቸኝነቴን ወድጄዋለሁ😊😊😊😊😊😊😊
2025-08-07 17:18:52
20
Neba_wit🥀 :
አው አሉ እኔ ግን እስካሁን የኔ ጥፋት እየመሠለኝ ነው😔
2025-08-07 19:11:50
11
🖤BLACK MAIL✍️ :
አሁን ላይ የገጠመኝ ይኼ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭
2025-08-08 08:56:10
5
Osman jemal :
እም ልጠፋ ነው አበረታቱኝ
2025-08-07 12:23:41
1
misgeman199 :
ክብሮሚናዬ ትለያለህ እኮ ክብረት ይስጥልን ዩቱብ ለይም ናፍቀንካል
2025-08-07 12:24:29
26
sena abera :
yawkhul betam
2025-08-07 19:09:13
0
🦋Selam ethio🦋 :
በጣም 10አመት ሆነው ግን እስካሁን ምክንያት አለገኝሁም ይገረማል እኔም ማሰቤን አላቆም🤔🤔🤔
2025-08-07 15:54:35
7
Semu Kedir :
አለ በተለይ በአሁኑ ስዓት ወላሂ ብቻ ዝም ያልኩበት ጊዜ🥺🥺ዝም
2025-08-07 15:03:39
10
tsegaw18 :
በጣም 😭😭😭 ሰማቱ ከባድ ነው
2025-08-07 14:26:41
6
Muzekir :
ምን አልባት ደክሟቸው ይሆናል የራቁት አንዳንዴ ሰውም ይደክማል ብቸኝነት ፈልገውም ይሆናል...
2025-08-08 01:11:49
5
edu22 :
አሉ ግን እኔም ተዉኳቸዉ🥰
2025-08-07 16:50:34
8
kald :
ኣሉ ግን እኔም ተዉካቸው ገደል ይግቡ 🤣🤣
2025-08-07 17:15:18
6
ozil 11🦅 :
ዝም ብሎ መሄድ ከመስማት አለመናገር ይከብዳል የምርርር
2025-08-07 13:38:27
5
🦋ና.ር.ዲ.ና.ት🦋 :
አሉ almost እኔ ነኝ ጥፋተኛ ብዬ እራሴን እስክወቅስ ድረስ
2025-08-08 07:24:19
2
እሙ የተዋህዶ ልጅ :
3 ዓመት ሆነኝ አሁንም ድረስ እየፈለኩ
2025-08-07 12:45:59
5
user7412673986859 :
አሉ😭😭😭😭
2025-08-28 05:12:10
0
Workalem Desta :
እንኳንም ሄዱ ተመስገን
2025-08-08 05:56:40
3
ABBU FAMILY👩❤️👨💫 :
አሉ የምር ግን ለምን 🤔🤔🤔🤔🤔
2025-08-07 12:33:28
6
🇪🇹sarah brand🇵🇸 :
በጣም የምወዳት ጋደኛዬ ነበረች ስንጠራራ እራሱ ሞክሼዬ ነበር የምንባባለው እሳም ሳራ ስለሆነ ስማ ግን በማላቀው ባልተረዳውት ነገር ዝም አለችኝ ደጋግሚ ለማውራት ሞከርኩኝ ምንም ትለኛለች አሁንማ ጭራሽ ተራራቅን ግን እስካሁን ለሳ ያለኝ ውዴታ ክብር በልቤ አለ 😭💔
2025-08-07 17:11:01
6
Mimi 🦋🍁 :
አዎ በጣም 🥺🥹💔💔
2025-08-20 19:41:04
2
Ferhan Habesha :
ነፍ ናቸው ያውም እኔ ጋር ብቻ ያለ እስኪመስለኝ
2025-08-27 11:41:15
0
Emu ye zeki & zakir እናት :
አሉ ምን አገባኝ ብቻ እኔ ልቤ እና አንደበቴ ንፁህ ይሁን ሌላው ቀላል ነው👌🙏
2025-08-07 19:55:11
4
To see more videos from user @kibromina, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#motivation #discipline #fyp #GymTok #goals
"Pablo Marçal e Tirulipa juntos para uma entrevista incrível no TikTok! 🎤✨ Risadas garantidas, histórias emocionantes e uma conexão única entre esses talentos. Preparem-se para se divertir e se inspirar nessa parceria de sucesso! 🤩👏 #PabloMarçal #Tirulipa #EntrevistaTikTok"
Travel up north with me #travelwithme #trains #trainline #emr #travelvlog
#fyp #fy #4u #foryou #galaubrutal #foryoupage #xyzbca #abcxyz
end of summer >>> #princelyricssss #lyrics #fyp
About
Robot
Legal
Privacy Policy