@uzi575: የፃም ጣፋጤ ምግብ 🍅🌶️🧅🧄 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ertreantiktok🇪🇷 #for #foryou #fypシ #fyp #EasyRecipe #lunch #EasyRecipes #et

Luel Sleshi
Luel Sleshi
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 09 August 2025 03:25:07 GMT
820985
31366
954
2945

Music

Download

Comments

mlat5201
ምልኣት🌸🎀 :
እዚ ቤት ከገባቹ 2 ነገር ታተርፋላቹ ሞያ እና መዝሙር❤
2025-08-09 12:11:34
942
21bini19
BINI 444💥 :
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ 🥰🥰🥰🥰
2025-08-09 03:55:28
947
bitanyazola2
ሜ_ሎ_ና ✝️💒💒 :
መዝሙር ሰምቼ ማለፍ አልቻልኩም
2025-08-09 05:32:16
748
tseada16
tsi :
በገዛ ስልኬ ልሰደብ (ባሽሙር ነው የሚሳደበው )🤔🤔😂😂😂😂
2025-08-09 09:25:12
167
user4515661705413
Hello it's me :
እርድ 🤝 ጆሊ ጁስ😂😂😂😂😂
2025-08-09 06:37:49
78
destnym32
destiny :
እንደናተ የሚያቃጥለውን🥺 ጭራሽ እየሰደብከን ነው?
2025-08-09 10:10:36
37
selina_me_1
ሰሊና☦︎ :
ድምፁ ክርስቲያን ነው የሚመስለኝ 😁
2025-08-09 11:50:24
63
betelhm51
fiyo.b🕷 :
እጨፈጭፈው እና እናባብለዋለን 😌😂
2025-08-09 10:00:46
25
amhara583
ቲጂ የአርሴናል"🫶❤" :
ሲጀመር ሞያ ለመማር ሳይሆን የወሬ ጥማት ስላለብኝ ወሬህን ለመስማት ቪድዮህን ጨርሼ እሰማዋለሁ😌😌😌😌😌😌😌😌
2025-08-10 22:05:51
58
.s3908
S💜S :
የድንቹ ነገር ግን ከሁሉም ወጥ ውስጥ ካላሽቃበጠ አይሆንም አ🤭
2025-08-09 09:32:23
52
yerosan772
yerosan 💔 :
እንደኔ እንጀራ የናፈቀ ሰው አለ😭🙏
2025-08-09 09:01:04
14
haimanot..sisay
እመብርሀን የልቤ ብርሀን እናቴ አዛኝቷ 21 :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመዝሙሩ አሜን አሜን አሜን 🙏
2025-08-09 09:20:19
18
msaye4
M👸 :
ድንቅ አርረጎልኛል የሠራዊት ጌታ አረሣኝም አምላክ አነሣኝ ከትቢያ✝️🤲🙏❤️
2025-08-09 07:36:33
54
alemi670
አልሚ የራያዋ👸 :
እናናፍጠዋለን አላለም😂😂😂
2025-08-10 00:54:04
7
yemariyam_werke56
የማርያም ወርቅ☦️💝 :
የምትጠቀማቸው አማረኛዎች ከማረኛ አለማወቅ ይመስለኝ ነበር ግን ለካ እየተሞላቀክነው🤣
2025-08-09 06:14:39
62
lina___480
ጊዜ ለኩሉ :
ዘይቱ ግን በነፃ ነውዴ የምገዙት😁🤣🤣
2025-08-09 09:33:43
9
najuti30
𝐋𝐢𝐠 𝐍ቾ𝄢የ𝐒𝐮𝐒𝐮ዬ𝄢𝐒𝐢𝐒 :
ከደበራቹ የሱን ቪዲዮ እዩ እየትዝናናቹ ትማራለቹ🤣💝🥰
2025-08-10 13:07:34
7
mariya7357
Ŝųžźąñę ĺŋ Ľõŕđ🕊💞🔥 :
ቃሪያው ከነ ልጆቹ ተመችቶኛል ከምግቡ ወሬክ😁😁😁🥰🥰🥰🥰
2025-08-10 14:48:17
6
shewamajet
ሸዋ ማጀቴ አሰግድ ጀግና ነው።🌸 ሙሉ ሸዋ🌸) :
🤣🤣🤣የወሬህ መጣጸጥ ነው እስከመጨረሻዉ ያስቀመጠኝ
2025-08-09 14:29:20
10
tgalemu.12
tgalemu.12 :
ሴቱ ሙያ የለውም ጆሊጁስ ብለህ ጨምረው እንዳይበሉ ፈራሁ
2025-08-09 13:05:37
6
tsehayayenew650
ፀሐይ ጎንደሬዋ 🍯🐝 :
የምር ጆሊጁስ የሚጨምር ሰው አይጠፋሞኮ 😂😂
2025-08-09 07:28:16
15
seny5847
seny :
እኔ እኮ ኬት ነው የሚመጣልህ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-09 05:22:53
7
.lyu425
🌸 lyu🌸 :
እሽ እንመርቀዋለን😁 ግን መች ነው ምትጋብዘኝ🥺
2025-08-09 03:29:47
6
user8040947819754
ጓል ራያ ዓዘዎ 👸🦋 :
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትብያ🥺
2025-08-09 04:07:24
6
one.day6314
One day👩‍🦰 :
ጆሊ ጁሱ የማንጎ ነው የ ኦሬንጅ ሳትነገረን😁
2025-08-09 11:25:02
7
To see more videos from user @uzi575, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About