@christophoros27: እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እና በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ነው የምንለው?#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #fyr

ክርስቶፎሮስ
ክርስቶፎሮስ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 August 2025 14:23:07 GMT
489757
47173
645
13922

Music

Download

Comments

gmchs27
ቀ :
ለካህናቱ ደግሞ 12ቴ እስክንል ጠብቁን አታጣድፉን በልልኝ🤦‍♂️
2025-08-08 15:02:57
430
henockazene
Henock :
2025-08-08 15:48:22
64
betel1617
Betel@16 :
በእንተ እግዝትነ ማርያም ስንል ከትንሿ እጣት ከላይ ነዉ ሚጀመረዉ ብለዉ ነዉ ያስተማሩት ሊቃዉንቱ
2025-08-08 22:28:59
42
ameeen78
AMENN ,15 በፀጋ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-08-08 14:35:10
58
tghenos
ሰማርያ :
በእንተ እግእዝትነ ማርያም ስንል በተቃራኒው ከትንሿ ጣት ካቆምንበት ወደታች ከዛ ቨጠቋሚ ጣት እንጨርሳለን ነበር የተማርነው
2025-08-08 18:14:43
28
simon19216
The Legend :
ፍፁም ከተማርኩትና ሁሌም ከምለው የተለየ በመሆኑ ግራ ሲገባኝ comment ለማየት ስገባ ስህተቱ የእኔ ሳይሆን የመልዕክቱ ባለቤት ነው። "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች ተጠንቀቁ" ዛሬ ነው የገባኝ።
2025-08-09 01:30:46
5
menyahelgirma
menyahelgirma :
ቃለ ህይወትን ያሰማዎት መምህር
2025-08-08 17:08:47
24
helu.19.21
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️ :
ዳቆን ግን በእተ እግዝትነ ወደላይ ብቻ ነውዴ
2025-08-08 17:56:05
5
kassahunekubazegi
Kassahunn Ekubazegi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
2025-08-08 21:22:40
8
ewodishalew100
የወሎ ጫካ ይመሥክር :
የማላውቀውን አሳወከኝ ወንድሜ ቃለህወት ያሠማልን
2025-08-09 02:54:18
13
tigist8922
tigist :
ቃለ ሕይወት ያሰማን ቀጣይ ት ምህርት
2025-08-08 20:49:17
6
tanashu23
tinshu(የዋሮው) :
የተማርኩት ሌላ ነው በእተግዝትነ ማሪያም ስንል ከአቆምንበት ጀምረን ወደ ኃላ እንመለሳለን ነው የሚለው
2025-08-08 21:02:04
9
selamgetu54
selina ye21🥰 :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቀጣይም እንደዚሁ ጠቃሚ ቪዲዮ ስራልን🙏
2025-08-08 19:30:39
7
craft2123
desu :
በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-08 14:34:19
12
merite__21
ምህረት የክርስቶስ እስረኛ የተዋህዶ ፍራ ❤️ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰
2025-08-08 16:06:35
6
hade6399
Aynalem ⛪12🙏 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🥰
2025-08-08 15:05:15
7
loza.mariyam1
Loza Mariyam_የክርስቶስ እስረኛ🫰🦅 :
በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🙏
2025-08-08 16:01:29
5
henockazene
Henock :
2025-08-08 15:49:00
47
abasguwu
abera :
በእንእግዚትነ ማርያም ቀጥታ ወደላይ ብቻ ነው እኔ በተቃራኒ መስሎኝ ነበር ግልጽ ቢሆንልን???
2025-08-08 18:12:38
8
mesertaw.atinafu
Mesertaw Atinafu :
👏👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-08-01 22:23:58
2
mesi21mistregnaye
mesi☦️ :
ኮሜታተሮች በእንተ እግዝእትነ ማርያም የሚባለዉ ይህ ነዉ ትክክለኛዉ ሁሉም ወደላይ ነዉ ካላመናቹ አባቶቺን ጠይቁ
2026-09-07 22:00:58
3
user7610701444134
እሱያለው ላይቀር ለምንስልጨነቅ :
ትክክል አይደለም
2025-08-08 16:38:38
3
tedrosteklay1
Teda@ King 🤴!! :
በእንተ እግዝእትነ ማርያም ትክክል ኣደለም ወንድሜ
2025-08-09 01:40:20
3
roza.hailemriam
Mike habesha :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሌላ ትምህት ያስተምሩን 🥰🙏🙏
2025-08-08 22:35:49
4
krstiyan41
"ክርስቲያን✟44✟፪፯ ፪፩ ፩፪✟" :
ኦግዚትነ ማሪያም ወደለይ ብቻ ለምን ሆነ አባ?
2025-08-10 10:29:04
0
To see more videos from user @christophoros27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About