@amlesetmuchie: #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር #adaywithamleset #mayamedia

Amlesetmuchie
Amlesetmuchie
Open In TikTok:
Region: US
Friday 08 August 2025 16:29:26 GMT
979461
49479
594
1152

Music

Download

Comments

jemjem.hassen
JemJem Hassen :
እደዚ ሰከን በረድ ቀዝቀዝ ነው የሚአምረብዎት ከዚ በሀላ ሲመናቀሩ እዳላየውት
2025-08-08 19:33:35
1362
tigistkebede92
tigist kebede :
ያንቺ ውበት ቁንጅናሽ አይደለም እርጋታሽ ነው
2025-08-08 19:03:13
605
user2295345138186
user2295345138186 :
አብረን ዩንቨርስቲ ተምረናል ጎበዝ ተማሪ ነበረች ጋዜጠኝነትን ተምራ እንጂ በልማድ አይደለም ተወዳጅ ፕሮግራም እየሆነ እየመጣ ነው
2025-08-08 20:06:05
255
user9817180887341
የአሜን እናት :
አደራሽን በጣም ነውንዴ ጂኒየስ የሆንከው እንዳትዪው
2025-08-08 20:09:02
226
usermakinegussie
maki :
የእምነት ሰዎችን ስታናገሪ ቀሚስ ብታደርጊ ጥሩ ነው
2025-08-09 05:42:22
114
afroteddy02
ቲንታጎ :
እንደዚህ መረጋጋት ነዉ የሚያምርብሽ 🥰
2025-08-08 16:38:33
162
zinash889
zema :
የኛ እንቁ ዳቆን ዶክተር ሮዳስ🥰🥰🥰
2025-08-09 13:37:15
7
solution.yalu0
solution point :
ቴዲን interview ታርግልን
2025-08-10 07:11:26
25
wondimali1
wonde😍 :
ለንጉሱ ብለን አክብረኖታል🤣
2025-08-09 08:44:46
31
lemileli
ጋል ጀጋኑ🇪🇹 :
መቼ ነዉ ቴዲያችንን ሚቀርብልን😘
2025-08-08 18:45:17
10
betsi_nat
betselot🦋🦋 :
er tey balshn akrbiln tey
2025-08-10 05:45:32
5
makisha4
Maki :
ንግስታችን❤
2025-08-08 17:07:12
31
yodittibebe
yodittibebe :
በስመአብ ቁንጅና😍
2025-08-09 10:42:57
7
mesfin_hailu
mesfin_hailu :
እንዳንቺ ቆንጆ ስርአት ያላት ሴት አለም ላይ የለችም።
2025-08-09 03:26:26
24
user92219660573775
user92219660573775 :
የንጉስ ሚስት እንዲህ ደርበብ ስትል ነዉ የሚያምርባት
2025-08-08 19:40:47
47
ayalkibet2music
ayalkibet music :
ንግስት ከተባሉ ሴቶች ውስጥ አንች ብቻ ነሽ ስሙን የምትመጥኝ በ እኔ እምነት ካነበብሽው ቴዲን ሳሚልኝ በርግጥ ባልልሽም 👀👀 🙏🙏
2025-08-08 16:41:38
71
saronamenhemen
Saron :
ኮሜንት ውስጥ ያላችሁ መካሪዎች እንደፈለገች ብትሆን ምን አገባችሁ እናንተ ስለተናገራችሁ ከህይወትዋ ላይ ምን ትቀንሱባታላችሁ ሰማዩን ደግፋችሁ የያዛችሁላት እኮ ነው የምትመስሉት😏😏😏😏
2025-08-09 15:36:50
23
rita.yared3
Rita 12 :
እንደዚህ ደርበብ ስትይ ነው የሚያምርብሽ 🥰❤
2025-08-08 18:10:38
27
hiwot.hiwi6
Hiwot Hiwi :
አምለሰት ቆንጆ🥰🥰🥰🥰
2025-08-09 12:18:50
7
samrawitgetachew81
titi :
የሚገርም ውበት👍
2025-08-10 05:34:13
5
benioni_
ፕሮፌሰር መንበረ :
የስነስርዓት አስከባሪው ግንባር ግዳጁን ተወቷል👍
2025-08-09 11:40:30
6
genet4940
Genet :
የኔ ቆጆ እርጋታዋ ውበቶ እንወዳታለን።
2025-08-08 19:10:35
7
lukas15gech
ሉቃስ 15 :
ቀዳማዊት እመቤት ልባም ሴት 💜💜💜
2025-08-09 04:09:16
5
afro_crochet
Afro crochet 🧶 :
እረ ቴዲን album ልቀቅልን በይዉ
2025-08-08 20:21:52
6
hayme999
HAYMANOT ESTIBEL💫 :
የኔ ዘመናዊ ሴት 😘
2025-08-08 18:32:26
8
To see more videos from user @amlesetmuchie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About