@hadretuna77: #መውሊድ #ሙፍቲ #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage❤️❤️ #viralvideos #fypシ゚

Hadretuna  ሐድረቱና
Hadretuna ሐድረቱና
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 August 2025 19:03:55 GMT
269266
28928
1739
7686

Music

Download

Comments

rafuti0
Rafuti :
ረዥም እደሜ ይስጦት ግን መውሊድ ቢደዓ ነው🥰🥰
2025-08-08 07:00:51
491
zuzu26836
zuzu :
የቢደአ ጓደኛ አያስፈልግም እኛመም አፈልግ መውሌዲ የሆዳሞች እጂ የሙስሊሞች አይደለም
2025-09-04 08:52:13
22
ab9man
user5079901269968 :
አላህሀያታቹሁን ያቆይልን
2025-09-04 12:21:52
0
legend_mubarek_mu12
insha alah 500k :
አላህ ያቆያቹህ ሙፍቲህ ኡመር
2025-09-04 12:38:56
1
seidfgtyumohammed
ጀማል አህመድ :
ይህሺማግሌ መናገር አቅቶትኳን ውሸት አልተዐም መውሊድ ቢድአነው አይቻልም
2025-08-08 00:32:37
71
www.king1369gmail.com
➚KING :
ንገሩልኝ አባዬ ለእነዛ ወሀቢዬች
2025-09-04 07:33:45
3
nenu937
nenu :
ጀሃነም ማን እንደሚገባ ለአላህ ብንተወው አይሻልም
2025-08-08 07:58:26
292
abacela4
🦋zαняιтι🌸🍫 :
መውሊድ ማክበር ነብያችንን ሰ ዐ ወ መጥላት አይደለም ደሞ የኛ ውድ ነብይ መውሊድ አክብሩልኝ አላሉም
2025-08-08 10:54:24
175
user7057611794741
ሳይደርሱ መድረስ መድረስን ይከለክላል :
የኛ መልክ ኑሩልን የኛ መብራት
2025-08-26 19:47:22
1
asinake.ararse
Asinake Ararse :
ግን እርሰዎ ነዎት ያወሩት
2025-09-04 11:42:17
1
qusman_baxa
мσ_𝙚𝙡𝙞𝙬𝙖𝙝𝙖🤴 :
እኛ ነቢያችንን ሰ.አ.ወ ከቤተሰባችን በላይ እንወደዋለን መውሊድ ግን ቢድአ ነው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ሀጂ ሙፍቲ❤🙏
2025-09-03 12:34:38
9
yejelilueznetkegnaganew5
አይመን ሙጎ :
እባብ አስመሰይ ነብያችን ጨፍሩ አላሉም የኔን ሱና ተከተሉ ነው ያሉት።
2025-08-27 08:38:30
8
sabom.muaz57
sabom mua,z :
እድሜዎት ይርዘም ግን መውሊድ ቢደአ ነው
2025-08-08 14:32:15
39
alhamdulilahalakulihal13
Semin yewendmwa :
የኔ ውድ አባት እረጅም ሀያት ከአፊያጋ🥰🥰🥰
2025-08-07 21:01:44
73
erukiya.ali8
user 123456789 :
Eregim edime na tena shehachin
2025-09-04 12:09:32
0
e_l_f_c__fc_boy
semir :
እርሶ ኖት የ ጀሃነም
2025-09-04 11:03:28
1
abimox001
ABIMOX001 :
ሀጂ ኧረ ተረጋጉ መውሊድ እናከብራለን ነገእ ግን ያላከበረ ነቢን የሚጠላ ነው የሚባል የለም ተስተካክሉ
2025-09-04 12:12:51
0
jemalmuhamedetiotiktoktt
eth :
ኧረ ስንት ቅመውነው😂🤣
2025-09-03 14:03:52
3
zukajidotiktok
Zuber Baharu :
አላህ ሂዳየውን ይስጣቹ
2025-09-04 10:02:17
1
huzayifa1
Uza :
ማስረጃ ስጡን መዉልድን የሚጠላ የጀሀነም ነዉ የምል
2025-09-04 06:39:28
2
barcin.bedru
BARCIN BEDRU :
የአህ ነው ውሳኔ እርሶ አይደሉም አላህ አፋ ይበለን 🥰
2025-09-04 09:12:40
1
user9495967551914
አወሬ የደሊሊ :
ረዥም እድሜ ይስጠቹ ልክ ብለቹወል
2025-08-09 07:33:22
3
osmantofik7
osman Tofik :
ማስረጃ ካላቹ ልቀበላቹ
2025-08-10 10:49:13
9
user7907229939611
user7907229939611 :
ረጅም እድሜ ይስጥልን ወላሂ
2025-09-03 16:16:40
2
alushakemal1
alusha :
ሀቅ ነው ነቢን ጠልቶ ጀነት የለም
2025-08-08 16:51:41
29
To see more videos from user @hadretuna77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About