@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 August 2025 16:16:14 GMT
300888
41291
869
13853

Music

Download

Comments

apostolicanswers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
ቲክቶክ ግን ሳይረሳን አይቀርም ሎል.. ዛሬ ማታ 3:00 እንገናኝ
2025-08-08 16:18:49
1750
abizeeotc
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ :
መናፍቅ ለመሆን መደንቆር በቂ ነው።
2025-08-08 16:22:05
1097
yonas927
@yonas :
የ ጴንጤ ሊቅ ዮኒ ማኛ ምን ነካው እኔ በሱ ምክኒያት ስሜን ጠላውት😁
2025-08-08 16:25:03
507
kidussee
kidussee :
ግርማዊነቶ እንኳን ደና መጡ!🙌 እርሶ ሲጠፉ ጠፍቷል መላቅጡ! 🥰🥰🥰
2025-08-08 16:47:49
331
tg.r161
Եíց🛖🤍 :
ጌታሆይ በህልሜም ቢሆን ጴንጤ አድርገህኝ አተን እንዳልክድህ ልቤን ጠብቅልኝ😭😭😭
2025-08-08 16:53:58
146
fiyori1216
fiyori🥀 :
ከመቼው ገብቶት ነው መጽሐፍ ቅዱስ መተርጎም የጀመረው🙄 አይ Protestantism
2025-08-08 16:23:02
149
solehabesha
🅸 🅰🅼 🇷🇺 :
ባሌ የታለ ከሚል እምነት ጌታ ክርሰቶስ ይጠብቃችሁ
2025-08-08 23:54:53
35
itsmedrjohnny
Dr WHITE🪽 :
አንደ Protestant በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት የሚቀልድ እምነት የለም። ከምንፍቅና ይጠብቃቹ
2025-08-08 16:32:07
48
yemariyam2721
seLina 27 :
ስጋ እና ደሙን ለመቀበል ያብቃን 🥰🥰
2025-08-08 16:41:03
78
bati.sisay6
Beti sisay :
ጠፋህብን እኮ ወንድማችን እንኩዋን ደና መጣህ ❤️
2025-08-08 19:25:44
14
ethiopian.christ.soldier
አላህ ባት አለው 🦵 :
ዮኒ ማኛ ከዚህ በፊት ምስጢረ ሥላሴን ተንትኖ አስተምሮ አስገርሞኝ ነበር ዛሬ ደግሞ በምስጢረ ቁርባን ደገመው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው 🙏
2025-08-08 16:27:25
34
king.gte
King-GT :
"መሀይምነት ደፋር ያደርጋል ።" አሉ ታች ሰፈር ያሉት ሠውዬ 🧐
2025-08-08 16:33:30
30
seni4321
🦋 :
ቀለሜ እራሱ ከፓስተር ዮኒ እየተማረ ነው😁
2025-08-08 19:01:29
10
bizunehsime
Bizuneh (MD, Surgeon) :
ፍየል ከመድረሷ .... አሉ!🤔 የማንም አላዋቂ እንደፈለገ የሚፈነጭበት ስብስብ 🤝 Protestantism
2025-08-08 17:03:22
14
elashuna
Elshuna🦋 :
ቆይ ለንስሃ እናቱ ነው ምንነግርለት 🤔😂
2025-08-08 19:03:57
8
wengelawt
wengelawt :
አቤቱ ማረን🤲
2025-08-08 16:41:03
8
leikun21
ᴍʀ. ʙᴏᴍʙᴀsᴛɪᴄ™ :
እንደ ድንቁርና ያለ ጌትነት የለም አሉ አባ ገብረኪዳን😢 ጉድ እኮ ነው በስመአብ😏
2025-08-08 16:51:19
15
god.is.great213
God is great :
ለዮናስ ሰው ነው ብለህ መልስ ትሰጣለህ 🤔
2025-08-09 06:44:39
11
misrakk3
misrakk3 Yi mariyam lij 21🍋 :
ኧረ አዲሱ,ፓስተር ጭራሽ ያበደ ነዉ
2025-08-08 19:15:49
5
betelihamehmariam
ሐበሻ ባልትና :
😭😭😭 አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው 😭😭😭
2025-08-09 07:44:16
5
memhirbirhanu
ብሬ ...ማኑሔ ኦርቶዶክስ :
እዝጎ😁😁😁
2025-08-08 16:25:59
12
nega_369
N :
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
2025-08-08 16:25:40
9
jghhtggg
አይነ አፋሩ Ande😁😁😁 :
ፍየል ከመደረሷ 50 ብር ተሸጠች አሉ 😂😂😂
2025-08-08 17:15:27
8
abazerfe12
Kale :
ከአርባ ቀናችን ጀምሮ የህይወት ምግብ ስጋውን የህይወት መጠጥ ደሙን ቅዱስ ቁርባኑን የተመገብን ኦርቶዶክሳውያን እስኪ የፍሳችሁን ደስታ በ like ❤❤❤
2025-08-08 18:33:58
6
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About