@fre_ze_tewahdo: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ማርያም_እንወድሻለን #❤️

fre ዘ  tewahdo👸
fre ዘ tewahdo👸
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 08 August 2025 15:38:06 GMT
342736
48556
2218
11596

Music

Download

Comments

yebnahu8
Yebnahu :
በጣም የመረረኝ ነገር
2025-08-08 18:38:34
3479
dadi.raya22
Dadi.wedi.raya👑⛪🚶👌 :
የልቤን ተናገረልኝ ማርያምን😥👌
2025-08-09 03:09:59
1599
gezish_21
𝗚𝗘𝗭𝗜𝗦𝗛 ♐ መድፈኛው ⚪️🔴 :
ካሳለፍኩ በዋላ ኃጢያት የሰራው ነው የሚመስለኝ 😭
2025-08-09 15:57:32
810
tgi115
ትጂ ሓበሻዊት✝️💊444🕵️🦸 :
ደሞ እኮ እንደዚ ስሉ በጣም ነው እሞፈራው እኔ ማርያምን😥😥
2025-08-09 01:02:29
882
mimi.ethiopiawit
🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 :
አንዳዱማ ለ2 ደቂቃ ቪዲዮ 1 ደቂቃ ከ 40 ሰከንዱን በግዝት ይጨርሱታል 😩😬
2025-08-08 21:15:23
238
sameone8627
ሰይፈ ገብርኤል :
በተለይ ድንጋይ የሚሸከሙት በስማብ
2025-08-09 09:41:01
118
birtukan157
Birtukan💔📚ብርቱካን🦋💔☦️ :
ፈጣሪ ምሰክሬ ነው በጣም ከምጠለው ነገር 😭💔ደግሞ አድም ቀን አይቼ አላቅም በጣም ነው የምጠላው
2025-08-08 20:20:19
124
ananyaa1612
B :
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥክ አባቴ።አማረሩን እኮ
2025-08-09 11:49:32
78
orthodox953
እኔ ክርስቲያን ነኝ ቤተ ⛪ :
ማሪያምን የሰለቸን ነገር
2025-08-09 16:34:33
49
galtigray99
ጓል ትግራይ❤️💛💙💊 :
የሁሉ ግዜ ጥያቄን ይሄ ነበር 🥺🙏
2025-08-09 18:21:55
33
kidstethiopia
ሚሚ ሞላ ማሩ :
እረ አባታችኝ እኔ ነብሴ ትጨነቃለች እስት ነገሩልን በጣም ይረብሻሉ እግዚአብሔር ጋር ሊያጣሉን እስኪመስለኝ እረበሻለው
2025-08-08 21:51:18
57
jon80602
TDF king 💛❤☑️✝️ :
የልቤን ተናገረልኝ 👌
2025-08-09 12:56:04
44
tzuuu39
ትዙ♥️የሸዋ ወርቅ🤌16/28✝️ :
ጎሽ ተቸገርን እኮ😓😌
2025-08-09 12:33:48
16
user22990305291292
ጁሪ :
እኔማ በማርያም በገብርኤል ካሉኝ አላያቸዉም አሳልፈዋለሁ
2025-08-09 11:43:16
56
aronay.berhanu
@Aronay :
ትክክል!!!🙏የ ልቤን ነዉ የነገሩልኝ!!
2025-08-08 18:44:41
28
user87801971619943
የኮሜት ምርኮኛ 😊 :
በጣም የመረረኝ ነገር ኦፍ 😭🙏
2025-08-08 18:33:01
20
helpmegod38
ቲቲ🐝 :
ማርያምን የልቤን ተናገሩ
2025-08-09 17:19:03
8
user9433870702881
አባቷን ናፉቂ!!!! :
አቦ አባታችን ንገሩልን በደንብ አስተምሩልን መችይሰማሉ
2025-08-09 17:41:16
8
user6947135048116
ፀጋ ዘአብ :
መምህር የልቤን ተናገሩልኝ
2025-08-09 12:19:19
9
gojjam033
Ⓑⓘⓡⓤⓚⓔ🔥ድለላ ስራ 🙋 :
ተባረክ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏
2025-08-09 17:01:43
8
.2335922
ሁለ ገብ selam✝️ :
የሠለቸኝ ነገር ይህ ነዉ😩
2025-08-08 20:19:43
18
.king3483
ዳኒ 🇪🇹🤝🇬🇧 :
እኔ ወዳያው ነው ስክሮል የማረገው ሐጥያት አደለም
2025-08-09 07:37:20
50
ayaneshume
Ayane Shume :
ለ 10 ደቂቃ ብዬ ስገባ፣ አንዱ 64 ጊዜ ሼር አድርጉ፣ 21 ጊዜ ማርያም ማርያም በሉ መናፍቅ ይቃጠል ፣ ስራ ላይ ሆኜ ትንሽ ዓዕምሮዬን ከሰራ ወደ ሌላ ነገር ዞር ለማድረግ ነው የገባሁት። ለምን ከራሴ ጋር እንደሚያጣሉኝ አላውቅም።
2025-08-09 00:08:34
47
hte00001
☦️🧕 ((🌍☦️🕊)) :
ይመከሩልን እኔ አሳልፈዋለሁ በንደት 🥺
2025-08-09 12:11:11
8
mekdase4
@💎መቅዲ❤MEKDI❤ :
በሰመአብ ሁላችንንም ምርርርርር ያደረገን ነገር እዉነት
2025-08-08 20:47:27
5
To see more videos from user @fre_ze_tewahdo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About