@enastawsiwo: #አቡነ_ፍሬ_ካህን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

እናስታውስዎ
እናስታውስዎ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 August 2025 15:03:33 GMT
327085
47032
994
11381

Music

Download

Comments

kirub.f3
Kirub F :
ቸሩ መድኃኔዓለም በአቡነ ፍሬ ካህን ቃል ኪዳን ከአጋንንት እስራት ይፍታን 🤲
2025-08-08 15:08:12
1163
nisty.ny7
@Mita "❤ሚጣ ❤❤ ነኝ :
ገድላቸው እንዲታተም የሁላችን እንረባረብ እሥኪ ሃሣቤን የሚደግፍ
2025-08-09 14:59:11
462
melona2105
melona21 :
amennn
2025-09-02 21:02:00
1
enastawsiwo
እናስታውስዎ :
ገድላቸውን ለጠየቃችሁኝ በሙሉ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እስካሁን ታትሞ ገበያ ላይ አልወጣም የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆንና ታትሞ እጃችን ላይ እንዲገባ ሁላችንም እንጸልይ
2025-08-08 18:01:15
325
epha.lata
Ephrem :
ገድላቸውን ያነበበ መፍትሔ ሥራይ ይሆንለታል: በመተትና በዓይነ ጥላ አይታሰርም ቀድሞ የታሰረም ቢሆን ለዘላለም ይፈታለታል።
2025-08-08 16:00:00
38
user1967451963690
123455789 :
አብነ ፍሬ ካህን ቃል ኪዳን ከአጋንንት እስራት ይፍቱን
2025-08-08 16:12:20
85
zimam.ayalew
Zimam Ayalew :
ስማቸዉ ማነዉ ???
2025-09-03 06:19:20
1
yalewu.fernicher
Yalewu Fernicher :
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
2025-09-03 04:13:09
4
user5596161856150
ተዋህዶ ሀይማኖቴ :
አሜን በረከታቸው ይደርብ
2025-09-01 05:36:04
2
.2175103
አሴ 21🙏 :
እኔ አለው ወንድሜ በስሜ በፎተዬ በገንዘቤ በዕድሌ በሁሉም ነገር የታሰርኩኝ
2025-08-10 06:06:45
2
lideyaabdissa1
ሊዱ የዜማ እናት :
በመተት እየታደሰ ተሰቃይቻለው 😞
2025-08-10 14:19:41
3
mahofe90
abd :
ቸሩ መድኃኔዓለም በአቡነ ፍሬ ካህን ቃል ኪዳን ከብዙ ነገር ይጠብቀን ከአጋንንት እስራት ይጠብን ይፍታን ይታረቀን
2025-09-04 03:18:02
2
user5817671756834
zola ab :
er meshaf kale negerun🙏🙏🙏
2025-08-08 20:03:03
2
alem2912
Alem :
መዳህኒያለም ይርዳን
2025-09-02 11:19:11
3
get.111
get :
dear lord st.mary child please help me.
2025-09-02 14:33:42
1
yizanu8
Yizanu :
አሜን እኔንም ከአይነ ጥላ ከአጋንንት አድኑኝ አቡነ ፍሬ ካህን አስቡኝ
2025-08-09 12:28:40
5
enkopatseyon4
Enkopatseyon :
ገድላቸው አልታተመም ከተባለ ወንድሜ ምችለውን አድርገህ እናሳትም መቼ ነው የሚውሉት ቀናቸው
2025-08-09 17:12:50
3
getacheweshetu378
Getachew Eshetu :
ድርሳኑን ለከው
2025-09-03 11:36:36
1
wandi_yoya.ye21_16_
wandimak :
መጻህፈ ገድላቸውን በpdf ካለህ please share me🙏🙏
2025-08-26 13:22:25
1
user11949881914981
user11949881914981 :
አሜንበረከታቸውይድረሰን
2025-09-03 18:13:14
1
habtamu.kebede64
Habtamu Kebede :
🥰🥰🥰Ameen ye Abatachin bereket ke kifu hullum yixebiqen. ibakih wondime Gedilachehun metsaf kallek lakilign.
2025-08-09 08:05:28
1
negede_seb
Angel :
በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድሜ
2025-08-08 15:17:11
8
kbalene
❤️🧿 :
ቀና ቸዉ መቼ ነዉ
2025-08-10 08:32:06
2
etsu7306
Etsu :
amen...kale hiwotin yasemalin🥰🥰
2025-08-29 08:33:43
1
user3387167739022
Yammy :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በረከት ቃልክዳናቸው ይርዳን🥰🥰🥰
2025-08-09 13:32:29
2
To see more videos from user @enastawsiwo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About