@adugenet.24: ሂወት አጭር ናት ሳትቀድማችሁ ቅድስት @𝘼𝘿𝙐 𝙂𝙀𝙉𝙀𝙏 #olebrandselect #foru #LIVEIncentiveProgram #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኤርትራንኤሪትራዊያን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #foryou

𝗔𝗗𝗨 𝗚𝗘𝗡𝗘𝗧
𝗔𝗗𝗨 𝗚𝗘𝗡𝗘𝗧
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 07 August 2025 17:10:22 GMT
48099
2045
243
1281

Music

Download

Comments

zdm879
Melkam Love :
ትልቅ መልክት ነው በውነት አደንደ እኮ ሀብታም ስንሆን ሞት ይመጣ አይመስለንም ግን ሞት ሀብታም ድሀ አይልም ሁሉም ሞች ነንን ግን ባለን ግዚ የነገውን ቤት እናሳምር ምክንያቱም የዚች አለም ቤት ዘላቂ አደለችም
2025-08-09 09:08:15
2
lyustronggirl
ι нανє α вιg ∂яєαм💪 👸 :
ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ አምላኬ ሆን የእለት ጉርሴን እና ጤናዬን ብቻ ስጠኝ እንጂ ሀብት ለምኔ
2025-08-08 16:08:14
4
meseret2325
meseret :
ሕይወት ከንቱ ነች መታመን በእግዝብሔር ብቻ ነው።
2025-09-04 19:15:16
0
birabiro71
(ፀዬ )ማርያም እናቴ :
ሁሉም ሰው ሞትን እያሰበ ቢኖር ኖሮ የሰው እጅ በፍቅር ይኖር ነበር ግን ያሳዝናል
2025-08-09 13:28:29
3
kibretayele0
Kibret Ayele :
ደዉሉ ለ ሁላችንምን ነው አመሰግናለሁ አዱ🙏🙏🙏
2025-08-23 18:49:35
1
creator.searh.insi4
one love 🇪🇹🇪🇷 :
አቤቱ ይቅር በለን ሙሉ ጤና እያለን ለምናማርር😥😥
2025-08-08 17:01:23
8
roza_mimi1
roza_mimi1 :
አቤቱ አምላኬሆይ ስለሰጠህኝ ሙሉጤና አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏😥😥😥
2025-08-11 21:58:20
2
user5374812381677
genet abrha :
እግዛቤሄር ይማርሽ እህቴ
2025-08-12 15:07:03
1
babity19
blen19 :
ewnete new😭😭😭
2025-08-10 22:40:22
1
fadila.sultan2
biiftuu Oro sanyii hacee♋👑♥️ :
Ewenet new wellahi ya Allah 😭😭😭😭😭😭
2025-08-10 05:04:54
1
sewunet.adane
ሠው ነኝ ለፋተኛዋ :
ከንቱ አለም😭😭
2025-08-09 19:32:49
3
yemariyam564
የማርያም ወርቅ✝️🇮🇱🇩🇪 :
በዚህ ምድር ላይ የሰው ልጅ የመጣው በኮንትራት እድሜነው ኮንትራቱን ማደስም አንድም ቀን መጨመር አይቻልም ልቦና ይስጠን🙏
2025-08-07 22:43:13
9
huluadiss48
እኔ እኔ ነኝ አትጨነቁ :
ማረን ጌታሆይ ይቅር የለን😭
2025-09-06 21:33:16
0
user3868472906524man
mar man :
astewlen enunur
2025-08-09 20:41:45
1
user6578212265208
ትግሰት በዝይ :
ይህ ሰውየ. ድምፁን ብቻ ነበር. የማቀው ዛሬ ገና. አየሁት
2025-08-08 16:21:42
3
gizachewtadele
Gizachew Tadele :
ቡዙ አመቴ ነው የዚችን ፎቶ ግራፍ በፌስ ቡኬ ያስቀመጥኋት ታሪኳ ስለመሰጠኝ
2025-08-09 11:09:57
1
zse893
ዜድ 👑❤❤ :
የምትለቀው ነገር አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
2025-08-07 18:42:55
1
eshetwcgexy
@የአባቴ ልጅ ነኝ❤️ :
ህይወትን ቅጣጫዋን ሳይታሰብ ትቀየራለች❤🙏
2025-08-07 19:21:45
1
birtukangetachew
Birtukan :
አለም ከንቱ ናት🙏
2025-08-07 18:59:03
8
mamush7436
የሐረር ልጅ የፍቅር አገር :
እግዚአብሔር ጤና ይስጤን አሜን በሎ
2025-08-08 06:27:21
1
ffffgggg3161
አይሚ ልበላ ሥል ተበላሁ :
ዱንያኮ እዲህ ነች😢😢😢😢😢
2025-08-10 09:15:15
1
sarah.queen84
🇪🇹sarah brand🇵🇸 :
ሰው ሞትን ቢያስታውስ ኖሮ እደዚህ በዘር ባልተጨፋጨፈ ነበር ሞት በቀጠሮ አይመጣም 😭
2025-08-09 20:56:00
1
ena.ena308
Ena Ena :
Life is this way
2025-08-12 10:20:07
1
ethiopia2424
ማን ይሆን ታማኞ ያረብ :
ሱብሀን አላህ ልብ ያለው ልብ ይበል
2025-08-07 22:37:58
2
zemzem283
ዘሚ የረሱል ናፋቂ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ :
ዱንያ እኮ ማለት ይች ነች🥺🥺🥺
2025-08-09 04:42:42
1
To see more videos from user @adugenet.24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About