@aftah_16_y.a.s: ይሄንን ድንቅ ምስክርነት ስሙ! ካህን ነኝ መነኩሴው  በመተት አሳበደኝ ህመሙን የሚያቀው የተያዘ ነው! በመተት አብደው የዳኑት ካህን ምስክርነት ሴቶችን የጨረሰው መነኩሴ በካናዳ #የመናፍስት_ሴራ_ሲይጋለጥ #ቀሲስ_ሄኖክ_ወልደማርያም_የሚስጥር_መተት_እስፔሻሊስት #ኤፍታህ_16_Y_A_S #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን

የአማርሰን 16 YAS✝®
የአማርሰን 16 YAS✝®
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 August 2025 22:59:19 GMT
471270
27665
676
6757

Music

Download

Comments

natan5867
natan :
ያልተነካ አይ ገባውም🥰🥰
2025-08-08 02:13:42
110
eliasterefe5
Samuel terefe :
ሲጀመር ኣርቶዶክስ እኮ የደብተራ እና የጠንቆይ መፍለቂያ ነዉ👌👌 እግዜሩ ያጥራት👌
2025-08-08 13:49:03
70
putin1676
viladmir viladmirovich putin :
እንደዚህ ሚያደርግ ጎጃሜ ነው
2025-08-08 02:37:50
38
alemu182
alemu7120 :
ገና ደብተራ ይጋለጣል እግዚአብሔር ይመስገን
2025-08-08 05:06:06
85
cristian_ronaldo351
Martha_tesfaye :
ይሄንን አሁን ለህዝቡ መንገር ምን ይጠቅማል ትምህርቱን አያስተምሩም አስተዳደራዊ ጉዳዮን በቤተክርስቲያን መዋቅር መፍታት አይቻልም ነበር
2025-08-08 03:21:20
18
bezawit8540365391196
ፀሎት :
ይቺ ናት ኦርቶዶክስ🤔🤔😟😟
2025-08-09 07:02:44
11
kerkebede
ተሐድሶ :
ትዝታው ምን አለ??
2025-08-08 07:11:42
56
f396272
f :
አረአባታችን ቄስ ተራ አይባልም ጸያፍ ቃላቶችን ይለዩ ቄስተራ አይባልም ሲመስለኝ የመናፍቅ ተላላኪ ይመስሉኛል እግዚአብሔር ይቅርይበሎ
2025-08-08 03:36:55
7
ezra3561
EZRA🔹 :
ያልተነካ አይገባውም ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ትክክል ነች ምንም ጥርጥር የለኝም ነገር ግን መተተኞች ተደብቀው አንድ አንድ ደብራት ላይ አሉ እግዚአብሔር ቤታችንን ያፅዳልን አውደ ነገስትን ከፀሎት መፀሀፍ ጋር ተቀላቅለው የሚሸጡ የተረገሙ መተተኞች ናቸው
2025-08-09 07:12:37
9
roman.abebe3
Roman Abebe :
መጀመሪያም ኦርቶዶክስ አይደሉም
2025-08-08 05:18:10
5
kiyakiyakonj
ሲስተር የቤቶች ደላላ :
ያልተነካ አይ ገባውም
2025-08-08 03:16:56
24
negat254
ኢየሱስ ይድናል ይታደጋል :
ኢየሱስ ነጻ ያወጣል
2025-08-08 13:18:46
11
alawe_man_13
alawe_man :
እየሱስ ያድናል
2025-08-09 09:03:22
5
adaneeli
እግ/ር ፃድቅ ነው ( Adi ) :
ጌታን ተቀብለህ ዳን መዳን በሌላ በማንም የለም
2025-08-08 19:57:44
6
lemlemde
LE :
እውነት ነው የሰውን ልጅ አስረው ጨረሱት
2025-08-08 04:21:35
27
zinabreview
Zinab Review 🌎 :
ሞጣ የሚለው ነገር እውነት ነው
2025-08-08 12:23:53
7
httpsvt.tiktok.comzsuthp
ዳጊ ማኛው :
የደፍተራ መንፈስ የክህደት አካሄድ በጌታየበመዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስም የፈረሰ ይሁን !!!
2025-08-08 08:00:19
10
dhugaa89
kokofa :
Jesus is lord
2025-08-08 10:17:05
5
urailahun
የኢየሱስ የደሙ ፍሬ ነኝ ። :
በኢየሱስ ስም ብቻ እመኑ ሰወን የሚያይ የተረገመ ይሁን ይላል ጌታ በክርስቶስ ብቻ እመኑ
2025-08-08 16:26:59
13
user43968132260900
Bete Kana :
እድሜ ይስጥዎት አባቴ ያልደረሰበት ብዙ ያዎራል ያቅራራል ለርሰዎ የደረሰ ድነት ለኛም እንዲደርስ ፈጣሪ ይርዳን
2025-08-08 07:30:11
5
sisayyonatan
user4282587369842 :
ሰው ሰርቶ መኖር አልቻለም እኮ ዘመድ
2025-08-08 06:55:04
5
astergetachew181
Aster Getachew :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሁን መጠረጊያቸው ደርሶል አይዞዎት በርቱ ጠረጋውን ከቤቴ መቅደስ ነው የምጀምረው ብሏል አይዞዎት ፍርዱ መጥቷል ፅዋዉ ሞልቶ ፈሰዋል ዋጋቸውን ያገኛሉ
2025-08-08 07:31:33
5
abebe1579
Abebe :
እነዚህ ሰዎች እኮ ፀበል ዐሳሙና ታጠቡ እያሉ ሲጠምቁ የነበሩ ናቸው ተስፋዬ የተባለው ሰው
2025-08-08 17:36:37
5
young1667h
Young :
የስዕል ብዛቱ 😳 አንድ ኢየሱስ በቂ ነው
2025-08-09 12:50:15
5
r.q281
R ,Q :
የደብተራ ጉዳይ ይጋለጥ
2025-08-08 09:19:02
6
To see more videos from user @aftah_16_y.a.s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About