@yanieka283: #fyppppppppppppppppppppppp #fyp

yanieka
yanieka
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 09 August 2025 14:57:06 GMT
8687
543
7
15

Music

Download

Comments

tampated
Tampa guy :
Great skin 💯💯💯❤️❤️❤️🔥🔥🔥
2025-08-09 15:00:52
2
valentingarcia273
Garcia :
😍😍😍😍😍😍😍
2025-08-18 22:23:03
1
andrewdrew12345
Andrew ( Drew ) :
🥰🥰🥰
2025-08-18 09:56:44
1
user9612511755175
Сергей :
😍😍😍
2025-08-13 00:33:56
1
allo2024allo
ami 1963 🎂🎉😊 :
2025-08-12 10:56:07
1
ukasz.hoffmann6
Łukasz Hoffmann :
🥰🥰🥰🥰
2025-08-11 15:39:18
1
acd1401
ACD :
🥰🥰🥰
2025-08-11 14:54:08
0
To see more videos from user @yanieka283, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ! ✍️
❤ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ! ✍️"ወር በገባ በ5 የሐዋርያው ቅድስ ጴጥሮስ-ለሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወርሐዊ መታሰቢያቸው ነው፡፡እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏 ✍️ቅዱስ ጴጥሮስ የተወለደው በገሊላ ባሕር ዳር በምትገኘው በቤተ ሳይዳ ነው፡፡ የአባቱ ስም ዮና ይባላል፡፡ጌታን ከመከተሉ በፊት ከአምስት ዓመት ጀምሮ ያደገው በቅፍርናሆም ከተማ ሲሆን በጎልማሳነቱ ከወንድሙ ከእንድርያስ ጋር በገሊላ ባሕር ዓሣ አጥማጅ ነበረ፡፡ ማር16-18 ✍️ለደቀ መዝሙርነት ሲመረጥ ዕድሜው-55 ዓመት እንደነበረ ይነገራል፡፡የመጀመሪያ ስሙ ሰምዖን ሲሆን ጌታችን ጴጥሮስ ብሎታል፡፡ በላቲን ቋንቋ ዐለት ማለት ነው፡፡ ✍️የመንግሥተ ሰማያት ቁልፍ ተሰጥቶታል፡፡ቅዱስ ጴጥሮስ በማንኛውም ነገር ፈጣንና ቀልጣፋ እንደነበር ይነገራል፡ ✍️ቅዱስ ጴጥሮስ በፍልስጤም፤ በልዳ፤ በኢዮጴ፤ በቂሳሪያ፤ በገላትያ፤ በሮሜና በተለያዩ ሀገሮች እየተዘዋወረ አሰተምሮ አሳምኗል፡፡ ✍️ከአሕዛብ ወገን የነበረ ቆርሌዎስን ከነቤተሰቡ አጥምቋል፡፡(የሐዋ' ሥራ 10፥38) ✍️በጥብርያዶስ የጥርጥር ባሕር ጌታ እንዳዳነው(ማቴ14፤22)ማልኮስ ጆሮውን እንደቆረጠው(ዮሐ18፤10-ጌታ በአይሁድ እጅ ተይዞ ሳለ የገባው ቃል አጥፎ ሦስት ጊዜ ጌታን አላውቀውም ብሎ እንደካደ የማቴዎስ 26-፡ ተጠቅሶል። ✍️በኀላም ግን በንስሐ በመመለሱ ጌታ ግልገሎቼን አሰማረ፤ ጠቦቶቼን ጠብቅ፣በጎቼን አሰማረ በማለት አደራ እንደሰጠው በወንጌል ተገልጿል (ዮሐ 21፥15) ✍️ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ንጉሥ ነገሥት ኔሮን ቄሣር ዘመነ መንግሥት በክርስቲያኖች ላይ ስደትና መከራ በመስቀል ተስቅሎ ግን እን እንደክርስቶስ ተስቅሎ ሞት የማይገባኝ ስለሆነ ዘቅዝቃችሁ ስቀሉኝ ብሎ በሐምሌ 5 በሰማዕትነት አርፏል፡፡ ✍️1'2-ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተወለደው ጠርሴስ ከተማ ሲሆን ትውልዱ ከዕብራውያን ከብንያም ነገድ ነው፡፡ ✍️ጠርሴስ በንግድ ዓለም የታወቀች የኪልቅያ ዋና ከተማ ነበረች፡፡ሮማውያንም በሥራቸው ለሚተዳደሩ ሕዝቦች የሮማ ዜግነት ይሰጡ ሰለነበረ!የቅዱስ ጳውሎስ አባት በዜግነት ሮማዊ ነበር፡፡ ✍️ቅዱስ ጳውሎስ በ15 ዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም በመመለስ ከገማልያ የአይሁድን ሕግና ሥርዓት ጠንቅቆ ተምሯል፡፡በ30 ዓመቱም የአይሁድ ሸንጎ አካል ሆኖ ተቆጥሯል፡፡ ✍️በአይሁድ ሸንጎ አባልነት ለሁለት ዓመታት በሠራበት ወቅት ለኦሪት እምነቱ ቀናተኛ ፈሪሳዊ በመሆኑ ክርስቲያኖችን በማንኛውም አጋጣሚ ይቃወምና ያሳድድ ነበር፡፡ቅዱስ እስጢፋኖስ ክርስትናን በማስተማሩ በአይሁድ ሸንጎ ተከሶ ሲቀርብ!የተከራከረውን ቅዱስ ጳውሎስ ነበረ፡፡ ✍️ኋላም በድንጋይ እስጢፋኖስ ሲወገር የወጋሪዎችን ልብስ ይጠብቅ የነበረው እርሱ ነው፡፡ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቲያኖችን ሊሳድድ ሲሔድ ድንገት ታላቅ ብርሃን መጥቶ፣ሳወል ሳወል ለምን ታሳድደኛለህ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ፡፡ ✍️ሐዋርያውም ጳውሎስም ጌታ ሆይ አንተ ማነህ ብሎ በጠየቀ ጌዜ የምታሳድደኝ እኔ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነኝ አለው፡፡ቅዱስ ጳውሎስ ከዛ በኃላ በሐናንያ ከተጠመቀና ከተማረ በኃላ አይሁድ ለኦሪት!ሕግ ሲቆረቆር የነበረው አሁን ደግሞ ስለ ወንጌል ሲሰብክ በማየታቸው አይሁድ!ሊገሉት ፈለጉ እሱ ግን ገላትያ፤ ጢሮአዳ፤ ኤፌሶን፤ ቆሮንቶስ፤ልስጥራ እና ሌሎች ከተማ ወንጌልን በማስተማር ቆየ፡ ✍️በመጨረሻም በክርስቲያኖች ላይ ሞት ታወጆ ስለነበረ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከተማ ተይዞ 2 አመት-ከ7 ወር በጨለማ ቤት በእስር ከቆየ በኋላ በሮም ከተማ በኦስትያ መንገድ አንገቱ ተሰይፎ በሐምሌ 5-ቀን በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ✍️የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እና የቅዱስ ጴጥሮስ የጸሎታቸው በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ (ከቤተ ክርስቲያን ታሪክ መጽሐፍ የተወሰደ) ❤ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ይ..!አሜን

About