@amature.hour: I’m okay with that🤷‍♀️

Hailey
Hailey
Open In TikTok:
Region: CA
Thursday 07 August 2025 19:27:56 GMT
2286
138
4
14

Music

Download

Comments

user8428160781865
ONDriver :
my goddess ong
2025-08-08 05:24:17
1
rachelhigginss
rachel :
sorry…mommy?
2025-08-07 19:32:49
1
hjt_999
Billy bob :
You need to be stopped 😏
2025-08-20 13:03:57
1
To see more videos from user @amature.hour, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Replying to @Aida Ahmed የከርከዴ ሻይ (Hibiscus tea) የእፅዋት ሻይ ሲሆን የደረቁ የከርከዴ ተክልን በፈላ ውሃ ውስጥ በማፍላት የሚገኝ ነዉ፡፡ skin reddit acne scars  Glowing the skin and more  ጥናቶች እንዳረጋገጡት የከርከዴ ሻይ በርካታ የጤና ጥቅሞች አለዉ፡ 1.ከፍተኛ የሆነ አንቲኦክሲዳንት መጠን  አለዉ፡- አንቲኦክሲዳንቶች በሴሎቻችን ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ነፃ ራዲካልስ የሚባሉትን ውህዶች ለመዋጋት የሚረዱ ሞለኪውሎች ናቸው፡፡ 2.የሰዉነትን የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡- ከከርከዴ ሻይ በጣም አስደናቂና በደንብ ከሚታወቁ ጥቅሞች ዉስጥ አንዱ የደም ግፊትን ሊቀንስ መቻሉ ነዉ፡፡ ብዙዎች ጥናቶች እነዳረጋገጡት የከርከዴ ሻይ ሁለቱንም ማለትም የላይኛዉንና የታችኛዉን (ሲስቶሊክና ዳያስቶሊክ) የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 3.የደም የስብ መጠንን ይቀንሳል፡- የከርከዴ ሻይ ለልብ ህመም ጠንቅ ከሆኑት ዉስጥ አንዱ የሆነዉን የደም የስብ መጠንን (ኮለስትሮል) ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 4.የጉበት ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል፡- ከከርከዴ የሚገኘዉ ንጥረነገር የጉበትን መርዛማ ነገሮችን ለማፅዳት የሚረዳዉን እንዛይሞች የመስራት አቅም ለማጎልበት በመርዳት እንዲሁም የጉበትን ስብነት ለመቀነስና የጉበትን መጎዳት ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 5.የሰዉነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፡- በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የከርከዴ ሻይ ክብደትን ለመቀነስና ከመጠን በላይ ውፍረትን ይከላከላል፡፡ 6.ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል፡- ከርከዴ ፖሊፌኖልስን በከፍተኛ መጠን ያለዉ ስለሆነ ካንሰርን በከፍተኛ ሁኔታ ለመከላከል ይረዳል፡፡ 7.የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን  ለመዋግት ይረዳል፡- ባክቴሪያዎች የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን የሚያስከትል ሲሆን ከከርከዴ የሚገኝ ንጥረነገር የተወሱኑ የባክቴሪያ ዝርያዎችን ለመዋጋት ይረዳል፡፡ Vitamin C and antioxidants * Tissue growth and repair * The maintenance of cartilage, bones, and teeth * Wound healing * The formation of collagen * Iron absorption Lowers blood pressure Reduces cholesterol levels Improves liver health።    ማሳሰቢያ፡- 1. ከርከዴ ሻይ ደም ግፊትን ከመጠን በታች እንዳያወርደዉ ይህን ሻይ የሚጠቀሙ ከሆነ የግፊት መጠንዎን ክትትል ያድርጉ፡፡ የስኳር ታማሚ ከሆኑም የስኳር መጠንዎን ይከታተሉ፡፡ 2. ነፍሰጡርና ጡት የሚያጠቡ እናቶች ይህንን ሻይ እንዲጠጡ አይመከሩም፡፡   Beauty Food Tea Skincare love cooking culture Ethiopianfood Ethiopiangirl beach homemade healthy life lifestyle like USA #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #food #capcut #gym #coffee

About