@tsishas_beauty: ለምን እንደሚጠቅምሽ ልንገርሽ 1, የፊት ጥቁረትን ለማንሳት 2, የሞተ ቆዳን ለማንሳት 3, ፊትሽም ለስላሳ ይሆንልሻል። 4, በእለት እለት የምትጠቀሚው ኘሮዳክት ወደውስጥ በደንብ እንዲገባ እና ለውጡን እንድታይው ይረዳሻል። ጥንቃቄ ማድረግ ያለብሽ ነገር 1, በወር ከእንድ ወይም ከሁለት ጊዜ በላይ ማድረግ የለብሽም። 2, በደንብ ጣጥበሽ ጀምሪ ስትጨርሺ ደግሞ ሞስቸራይዝ አድርጊ። 3, በቀጣይ ቀን ስትወጪ ሰንስክሪን መጠቀምሽን እንዳትረሺ።#skinglowchallenge #tsishasbeauty #microbladding #faceshaving #ethiopia #addisababa #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #habeshatiktok #skincare #facemask
TSISHAS_BEAUTY|mua💄🇪🇹
Region: ET
Saturday 09 August 2025 17:09:46 GMT
Music
Download
Comments
𝓜𝓮𝓻𝓱𝓪𝔀𝓲𝓽 🐆 :
አሁን -👧
ከሳምንት በኃላ -🧔♀️
2025-08-10 09:43:42
523
ጤና ከጎጃም ደ/ማርቆስ🕊🕊 :
እንዳትሸወዱ እሾህ የመሰለ ነው የሚበቅል
2025-08-10 07:00:47
219
beti 12 :
ማንሻዋን የት ነዉ ማገኘው
2025-08-10 07:19:15
0
mera :
እረ ተይ እህቴ ሴቶቹን ፀጉረ በፀጉረ እዳታረጊአቸው
2025-08-10 09:04:59
28
jusman532 :
ዉዴ ተመልሶ አይበቅልም በናትሽ መልሸልኝ🥰
2025-08-10 04:53:40
3
Brook.Baraki :
ባለሙያ ይናገር 👏
2025-08-09 17:38:16
41
agerie@@ :
ኧረ ከዚያስ ዝንጀሮ አስመስለሽ ቁጭ ልታደርጊን
2025-08-10 12:00:00
6
𝔥𝔞𝔴𝔦🌸 :
ene demo sansaw eyabzabege mexa besmam🥺
2025-08-09 18:03:01
4
yile$ :
ከወር በኋላ ቶንዶስ እንደሚገዙም ጠቁሚያቸው😂
2025-08-11 09:52:39
21
B I T A N I Y A :
mare shave margiyaw mndnew mibalew
2025-08-10 04:09:48
0
professor bashir :
የቻይና ሳይንስ ነው ማሬ
2025-08-14 22:07:42
0
🍓🍓 :
ere yene ende wend tsim new mimeslew gn ferahu lnekaw
2025-08-10 06:21:38
6
ማስቴ :
እዴ ከሳምት በኋላ አባጨጓሬ ነዉ እምትሆኝዉ እዴ ማን ሞኝ አለ😂😂😂😂😂😂
2025-08-10 12:46:03
34
Amore t :
temlso aybklem?
2025-08-09 21:57:05
0
እማና አለመና ❤️ :
ፊቴ ሙሉ ፀጉር ነው ማንሻ ላኪልኝ🙏🤫🤗🤫🤫🤫
2025-08-10 16:12:29
2
NEHiL AHMED 2 :
የምር እንዳትላጩ የወፈረ ጠካራ ተካራ ፀጉርነዉ ሚወጣባቹ እኔ የማዳሜን አይቼነዉ
2025-08-09 21:41:54
49
meza :
እንዳትሸወዱ ይብስ ወፈር ያሉ ፀጉሮች ነው ሚበቅልባቹ
2025-08-10 02:29:31
50
Ma ነኝ 🤫 :
እንዳትሞክሩት ጋይስ እኔ ሞክሬው ፊቴ የወንድ ፊት ነው ሚመስል ፀጉር ብቻ በዛለይ ጥንካሬው ወይኔ በላቸው ተበላሁ😏😏😏
2025-08-10 19:08:36
7
Sami Wolde :
tsi ችላለች 🔥🔥🔥
2025-08-09 18:26:14
4
tigst :
😂ተይው ፀጉሩን ለማሳደግ አላማው የለኝም ቆንጅ
2025-08-15 18:10:27
1
Ruby 🌹 :
Konjit ❤️❤️❤️
2025-08-09 17:15:14
3
melu :
የባሰ ነው የሚበቅለው ግን እንቁላል,ቡና,ሶፍት በመጠቅም ማንሳት ትችያልሽ ሲላጭ ግን የባሰ ነው ሚሆነው😂
2025-08-11 08:57:38
2
Eden :
aymer enatye
2025-08-12 05:02:34
2
ንጋትን ናፋቂ :
እኔ በዛብኝ እድሜ ለናተ የማይሆን ምክር አትምከረን 😢
2025-08-11 13:17:43
2
Ars Wit :
gn ayabezabegnem?
2025-08-09 21:03:28
1
To see more videos from user @tsishas_beauty, please go to the Tikwm
homepage.