@henok_lawyer: #newdecisions#henoklawyer #federalsupremecourt#viraltiktok

Lawyer Henok  (ጠበቃ)
Lawyer Henok (ጠበቃ)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 August 2025 15:09:50 GMT
679977
16949
306
4348

Music

Download

Comments

melketsadikabate
Melketsadik Abate :
በስጦታስ
2025-08-07 21:08:59
2
hebtyo
ኢሱ ዘ አቡነ ጴጥሮስ :
ይቅርታ ሌላ ጊዜ መዝሙሩን ቀንስልን
2025-08-07 18:14:09
34
tesfayeabebe72
Tesfaye Abebe :
የአስቴርን መዝሙር አየሰማሁ እየተባረኩበት የሰበር ውሳኔ ሳልቸገር ተረዳሁ
2025-08-07 18:10:23
32
sintayehutesfaye3
@sinta :
ውሳኔው ያሳዝናል
2025-08-08 02:23:31
12
habibawol50
1@#@&@#& :
ይሄኮ ቀላል ነው ተስማምቶ ና ወዶ ከሸጠ ና ገዥ ቤት ከገነባ በኃላ ሻጭ ገና ህጉ ያግዘኛል ብሎ ቢክድ ... የካደ ሰው የጠላውን ህይወት የተካደ ህይወትን አይወዳትም የዛን ግን ማን እንደሚኖር ይታያል።
2025-08-08 10:05:12
6
chubawo0
Chubawo :
ወንድሜ እኔ የምጠይቅህ ጎረቤት ወይም ወሰንተኛችን አጥራችንን ገፍቶ ግንባታ ህንፃ ገንብቶነበር ምንስ ማድረግ ነው የምንችለው
2025-08-08 02:27:03
5
aminen7070
yitbe Demasiko2 :
ይሄ ዉሳኔ ከመቼ ጀምሮ ነው የሚፀድቀው... ለምሳሌ ከ 5 ዓመት በፊት ያለን ይመለከታል እንዴ
2025-08-07 20:22:21
5
taitu_hailu
taitu hailu :
ይሄ ህግ ከመውጣቱ በፊት የነበረ ክስ case (አሁንም በክርክር ላይ ያለ)በአዲስ በወጣው ህግ ነው ወይስ በበፊቱ ነው የሚታየው
2025-08-07 17:30:05
8
habufedlu.14
habu fedlu :
የባለመሬቱን መብት ብቻ 100 ፐርሰንት የጠበቀ ነው ስለዚህ ድጋሚ መጠናት እና መሻሻል ይገባዋል። ካልሆነ ግን ፍትህ ያጓድላል።
2025-08-08 09:43:22
9
abdlaziz.omer
عبد العزيز :
ጭምልቅ ያለ ፍርድ አንድ ህንፃ ይፍረስ ወይም አፍርስ ቢባል. ትቶ መሄድ ይሻለዋል እንጅ ምንድነው የሚያገኘው አፍርሶ ሲሚቶውን ወይስ ብሎኬቱን፣ጠጠሩን የሚያገኘው
2025-08-08 06:26:08
9
hayelysusehayelys
Meme hyeleysus :
የምታስረዳበት መንገድ ግልፅና ለመረዳት ቀላል የሆነ አነጋገር
2025-08-08 13:40:18
4
ananiya.addis
AnaNiya🦋 :
ካርታ የሌለዉ መሬት መግዛት ይቻላል
2025-08-07 19:15:18
3
maksweet877
mak revew :
የመሬቱ ባለቤት ካልሆነ ቤቱን አየር ላይ ነው የሰራው?
2025-08-07 19:43:58
5
galata2022
@dot :
የመቶ ሚሊየን ብር ግንባታ በ25 ሚሊየን ክፍያ መሸኘት አይከብድም ?🙄😁😁
2025-08-07 17:09:54
7
moti0560
Mootii :
መዝሙሩ👍👍🥰🔥🔥
2025-08-08 11:12:54
4
hananlove871
حنان /hanan :
ህገ ወጥ ቦታ ይቁም ከመባሉ በፊት የተገዛስ ቦታ እርይይይይ አባብሉኝ መገን ብሬ
2025-08-17 19:43:32
1
sis149544
sisay14 :
tnxs bro😍
2025-08-07 15:15:47
7
ake3691
አክሊለ ማርያም :
ይሄ ውሳኔ ከአምስት አመት በፊት በተሰራ ቤት ላይ ተፅእኖ ይኖረዋል? የይርጋ ጊዜው ስንት አመት ነው?
2025-08-09 19:00:05
2
melketsadikabate
Melketsadik Abate :
አንድ ጥያቄ አለኝ በውልና ማስረጃ በስጦታ የተሰጠህን መሬት ወይንም ቤት ሌላሰው ወይንም የቤተሰብ አካል ከሶ ማሸነፍ የችላል ???
2025-08-07 21:15:40
0
gelila718
GELILA :
ጴንጤ ነህ ጌታ ስሙ ይባረክ ብዙዎችን ያስወርስህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-16 19:31:44
2
user69721172
user697211 :
ከ2ሽበፎት/የለውነው/ከ2ሽ/በሆላ
2025-09-09 20:03:00
0
tesfu1038
Tesfu :
ከሐምሌ በፊት የተወሰነ እና ሰበር ያሉ ጉዳዮች እንዴት ይታያሉ
2025-08-13 11:06:42
2
habteshhandicrafts
habtesh :
ወንድሜ እኔ የምጠይቅህ ሳናዉቅ ጎረቤት ወይም ወሰንተኛ ቦታችን ላይ ግንባታ ህንፃ ገንብተዉ ነበር ምንስ ማድረግ ነው የምንችለው?
2025-09-21 20:07:23
1
user6866000249150
Anteneh Mengstu law office :
ለመካካድ በር የከፈተ ዉሳኔ ነዉ
2025-08-08 14:09:34
3
To see more videos from user @henok_lawyer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About